ግለ ወሲብ የፈጸመ ሰው በተክሊል ማግባት ይችላል ወይስ አይችልም?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 327

  • @NegusMekuria-v7m
    @NegusMekuria-v7m 9 หลายเดือนก่อน +29

    የምር በዚ ትምርት ትልቅ ትትና እራሥን ዝቅ ማረግ ተማርኩ ቃል ሂዎት ያሠማልኝ !

  • @abdenabelew9934
    @abdenabelew9934 11 หลายเดือนก่อน +19

    ኦርቶዶክሳዊ መልስ ነው መምህር።
    እንዲ ያለ ጥያቄ ስንጠይቅ እኛ ምንፈልገው መልስ እንዲሰጠን እየሻትን መሆን የለበትም ምዕመናን ወንድም እህቶቼ።

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከልብ እናመሰግናለን አምላክን ሳለዛዝን እሄን መኪር ስለለቀክልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @selamuwube1983
    @selamuwube1983 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በጣም አመሰግናለሁ

  • @YusefZbib
    @YusefZbib ปีที่แล้ว +19

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያውርስልን መምህራችን

  • @sirgutyohannes1504
    @sirgutyohannes1504 8 หลายเดือนก่อน +9

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ብዙ ተምረናል

  • @yitbarekjemal
    @yitbarekjemal 7 หลายเดือนก่อน +56

    ይቅርታ ይደረግልኝና አንድ ሰው ተክሊል የሚፈልገው እኮ ለ ለእግዚአብሔር ካለው ፍቅር ፣ህጉንም ለማክበር ትዕዛዝ ለመጠበቅ ነው እንጂ ሰው እዩልኝ ወይ ደሞ ድንግል የትዳር አጋር ፈልጎ አይመስለኝም መጀመርያ ባለማወቅ ሀጥያት ሰርቶል ነገር ግን ካወቀ ከተረዳ ቡሀላ በለቅሶ በእንባ ንስሀ ገብቷል ታድያ መጠየቁ እኮ ካለማወቅ እንዳልሳሳት አሁንም በጌታ ትእዛዝ ጋብቻየን ማድረግ እችላለሁ ወይ ብሎ ከማሰብ ይመስለኛል ካጠፍሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ አርሙኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @deaconsemere5558
      @deaconsemere5558 7 หลายเดือนก่อน +10

      በጣም ትክክል አሳብ ነው የወድማችን መልስ ብሎ ያመጣ ምንም አያስደስትም ተግሳጽ እጂ መልሱ አልመለሰም ለጥያቄ መልስ ያስፈልጋል እጂ ለጥያቄ ተግሳጽ ብዙ አልገባኝም መልሱ

    • @MulatTech
      @MulatTech 6 หลายเดือนก่อน +14

      ክብረ ንፅህናውን ያጣ ሰው የንስሀ ታጥቦ በእግዚአብሔር ፍቅርና ትእዛዝ ለመኖር ሌላ ስርአተ ቁርባን የሚባል የጋብቻ ስርአት አለ።
      ስርአተ ተክሊል ግን ለካህናትና ለደናግላን ብቻ የሚሰጥ/ የተፈቀደ ስርአት ነው።

    • @ethioeritrea2350
      @ethioeritrea2350 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@MulatTech ቃለህይወት ያሰማልን ✝️🙏

    • @yitbarekjemal
      @yitbarekjemal 5 หลายเดือนก่อน

      @@MulatTech እሱን እኮ ነው እኔም ምልህ ያንን መንገድ ማሳየቱ እና መምከሩ አይሻልም ታድያ

    • @HHh-h1f3w
      @HHh-h1f3w 3 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ​@@MulatTech

  • @Wealthethio
    @Wealthethio 6 หลายเดือนก่อน +17

    ትምህሩቱ እኮ ስለ ድፍረት ሆነብን ወንድማችን በጥልቀት ገብተህ የነገርከን ስለ ድፍረቱ ነው ነገር ግን ከቻልክ ንስሐ ገብቶ ተክሊልን መፈፀም ይችላልን ወይንስ አይችል የሚለውን የተለያዩ መፃሕፍትን እና አባቶችን በመጠየቅ ብታቀርብልን ባይ ነኝ።

    • @RobelAwetehey
      @RobelAwetehey 4 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃላህወትን ያሰማልን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ነገረ ተመረኩበት ፈጣሪዬን ሰለሰቀይም 😢😢😢 ጤና ይሰጥልኝ ፈጣሪ ያልሰሙትን እህት ወንድሞቼ ሰምተው ብመሩ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @yehualashetzenebe-o6v
    @yehualashetzenebe-o6v 3 หลายเดือนก่อน +1

    በመጀመሪያ ቃለህይወት ያሰማልን!!
    በጣም እን እንደተሩዳሁት ስለትህትና በደንብ ያስተምራል እንጂ አይቻልም የሚል መልስ የተሰጠ መሰለኝ።ከዚህ በተጨማሪ ለተኪሊል ብቻ ባይሆን ጥሩ ነዉ ሁልጊዜ በእግዚአብሄር ፊት ሀጢያተኛ እንደሆንን እና ወደ መሀሪ አምላክ እንደቀረብን ማመን አለብን።ክርስቶስም አለምን ያዳነበት በትህትና ነዉ።

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 6 หลายเดือนก่อน +7

    አምላኬና መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZelalemDesalegn-od6xq
    @ZelalemDesalegn-od6xq 9 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @BantpiAzezew
    @BantpiAzezew 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጤና ይስጥልን እኔ 10 አመት ሳይሞላኝ ከጓደኞቼ ጋር እንደጨዋታ ያደረኩትን እሚያስረዳኝ አጠው እባካችሁ አስረዱኝ

  • @asddss7038
    @asddss7038 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐና

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything7672 7 หลายเดือนก่อน +5

    Aychilm!!! yiheko be tegbarm ke madreg yebase bedel new...ena le tyakem yemikerb guday aydelem

  • @DereseTsegayeSura
    @DereseTsegayeSura 6 หลายเดือนก่อน +4

    የእግዚአብሔርን ቃል አለማወቅ ጉዳቱ ይህ ነው

  • @DemekechMes
    @DemekechMes 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን። ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ካንድ ወንድ ጋ ተኝቸ ነበር ነገር ግን ምንም ኣላደረግንም ምክንያቱም እኔ የምፈልገው በስርዓተ ተክሊል ነው ስለዚህ ኣይቻልምን? 13:10

  • @Mikinigus
    @Mikinigus 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ህወይት ያሰማልን ኣባታችን👏

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @DyhcDjhft
    @DyhcDjhft 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ብጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @konjonesh
    @konjonesh 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማል እግዚእብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን 😢😢

  • @KusuKusu-xe3rb
    @KusuKusu-xe3rb 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🤲

  • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
    @ንግሰቲጓልተዋህዶ 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉዉዉ ምርጥ ትምህርት ቃል ሂወት ያሳመልን😢

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @beli905
    @beli905 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን በእውነት❤❤❤😢😢😢😢

  • @ሂዋንጋልገርየ
    @ሂዋንጋልገርየ 11 หลายเดือนก่อน +11

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እና እኔ የማውቀው ነገር የለኝም ብዙ ፈተና ደርሶብኛል 😢😢ብዙ ወንዶች ሞኩሮው እዝግአብሔር ከክፉ ነገር ጠበቀኝ እና እኔ ምፈልገው በተክልል ማግባት ነው ግን ወንድ ልጅ ኣይታየኝም ምን እንደሆንክ ፈጣሪን እየጠበቅኩ ነው በስደት እየተጨነቅኩ ወንዱ ልጅ የምጠላበት ምክንያት ይገርመኛል 😭😭😭😭ጋዶኞቼ ሁሉም ኣገቡ እኔ እንደ ቆምኩ ፈጣሪጋ እንዳልሄድ በስደት ሁኘ በጭንቀት ልሞት ነው 😭😭😭😭😭😭

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 10 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር እርሱ ያቃል እሺ ነገርሽን ሁሉ ለ እግዚአብሔር ስጪ እሺ ደሞ አትጨነቂ አደራ በሰው ሀገር ጭንቀት መጥፎ ነው

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽየኔሕት አትጨነቂ እግዝብሔር ጭንቀትሽን ያቅልልሽ

    • @AssbuTilahun
      @AssbuTilahun 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @እመብርሀንሆይ
      @እመብርሀንሆይ 7 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው

    • @AssbuTilahun
      @AssbuTilahun 7 หลายเดือนก่อน

      Yet hunesh new

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህዎት የሰመልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @FikaduGetachew-L_3c
    @FikaduGetachew-L_3c 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይዎት ያሰማህ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆነብኝን ነዉ የመለስክልኝ❤❤❤

  • @Hamritube89
    @Hamritube89 7 หลายเดือนก่อน +4

    Selame egziabher keenante gar yihun and diyakon glewesib fetsimo khnet yinorewal

    • @RobelAwetehey
      @RobelAwetehey 4 หลายเดือนก่อน

      Ebakh melsew

  • @YohanisHhdjd
    @YohanisHhdjd 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @ጠጅነሽየማርያም
    @ጠጅነሽየማርያም 7 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢እንዴት ደስ ሚል ትምህርት ነው

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤

  • @mesi795
    @mesi795 6 หลายเดือนก่อน +4

    ግን እኮ መልሱ ኣልተመለሰም ደሞ በተክሊል ኢሚገባ ሰዉ እኮ ሰዉ እንዳይ ሳይሆን ንስሃ ገብቶ ወደ ፈጣሪ ተመልሶ ፈልጎ ይሆነናለ እና ከጥፍታችን ለማረም መልስ ያስፈልጋል

  • @AmeMan-vu6qn
    @AmeMan-vu6qn 7 หลายเดือนก่อน +13

    ይቅርታ እኔ መልሱን አልተረዳውትም ይቻላል ነው አይቻልም ነው መልሱ

    • @SolomonGoshu-w7h
      @SolomonGoshu-w7h 4 หลายเดือนก่อน

      አይቻልም

    • @RobelAwetehey
      @RobelAwetehey 4 หลายเดือนก่อน

      ለምን የትስ አለ እንደዛ የሚለው

  • @IdrisKhan-eo7eu
    @IdrisKhan-eo7eu 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትያሳማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያራዝምልን❤❤❤❤❤❤

  • @MYSUN-96
    @MYSUN-96 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirut758
    @hirut758 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️

  • @BelaysetWondmnew
    @BelaysetWondmnew 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ሳፈልግ በሀሳብ በህልም የዴረሰባት /የዴረሰበት እሳ መምህር ቁርባን ከተቀበልኩ በሗላ ወዴ አረብ ሀገር መጣሁ በአረብ ቤትም ሰራሁ እና ስመለስ በንስሀ ተመልሼ በተክሊል ማግባት እችላለሁ ወይ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጠየኩ ይመልስሉኝ

    • @birhanuSisay-xz4ys
      @birhanuSisay-xz4ys 6 หลายเดือนก่อน

      ግብረ ስጋ ግንኙነት አድርገሽ ከሆነ አይቻልም

    • @BelaysetWondmnew
      @BelaysetWondmnew 6 หลายเดือนก่อน

      የህልሙን ነዉ

  • @ፍቅሪእየንዘፍቀረኒ
    @ፍቅሪእየንዘፍቀረኒ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ 😢😢😢ቃል ሂወት የስመዐልና👏👏

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @YordanosSolomon-p8o
    @YordanosSolomon-p8o 5 หลายเดือนก่อน

    እንደ አጋጣሚ ነዉ የገባውት ወንድሜ መልሠኸኛል አመሠግናለሁ እርሥቱን ያዉርስልን🙏

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 7 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን+3❤❤❤ይቅር ይበለኝ😭😭😭

  • @መሰከረምዘርሁን
    @መሰከረምዘርሁን ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs ปีที่แล้ว +1

    አናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BurtukanDereja
    @BurtukanDereja 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምሪጥ ትምህሪት ነው በሪቱ

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን በጣም አስተማር ነው ተባረክ

  • @Lij_Salamlak
    @Lij_Salamlak 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @ssss3486
    @ssss3486 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኣቤቱ ይቅር በለኝ ፈጣሬ😢😢

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 7 หลายเดือนก่อน +4

    አምላክ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😢

  • @ffg1354
    @ffg1354 9 หลายเดือนก่อน +9

    የተጠየቀው ሌላ እሚመልሰው ሌላ ለምን ሆነ እባክህ በስርዓቱ መልስልን 😢

    • @SaraSara-zu2vl
      @SaraSara-zu2vl 7 หลายเดือนก่อน +3

      ከሃሳቡ መረዳትኮ ትችያለሽ ሰፋ ኣድረገዉ ሰለ ኣስረዱን ነዉ ያልገባሽ ,ኣይቻልም ማለት ነዋ

    • @DnBkHD
      @DnBkHD 7 หลายเดือนก่อน

      ከዝ በላይ እንዴት ይመልስልሽ ?

    • @tsebelwashikur7587
      @tsebelwashikur7587 4 หลายเดือนก่อน

      Ere melsolshal eko aychalm

  • @Harek354
    @Harek354 6 หลายเดือนก่อน +2

    አበታችን ጥያቃ አለን እንድ ህጸን እና አንዴት ህጽን በ7 አመታቸው ድርጊት ክፈጸሙ በሃላ ተክልይ ይገበዋል?

  • @AbebaDsalegn
    @AbebaDsalegn 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒይወት ያሠማል

  • @MollaTeshager
    @MollaTeshager 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ዲያቆን በስህተት የወሲብ ፊልሞችን በማየት ዘሩን ቢያፈስ አግልግሎት መቀጠል ይችል ይሆን ?ለምሳሌ መቀደስ ወይስ አፍርሷል?

    • @RobelAwetehey
      @RobelAwetehey 4 หลายเดือนก่อน

      Ebakh melsun enfelgewalen

  • @Feunti
    @Feunti 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፈጣሪ 20 ቀን ሲቀርኝ ነው ይህ ክብር የቀርብኝ እኔም የትም በሰደት እሱም አገባ ግን እሱም አገባ ግን በይህወት አብራው የለችም ፈጣሪ ያበርታው እኔም ሁለየ እሱን ሳላነሳ አለድር አልውል ብቻ ፈጣሪ ይመሰገን😢😢😢😢😢

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 7 หลายเดือนก่อน

      20 ቀን ሲቀርሽ ምን ሆንሽ ?
      ሌላው ይማርበት

  • @TigestAsfaw-n6t
    @TigestAsfaw-n6t ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን

  • @MihiretHmariyam
    @MihiretHmariyam 6 หลายเดือนก่อน

    Andi xiyaqe aleny ahu yihen ngar fatsme nisiha sigabaa ( gle wasib) fastmilaw (yazmut haxiyat)sarichalw naw yamilaw

  • @hulubersuhone158
    @hulubersuhone158 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም ጥያቄ ነበረኝ ሰው ሲሞት አስክሬን ከቤት ሲወጣ ያሳልሙታል ቤተክርስቲያን ም እንደዛው ? በልማድ የመጣ ነዉ ወይስ ከመፅሀፍ ቅዱስ የወጣ ? ርዕሱ ቢለያይም ግን የሁሌም የውስጤ ጥያቄ ነዉ

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕየወት ያሰማለን

  • @YeshiharegDamtew
    @YeshiharegDamtew 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen kibr legzaber❤❤❤

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @DcGh-x5k
    @DcGh-x5k 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤

  • @AbelmengstAbel
    @AbelmengstAbel 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን.

  • @MmN-rl4un
    @MmN-rl4un 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቅር በለኝ አምላኬሆይ😭😭ቃለሂወትን ያሰማለን🙏

  • @werke7967
    @werke7967 2 ปีที่แล้ว +50

    ሠላምእግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜአንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አንድት ሴት ሳትፈልግ ብትደፈር እና እሷ ንስሀ ገብታ በተክሊል ማግባት ብትፈልግ ትችላለች እን ?

    • @حياةالصلحين
      @حياةالصلحين ปีที่แล้ว +8

      አችሌም

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +18

      አትችልም ምክንያቱም ክብረ ንጽህናዋ ፈልጋም ሆነ ሳፈልግ አዴ ክብረ ንጽህናዋ ሔዷል እህቴ ❤❤❤

    • @yab6592
      @yab6592 ปีที่แล้ว +10

      ሠላማችሁ ይዛልን አባቶች ወድሞች እናቶች ህቶች ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ለኛም የሰማነውን በዝነ ልቦናችን ያሳድርብን በእውነት አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ካላስቸገርኳችሁ እዳታልፋኝ⤵⤵
      ጥያቄዬ፦ ልታገባው ወይም ሊያገባት ካሰበችው ወይም ካሰባት ሴት(ወንድ) ጋር ግልኙነት የፈፀመ(የፈፀመች) በንስሀ ታጥበው በስርአተ ቁርባን ማግባት ወይም መጋባት ይችላሉ❓

    • @LIbanosTeklu
      @LIbanosTeklu ปีที่แล้ว +3

      Awo

    • @AzebHailemariam-jo7tk
      @AzebHailemariam-jo7tk ปีที่แล้ว +16

      የኔ እናት ንስሀ አባትሽን አማክሪ። እኔ እንደምትችል ነው የማውቀው።

  • @AndamlakKifle-vg3ts
    @AndamlakKifle-vg3ts 6 หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen abatachin kalehiywet yasemalin

  • @SayedAhmada-w5n
    @SayedAhmada-w5n ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @DemissieMinda-sc8le
    @DemissieMinda-sc8le 7 หลายเดือนก่อน +1

    Eshii video ketmelketkus bezi menged magebat echlalw bemaryam melslegn pls

  • @workneshkindalem
    @workneshkindalem 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን

  • @WagayeGebyaw
    @WagayeGebyaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @SetotawZewdu
    @SetotawZewdu 6 หลายเดือนก่อน +4

    እባክ አትለፈዉ ወንድሜ በመጀመሪያ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ. አንድ ሰው የ porn vidio አይቶ እራሱን ካረካ ቡሀላ ተፀፅቶ ንስሀ ገብቶ አብነት ተምሮ ዲያቆን መሆን ይችላል እንዴ ወንድሜ

    • @HfJvc-y2x
      @HfJvc-y2x 3 หลายเดือนก่อน

      Aw wendeme

  • @BiniyamYeswa
    @BiniyamYeswa 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወድሜ ዲያቆን የሆነስ 🙏🙏

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 2 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwati yasimaln enamsginaln ❤❤❤

  • @እንደናት
    @እንደናት 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @MarcoBill-nx3hz
    @MarcoBill-nx3hz 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃለ ህደወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Deralove123
    @Deralove123 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጥቅሉ አይቻልም ነው ውይም ይቻላል ነው ጥያቄዉን ይመልሱልን

  • @MedhanieTesfalem-g2p
    @MedhanieTesfalem-g2p ปีที่แล้ว +1

    kesinodos gar tesmamu atwesnu laba gebre kidan bitteyqus tru neber

  • @FantayeKebede-g6i
    @FantayeKebede-g6i 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @asutashome
    @asutashome 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ያሰማልን ዎድሜ ❤️🤲

  • @WondimagegnDebelike
    @WondimagegnDebelike 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር!!! እናመሰግናለን ❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @SimonwoldeIyesus
    @SimonwoldeIyesus 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ትክክል ነው ሀጢያት መጀመሪያ ሀሳብ ነው ያ ሀሳብ ተግባር ስሆን ሀጢያት ሰራ ይባላል።
    ይህ ነገር ከተቃራኒ ጋር ባይገናኝም ያንን አስቦ ስለሚያደርግ ፈፀመ ወይም ፈፀመች ይባላል።
    ግን በህልም የሚሆነው ነገር ሀጢያት ነው???
    በትህትና መልሱኝ እስት

  • @kirubel812
    @kirubel812 7 หลายเดือนก่อน

    መልስ እኮ አልሰጠኸንም ዳር ዳሩን ነው ያልከን ተክሊል ይፈቀዳል አይፈቀድም ለምን ግራ ታጋባናለህ እየተናገርክ ያለኸው እንደ ምክር ወይም ተግሳፅ ነው ከግለወሲብ በኋላ በንስሀ እና በለቅሶ በፀፀት ወደ ፈጣሪ ተመልሰን ስጋና ደሙን ተቀብለን ሀጥያታችን ካልተሻረ እየባሰብን ነው ሚሄደው ምክንያቱም በግለወሲብ ሀጥያት ንስሀ ገብቼ ካልተሻረ ወደ ዝሙት የማልሄድበት ወይም ዘማዊ የማልሆንበት ምክንያት የለም

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 7 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ይፈቀዳል ኣለ ኮ ኣይገባም ኣለ ድንግልም ኣትባልም ኣለ

  • @mihiretkidane-y1m
    @mihiretkidane-y1m 6 หลายเดือนก่อน

    Lantem kale hiwotn yasemaln wendme

  • @SameraSsd-db8nq
    @SameraSsd-db8nq 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም እንደትናችሁ እህትወንድምቼ ከይቅርታ ጋር የምታቁ ሠወች መልሡልኝ በእግዚአብሔር እኔ በጣም የምወደዉ ልጅ አለ አሰናም ሥደትነኝ ግን አገር ከገባሁ በሗላ ማግባት የምፈልገዉ እኔ በተክሊል ነዉ እሡ ደግም ከዚህ በፊት ፍቅረኛ ነበረችዉ እናም በቁርባን ነዉ እሡ በቁርባን እኔ በተክሊል 😢😢😢 እንችላለን ወይንሥ አንችልም ከዚህ በፊት ግን እኔ ሥለሀይማኖት በደንብ ጠለቅ ብዬ ሳላዉቅ በአፌ የዝሙት ወሬ አዉርቻለሁ እና እኔ በተክሊል ለማግባት እችላለሁ ወይንሥ አልችልም😢😢 መልሡልኝ 😢

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 7 หลายเดือนก่อน +1

      ንስሓ ኣባት የለሽም ዴ እህቴ ይሄ ኮ ኣባትሽ ናቸው ሚመልሱት ከግለሰው ኣትጠይቂ እሺ

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 7 หลายเดือนก่อน

      የኣባ ገብረኪዳን ስብከትም ስሚ

    • @SameraSsd-db8nq
      @SameraSsd-db8nq 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነዉ ዉዴ ልክእንዳንችዉ እኔም አገርነዉ ጓደኛዬ እናም እኔም በተክሊል ነዉ ማግባት የምፈልገዉ ግንእንዳችዉ ሥለሀይማኖት ሳላቅ በአፌ የዝሙት ወሬ አዉርቻለሁ ግን ሀይማኖት ምንእንደሆነ ሳዉቅ ትቼ ሀይማኖቴን እየተከታተልኩኝ ነዉ ይመሥገነዉ እሥቲ የምታቁ መልሡልኝ😢😢😢እችላለሁ አልችልም በተክሊል

  • @cheremoms9888
    @cheremoms9888 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ዲያቆን ሆኖ ቢፈፅምስ

  • @AdisuAsnak
    @AdisuAsnak 6 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ

  • @ብመንገድኻምርሐኒአምላኬ
    @ብመንገድኻምርሐኒአምላኬ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አምላኬ ሃጥያቴ ይቅር በለኝ😢🙏

  • @IdrisKhan-eo7eu
    @IdrisKhan-eo7eu 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @yezebalemgashaw9359
    @yezebalemgashaw9359 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሠማልን ♥♥♥♥♥♥

  • @EmabetGezaw
    @EmabetGezaw 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏

  • @AyanewAdgo
    @AyanewAdgo 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemaln

  • @KumlachewAsrade
    @KumlachewAsrade 7 หลายเดือนก่อน

    kale hewot yasemaln❤❤❤

  • @edlwtejima9888
    @edlwtejima9888 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን፫

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሠ2ዘ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ሠ2ዘ หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ😭😭😭
    ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @masartn
    @masartn 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @birukmulu-sk8uo
    @birukmulu-sk8uo 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተምሬአለሁ

  • @AmsHshs
    @AmsHshs 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያዉርስልን❤❤

  • @tewodrosgetachew3100
    @tewodrosgetachew3100 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kalehywet Yasemaln