የእኛ ቀናት #90 ማሚ ቅዱስን በጥብቅ አስጠነቀቀችው፡፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  ปีที่แล้ว +23

    www.youtube.com/ @kidusmulugeta1798
    የቅዱስ ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ በሚቀርቡት ቪዲዮዎች ይዝናኑ፡፡

  • @maryabayneh5647
    @maryabayneh5647 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መልካም ቤተሰብ ናችሁ የምትወዱት አምላካችሁ የልባችሁን መሻት እንዲፈጽምላችሁ የዘውትር ፀሎቴ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ከልጆቼ ጋር ሆነን ቢሮ ውስጥ ስሆን እንኳን እናንተን ነው የምሰማው በጣም አስተማሪ ናችሁ እማምላክ በፀጋ በመንፈስ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ አትለያችሁ እድሜ ከጤና ጋር ትስጣችሁ አሜን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +6

    ቢከፈላችሁስ ሲያንሳቹ ነው ሳንከፍል ብዙ ነገር እያስተማራችውን ነው ምስጋና ይገባችዋል ።
    እንደኔ ቅድስ የሚበልጣቹ ይመስለኛል😂ቅድስን በጣም ነው የምንወደው ብዙ ሰው ይወደዋል እረ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋቹ።ዴቨ አስትሮኖሚ እንጠብቅአለን ዴቫ ሙሁር ባቢ ስኳር ማር ጣፉጭ❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 ปีที่แล้ว +6

    ልጆቹ ጎረሞሱ ቅዱስ 2ኛ አባወራ ግር ማሞገሱ 😘😘😘😘ዋው ደስ ስትሉ ጌታ ለቁ ም ነገር ያብቃቹ ገኒ ምርጥ እናት ነሽ ❤️❤️❤️

  • @hayt3990
    @hayt3990 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወለሂ አላህ እረዥም እድሜ ሰቶሽ ያልጅ ል ጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ……… ለማያት ያብቀሽ ገኒዬ ወለሂ በጠም ነው ምወደቹ ቀሪ ዘማንሽን በልጆችሽ ደስተ ፈክተሽ ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-q5t
    @Hayat-q5t ปีที่แล้ว +3

    ገኒ ለገንዘብ ብላ ብቻ አይደለም ገኒ በዮቱብ ሳይሆን ጥንት ታዋቂ ናት ህዝብን በሚያስተምር ፊልሞች ዛሬም ብድካሟ ማግኘቷ የሚገባት ሲሆን ከገቢው ይበልጥ ደሞ ህዝብን እያስተማሩ ነው ከገኒ ቤተሰብ
    ብዙ ህዝብ ተምሯል ለምሳሌ
    ለልጆች ትምህርት ያላት ትልቅ ቦታ
    ከልጆች ጋር ፒስ መሆን
    ከልጆች ጋር መመካከር
    እናትና አባት ከልጆቻቸው ጋር ሲቀራረቡ
    ልጆች ጤነኛ ዐይምሮ ያላቸው ልጆች ይሆናሉ ከስነልቦና ይፀዳሉ ለማንኛውም ችግር አማካሪ ቤተሰብ ስላላቸው
    ልጆች ቤተሰብ ካላቀረባቸው ችግራቸውን ይደብቃሉ ለብቻቸው ስለማይወጡት አልባሌ ቦታና ስነ ልቦና ያጋጥማቸዋል
    ገኒ ደሞ ከልጆቿ ጋር ያላት ትስስር የሚደቅ ነው ማሻአላ
    ለሌሎችም ትምህርት ነው ስለ ገኒ ቤተሰብ ብዙ መጥቀስ ይችል ግን ለአንባቢ እዳሰለች ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +2

    ገንዬ ምርጥ እናት 🥰🥰ቅዱስ ማክልት በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ 🥰

  • @zebenaybayu6346
    @zebenaybayu6346 ปีที่แล้ว +1

    ማሚዬ ስዎድሽ ተባረኪ ፀጋወን ያብዛልሽ እደጉ

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ ስወዳቹ ምርጥ እናት ነሽእና የዱባይ ጉብኝትሽን በደንብ አሳይን እስኪ

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 ปีที่แล้ว

    Le genzebm serachehut letsedk sew yemilew ayatam siketl bewshet were yalmotewn mote yalehonewn hone blachu adelem ewnetegna betseb astemari geltse ena betam entertain video new slezi keep up gena dawit ena babim ykeftulnal❤❤❤

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t ปีที่แล้ว +1

    በዚ ዘመን የተባረከ ልጅ ስላለሽ ፈጣሪ ይመስገን

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว +1

    ገኒዬ በጣም ነው ምወድሽ ምርጥ እናት ልጆችሽ እመብርሀን ትጠብቅልሽ

  • @nihuy-xw2rt
    @nihuy-xw2rt ปีที่แล้ว +2

    Bretu ❤❤❤❤setameru mulu family ilove you ❤️ ♥️ ❤❤

  • @BrtukanYaregal
    @BrtukanYaregal ปีที่แล้ว +1

    ኦፍፍፍ ቅዱስ ታድለህ እንድህእይነት ቤተሰብ ስላለህ በጣም በጣም በጣም እድለኛነህ እኔ እንዴ የሚያቅፈኝ ሰው ባገኝ ብየተመኘው። በጣምበጣም እወዳችዋለው❤❤❤❤❤❤

    • @sportnews850
      @sportnews850 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ❤️🙏

  • @aswlws
    @aswlws 7 หลายเดือนก่อน

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 ปีที่แล้ว +1

    እሠይ መክሊት በዴንብ ትገርፍ😂😂😂 እናቴን አሥታውሽኝ ወላሂ

  • @AbubekerAlemu-ck3hb
    @AbubekerAlemu-ck3hb ปีที่แล้ว

    Waw telk enat

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 ปีที่แล้ว +7

    ገኒ አሪፍ እናት ነሽ እግዚአብሔር ፈቅዶ ከወለድኩ እንዳንቺ አይነት እናት ነው መሆን የምፈልገው❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd ปีที่แล้ว

    የናትነትት❤❤ ምክር አሪፍ ነው ቅዱሴ❤

  • @ChristianWorld-iu4or
    @ChristianWorld-iu4or ปีที่แล้ว

    Subscribed!
    Beautiful family!

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ ปีที่แล้ว

    ደስ የምትሉ ፋምሊ ናችሁ ግን ኮሜቶች በሠላም ነዉ ለራሰቸዉ አሪፍ ናቸዉ ግን ማንኛቹሁንም ለመሆን አትመኙ እሽ በራሳቹሁ መሆን የምተመኙትን ሁኑ 👍

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 ปีที่แล้ว

    Ya

  • @hawulitube7001
    @hawulitube7001 ปีที่แล้ว

    ኧረ በጣም ደሥ ትላላችሁ ታሥቀናላችሁ ❤❤❤❤የቤተሠባችሁ ፍቅር

  • @irikrir538
    @irikrir538 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እናት🥰🥰🥰

  • @leulalemseged3757
    @leulalemseged3757 ปีที่แล้ว

    እሺ አርጋለዉ❤❤❤❤ እወዳችዋለዉ ታድላቹ

  • @MihertMERCY-ob4ch
    @MihertMERCY-ob4ch ปีที่แล้ว

    በጣጣጣምምም ነው የምወዳቹቹ የምርር

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 ปีที่แล้ว

    Wow Ginyeee , you are amazing mom ❤ 1000 amet nurilachew.

  • @SamrawitAyele-m8q
    @SamrawitAyele-m8q ปีที่แล้ว

    Tewat lay keftewalehu enam sus honebegn programachu bezihu yeketel teru new betam.

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ ปีที่แล้ว +2

    ገነት እናቴ ሁሉም እንዳች ልጆቹን ቢያሳድግ ኖሮ ሳሬ ሀገር እዚህ መከራ ላይ ባልገባች ነበር በርቱልን እንወዳችኋለን❤

  • @JoSparta-b5t
    @JoSparta-b5t 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አርጋ ነው ምትጠፈጥፌያት

  • @miskirminda5251
    @miskirminda5251 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉዶች እኔም እንዳንቺ አይነት ባህሪ ነው ያለኝ በፍቅር የመቆጣት ልጆቼ ጓደኞቼ ናቸው

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 ปีที่แล้ว

    ገኒዬሥወድሽእደሀእናቴነውየማይሽ❤❤❤

  • @SamrawitAyele-m8q
    @SamrawitAyele-m8q ปีที่แล้ว

    Gobez bertu des setelu.

  • @eyerustadese4916
    @eyerustadese4916 ปีที่แล้ว +1

    ለፅድቅ ነወይ ተመችቶኛል😂

  • @konjoisma6880
    @konjoisma6880 ปีที่แล้ว

    ገኒዬ ዠኔቆንጆ በጣም ነው የምታምሩ እኔ ንንዳቺ ደም የሚል ቤተሠብ መመሥረት ነው የምፈለገክ አምላከ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤😊

  • @geja2809
    @geja2809 ปีที่แล้ว

    Lewogen derash wogen nw እባካችሁ ደምሩኝ

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 ปีที่แล้ว

    Ewnet beljoch ferw

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁ ያስቀናኛል የምር

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

    Geno jegena enat❤

  • @mahytube3800
    @mahytube3800 ปีที่แล้ว

    ገንዬ ሰላም ሁኝልኝ ከነልጆችሽ እባክሽ ገንዬ እንደልጅሽ አይተሽኝ ዩቱቤን ሼር አርጊልኝ ለልጆቼ ወተት መግዣ እንኮን ቢረዳኝ እባክሽ ተረጅኝ እንደ እናት

  • @yesyo3241
    @yesyo3241 ปีที่แล้ว

    lemagn enat yutub

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን ልክ እንደ ማሚ እናት መሆን እመኛለሁ

  • @fhfh2877
    @fhfh2877 ปีที่แล้ว +2

    ግን ቤታችሁ ኮተት አለው አስተካክሉት ሁልዬ አልጋላይ እደበሽተኛ ምድነው

    • @ሱሱ-ጸ6ሰ
      @ሱሱ-ጸ6ሰ ปีที่แล้ว +1

      እስኪ አስተዉሉ መጀመሪያ🙄🤔ዱባይናቸዉ አሁንኮ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว

    ማሚ ግን የኔን youtube ሼር አድርጊልኝ እስኪ❤

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط ปีที่แล้ว

    ገኒዱባይመተሽሳናግርሽመልስምየለ?

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 ปีที่แล้ว

    ለገንዘብ ነዋ ምን ጥያቄ አለ

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 ปีที่แล้ว

    Yes you are working for 💰 💴 💵!!! 😅😂❤

  • @ענתקסה
    @ענתקסה ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @sportnews850
    @sportnews850 ปีที่แล้ว

    ቤተሰቤ ደምሩኝ ❤🙏

  • @nebihatayalew8120
    @nebihatayalew8120 ปีที่แล้ว

    Ere tgstsss tefachi amtulnnn

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd ปีที่แล้ว

    እስኪ ገኒየ ዩቱብ መክፍት አልቻልኩም ከፍታችሁ ላኩልኝ from Saudi ይቅርታ ጋር

    • @infologyy
      @infologyy ปีที่แล้ว

      ልረዳሽ እችላለሁ ከፈለግሽ

  • @zehara5680
    @zehara5680 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ ለገንዘብ ስሩ እኔ ግን እንደገነት ንጋቱ አይነት ለመሆን እመኛለሁ

    • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
      @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ ปีที่แล้ว

      እራስሽን ሁኝ እንደማንም ለመሆን አትመኝ እዉነቴ ነዉ እሽ 🎉

    • @zehara5680
      @zehara5680 ปีที่แล้ว

      @@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ ለልጆቸ እናትነትን ነው ያልኩት

  • @almazayele430
    @almazayele430 ปีที่แล้ว +1

    Nice family ❤🥰🥰

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @lidujihad2826
    @lidujihad2826 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @HanaHana-jc8zw
    @HanaHana-jc8zw ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤