የእኛ ቀናት #71 እኔ?...አልወድም ይህንን ግን አፍቅሬዋለሁ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 ปีที่แล้ว +5

    መክሊት በጣም ትክክል ነሽ ባህልን ሐማኖትን ማንኛውንም መልካም ነገር ለትውድ ማስተላለፍ በጣም በጣም ትክክል ነው በነጮች ንብረትን ከልጅ ልጅ ማስተላለፍ በጣም የተለመደ ነው ለዛ ነው ደሃ የማይሆኑት

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +3

    መጨረሻውን ወደድኩት መክሊትዬ ለልደቱ ሰጠዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @MeronMm-dh5pp
    @MeronMm-dh5pp ปีที่แล้ว +9

    በውሸት አማርያም ስም አትጥሩ ስህተት ነው ማርያምን በከቱ አትጥሩ በቀልድም ቢሆን እኔ ከናንተ የበለጠ አውቄ አደለም የገባኝን ግን ከመናገር ወደ ሀላ አልልም

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 ปีที่แล้ว

    መክሊት በጣም አስተዋይ ነሽ ተባረኪ

  • @yesintiezer9143
    @yesintiezer9143 ปีที่แล้ว +1

    መክሊትየ ልክ ነሽ .. ለልጃችን እናስተላልፈዋለን 🤩

  • @fevenyermane4123
    @fevenyermane4123 ปีที่แล้ว +1

    Arko asabiy adenkush zem bey lalweldeshew setasbiy aychesh ay eny alku meklty feker

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ቅዱስ ይህንን ሰሃት አልወድም ግን አፈቅረሃለው 😅😅

  • @alyas.9658
    @alyas.9658 ปีที่แล้ว +1

    maklite yen filkilqe😊😊😊😊

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ለሞላውበተሰብ መቅድየኔ ቀበጥ

  • @enayko5471
    @enayko5471 ปีที่แล้ว

    Yeson ayinet gestachiw setute yabatuwa setutanew selez ewnetuwan new setute ayistem

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว

    ምርጥዎች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @amanueltube2101
    @amanueltube2101 ปีที่แล้ว +4

    እዮልሽ እኔ be 22 አመቴ 2ተኛ ልጄን አርግዣለው so ለትዳር ደርሰሻል ለማለት ነዉ

    • @mariyamawit
      @mariyamawit ปีที่แล้ว +5

      ለትዳር አልደረሰችም ...ሴት ልጅ በትምህርቷ ተመርቃ ስራ ይዛ መጀመሪያ ለብቻው መኖር ጀምራ ህይወት ገብቷት ነው ወደ ትዳር መግባት ያለባት...እናትና ሚስት ለመሆን መጀመሪያ በአይምሮ ና በአካል ዝግጁ መሆን አለባት... እንጂ ሳትማር ልጆችን መፈልፈል እና የትዳር እስረኛ ሆና መኖር ትርጉም የለውም

    • @amanueltube2101
      @amanueltube2101 ปีที่แล้ว

      @@mariyamawit yehonal ene gin ahun ye 22 amet lij negn gin 2tegna lijan ye 2 wer erguz negn gin gobz enat mest seketama negn gena beljenete besuwa edeme yetbrk tedar alegn bezu sew bememegnbt edeme ene behulu negr sektama hugnalw

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว

    ቅድስዬ ኮፍያ አታርግ ፀጉርክ ያምራል

  • @SadaYusuf-rr6rs
    @SadaYusuf-rr6rs ปีที่แล้ว

    ወላሂበጣምነውየምወዳችሁ

  • @geda630
    @geda630 ปีที่แล้ว

    Meklit❤😍👍

  • @SadaYusuf-rr6rs
    @SadaYusuf-rr6rs ปีที่แล้ว

    እናትሸአያቴንመሣይነትሁለየእናትሽንሳይእደሰታለሁ

  • @luluphonekebinshsindado
    @luluphonekebinshsindado ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምውዳቹ ❤ሁሉንም ቤተስብ

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ ปีที่แล้ว

    መክሊት ትክክል ነሽ ❤❤😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +1

    ውብ ቤተሰብ❤

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 ปีที่แล้ว

    የገኑ እድሜ አርባ ስምንት ማለት ነው❤😂

  • @RobiMan-wp8tm
    @RobiMan-wp8tm ปีที่แล้ว

    Lijuan behonku eyalku becha balhone

  • @seli1719
    @seli1719 ปีที่แล้ว

    so perfect siblings!

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 ปีที่แล้ว

    የቅዱስ ልደት የታለ ቆይ 🙄

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 ปีที่แล้ว +2

    ለቅዱስልደት ለምንአልተከበረም

    • @EmuyTube1
      @EmuyTube1 ปีที่แล้ว

      ተከብሮ

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 ปีที่แล้ว

      እኔም እየጠበኩኝ ግን የለም 🙄

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer ปีที่แล้ว

      ​@@aminanuredine4278tekbrol

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 ปีที่แล้ว

    አስቲ አታላግጡብን እኛ መሮናል ውይ

  • @kabetube
    @kabetube ปีที่แล้ว +1

    መክሊትገናሳይወለድ😂😂😂ለልጀአለች

  • @hailemelaku2873
    @hailemelaku2873 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ግን ለምንድነው ኮፍያ የምታደርገው??

  • @IkuriM-ty9tc
    @IkuriM-ty9tc ปีที่แล้ว

    😍😘😘

  • @ሰናይትተስፋዬ
    @ሰናይትተስፋዬ ปีที่แล้ว

    ❤ደስ ስትሉ በመቤቴ

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 ปีที่แล้ว

    Lidetu alfo yele ende?

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว

    ግን ከሁለቱ ማነው ታላቅ የገኒ ቤተሰቦች ስወዳቹ

  • @fregenetworku7423
    @fregenetworku7423 ปีที่แล้ว

    I Love you ❤

  • @ethopyoutube4417
    @ethopyoutube4417 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁየኔ ውዶች ❤❤

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว

    መክሊት አርቃ ነው እምታስበው የኔ ውድ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ሰቶሽ ደስተኛ ሆነሽ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃሽ❤ ...ገኒዬ ላንቺም ላባታቸውም ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ሰቷቹ የልጅ ልጅ ልጅ ....ለማየት ያብቃቹ❤

  • @mahiyemariyamlij4398
    @mahiyemariyamlij4398 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 ปีที่แล้ว

    Tamralachu 😀 dingil tibarkachu ichi qecaca satweld new ende wedihalew 😀

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @a72haddad35
    @a72haddad35 ปีที่แล้ว

    ሞደል ቤተሰብ

  • @كيسيدي
    @كيسيدي ปีที่แล้ว

    ❤❤❤💋💋🤣👍

  • @fatimaswa3171
    @fatimaswa3171 ปีที่แล้ว +1

    ገኒ ፈልጌሽ ነበር

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 ปีที่แล้ว

    መክሊት እባክሽ ለወንድምሽ ስጪው እኔ እንዲህ ለሴት ልጄ ስወልድ ብዬ ያስቀመጥኩት እቃ እግዚአብሔር ወንድ ብቻ ሰጥቶኝ እንዲሁ ቀርቷል ተይ አትከልክይው

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MuluTadese-k9d
    @MuluTadese-k9d ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤