በ 18 ደብተራ በ 3 ዓመት ልጅ ደም የተመተተ መተት! 300 መቶ ሺ ብር ተከፍሎኝ ነው የገባሁት! ከተማሪና ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከአስተማሪ ጋር አደባድባታለሁ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 98

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን. በረከቶት. ይድረሰን.
    አባታችን እነኝ. ደብተራ. የተባሉት. ስቃይ. ነው. ያሳዩን. ቅዱስ. ግዩርጊስ. ፈልፍሎ. ከምድራችን. ያጥፋልን. በነሱ. የተነሳ. ስቃያችን. አየን
    አባታችን🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +37

    ይሄ ርኩስ መንፈስ ነው እንግዲህ ሀገር ቤተክርስቲያን እያመሰ ያለው በጎሳ በዘረኝነት እባካችሁ እንፀልይ 😭🙏🏿አባታችን መድኃንያለም ያቆይልን 🙇🏿‍♀️

    • @የደንግልማረያምልጀነኝ
      @የደንግልማረያምልጀነኝ ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እግዝአብሔር ማሰታወል ይሰጥን
      ሰው ክሰይጥን አልፈውል
      እህቴ እንች እንደት ነሸ ሰላም ነሸ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +1

      @@የደንግልማረያምልጀነኝ እንዴት ነሽ እህቴ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ ปีที่แล้ว +13

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏿እህቴ እንዴት ነሽ

    • @nebiattekle3245
      @nebiattekle3245 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 ปีที่แล้ว +2

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የእኛንም አድፍጦ የሚዋጋንን ጠላት በመለኮታዊ ሰይፍህ የታረደ ይሁን ልኡል እግዚአብሔር አባታችንን ያቆይልን

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ከምድርም ፍቅር ጠፍቷልና እንደቸርነትህ አድነን
    ወይኔ የሰው ልጅ ከሰይጣን ባሰኮ ምን ይሻለናል ከ60 ለማይበልጥ እድሜ እንዲህ ተጨካክነን እውነት ሰው መሆኔ አስጠላኝ እባክህ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @yeshemeda
    @yeshemeda ปีที่แล้ว +12

    ላንች የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ትድረስልን እኔም በስደት ተጨንቄአለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሒወት

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 ปีที่แล้ว +2

    እግዞ እባታችን እንደው ክፋታችን ጥግ ደረሰ ጌታ ሖይ ይቅር በለን ሑላችንም ታስረናል አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @world12384
    @world12384 ปีที่แล้ว +4

    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናታችን ድንግል ማርያም የተመሰገነች ትሁን አሜን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እድሜዎትን ያሰርዝም የድንግል ማሪያም ልጅ አቤቱ ማረን የሰራዊት ጌታ ተይዘናል ታስርናል አንችን የፈታች እመአምላክ እኛንም ከስራታችን ትፍታን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +2

    ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን ለንቺ የደረሰች እመብርሃን ለኛም ምልጇዋ ጸሎቷ አይለየን

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 ปีที่แล้ว +2

    ላንቺ የደረሰች እማምላክ ለኔም ለታሰርኩት ትድረስልኝ ,ቅዱስ ገብርኤል ያሳደከኝ ተመልከተኝ 🥲🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሤ እዪብ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሤቶሥ ሥለ ቅዱሥ ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግዱላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘመራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ የጌታዬ እናት ክብር ምስጋና ይድረስሽ ለሷ የደረሰች እመ ብርሃን ለኛም ትድረስልን🙏🙏

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትደረስልን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አንኳንደና መጡልኝ ብጽልት አሥብኝ አባታችን ጽጌ ማርያም በለው

  • @yeshimebettadesse6708
    @yeshimebettadesse6708 ปีที่แล้ว +2

    እመብርሀን ለአንቺየደረሰችልሽ ለኛምትድረስልን ለአባታችንእረጂም እድሜከፄናይስጥልን አሜን አሜን

  • @henokgetachew8874
    @henokgetachew8874 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ሊቀ መላኩ አንተው ጥብቀን ብስራታዊው መላክ

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 ปีที่แล้ว +2

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 😍😍😍

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አቤቱ አምላኬ ከዝህከክፉ መንፈሰ አተሰውረን እመቤቴ ቅድሰት ድግል ማርም በሰደት ያለነውን አንቺከል ሊል ጥላከለላ ሁኝን 🙏🙏🙏

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን፣ እህታችን እንኳን እመቤቴ ማረችሽ።

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +10

    ለናተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን😭😭😭

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጡ አባታች እድሜ ና ጤና አብዝቶ የስጥልን

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 ปีที่แล้ว +3

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasamanle ❤😮.

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ በጸሎት አስቡን ❤😢😢

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @wubetfanuel-jv5vf
    @wubetfanuel-jv5vf ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግ/ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሁን በዓብይ ፆም እያገለገሉ ያሉት የት ነው እባካችው ምታውቁ ጠቁሙኝ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ ปีที่แล้ว +2

    ለአች የደርሰች። የኛም ተደርሰልን እመቤቴ እናቴ

  • @mikdisstory4301
    @mikdisstory4301 ปีที่แล้ว +2

    እግዞ ማረነ ክርስቶስ እመቤቴ መጨረሻሽን ታሣምርልሽ ታምር ነው ተሰቃየሽኮ

  • @martabiru444
    @martabiru444 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ከበር ምስጋና ይድረሳት

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱን ይባርኩን ቀሲስ ።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +1

    አቤት:የሰማዩጌታ:ክፉዎች:የትይሆን:መግቢያችሁ:አውነት:አይድላችሁ:ቆማችሁአትቀሩ:እህቴ:ላቺየደረሰ:ለኛም:ይድረሥልን:ቅዱስ:ገብርኤል:አባቴ:ጠብቀኝ

  • @marshiiyeefikar830
    @marshiiyeefikar830 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚዓብሔር ይመስገን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +2

    ምን አይነት የተረገመ መንፈስ ነው።
    አባቴ በረከተወ ይድረሰኝ ❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +1

    አባይይይይይይዬ:በፀሎት:አስቡኝ:ወድሞቼ:ተበታትነዋል:በየቦታው:ጭቀትልሞትነው:በሰው አገር:አደራ:አደራ:ወለተኪዳን:ብለውአስቡኝ:አባቴ

  • @adeesadees9259
    @adeesadees9259 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የሠማይ አምላክ አንተ ተመልከት ሣናውቅ እያለቅነው ።

  • @techlehulu
    @techlehulu ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ፀጋውን አሁንም ያብዛሎት

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 ปีที่แล้ว +2

    ሆ ድንግል ድረሽልን እናቴ ማርያም

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 ปีที่แล้ว +4

    ውድ አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና

  • @ሠማእቷ
    @ሠማእቷ ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታዬ ማረን

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት ማርያም ላች የደረሰች ለኛም ለልጆቿ ትድረስ አምላኬሆ እኛንም ከስደት መልስህ ለንሰሀ አብቃን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤና ጀምሮ ይስጠዎት

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን አምላክ

  • @gegez3074
    @gegez3074 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን፣ደህና፣መጡ፣አባታችን፣እድሜና፣ፀጋውን፣ያብዛሎት

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ ปีที่แล้ว +6

    እንደው ሰው ከፍሎ አጥያትን በገንዘቡ ይገዛል ወይኔ እመብርሃን አሁንስ መኖር ፈራሁ ሰው ያስፈራል ከባዶች ሆነናል ።

  • @danielkassu8298
    @danielkassu8298 ปีที่แล้ว +2

    ላንቺ የደረሰ ቅዲስ ሚካኤል ለኛ ይድረስ።

  • @semeremuzey6541
    @semeremuzey6541 ปีที่แล้ว +1

    የዘብሩ ዳኛ ይጠብቅሽ። አብሳሪው ወደ ቤቱ ይመልሰን

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 ปีที่แล้ว +1

    abet igzo abetu getahoyi ante maragn yeker balan 🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @gegez3074
    @gegez3074 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ፣፣ማህርነ፣ክርስቶስ፣ማረን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስበኝ

  • @luliastar2095
    @luliastar2095 ปีที่แล้ว +1

    አምብርሃን ተአምሃረስ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍ ለእኔ ቤትስ መቸ ይሁን የደርሰኝ እመቤቴ

  • @abinetasrat8795
    @abinetasrat8795 ปีที่แล้ว +2

    Abate memhri emebrhan titebikot tsegaw bereketo yideribgn edimena tsega yisitilign

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሃን ምስጋና ይገባሻል ለእኔም ድረሽልኝ እናቴ

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 ปีที่แล้ว +1

    Pray for me foramet kerosene

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 🙏 ምህረቱን ይላክልን 🙏 አባቶቻችንን ያቆይልን❤

  • @tesfahiwetmengstab3940
    @tesfahiwetmengstab3940 ปีที่แล้ว +1

    Egziabiher yante har hyihun aba

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ማርን

  • @smalhaft3935
    @smalhaft3935 ปีที่แล้ว +1

    አዝጎ😢😢😢😢😢😢

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ ปีที่แล้ว +2

    አቤት የሰው ልጅ ክፋቱ 🥺ላንቺ የደረስች ወላዲተ አምላክ ለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 🤲👏👏⛪️🕊️⛪️🕊️

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ አባ ድረሱልን ጂጂጋ በጣም ውጊያላይ ነን በጣም ፈተና ነው እባኮን ድረሱልን አባ

  • @jhcc8341
    @jhcc8341 ปีที่แล้ว +1

    አችው ድርሽልን ወለላይቱ

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 ปีที่แล้ว +2

    esay enkuwanm tafawash sew le kifat 300,000 yawaxaxal enyas kifatachn baza enate dngl maryam enenm le dajsh abqiny😔

  • @hiitsme6013
    @hiitsme6013 ปีที่แล้ว +1

    Lenam Yedaresalegna lenati yedaresaw

  • @mariyamawit747
    @mariyamawit747 ปีที่แล้ว +1

    Ere Rne Abate ayne lay. Kuch. Bilo. Yafetibacheewal

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ปีที่แล้ว +1

    እግዚዎ

  • @messifeker6077
    @messifeker6077 ปีที่แล้ว +2

    እንደው በማርያም እኝክን አባት የት ነው የማገኛቸው

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhre yemsegene amen enqane dese alse ehtaecene lanche yedrsewe embate mareyame amlake gebrale legame yedrselne amen ewnte betame newe yemkibdewe metadele newe

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅረ ብለተን አምላክይ ከክፈ ጣበቅን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁ መድኃኔዓለም ክርስቶስ ዕድሜዎትን ያርዝምልን እኛም በእጆት እንፈወስ ዘንድ እመ ብርሃን ትርዳን ✝️

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ማህረነ እንዲ ህ የሰው ክፋት ጥግ 😭😭😭😂

  • @Sintayehu27
    @Sintayehu27 ปีที่แล้ว +2

    አባ የት ነው ሚገኙት
    ላናግሮት ፈልጌ ነበር መልካም ፈቃዶት ከሆነ?

    • @akirtadele796
      @akirtadele796 ปีที่แล้ว

      Goro weyn amba maryam tagegnachewaleh

  • @abrhamtekleab3175
    @abrhamtekleab3175 ปีที่แล้ว +2

    Aba edme ystut

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 ปีที่แล้ว +1

    የእኝህ አባት ቁጥር የሚውቅ በውስጥ አዎሩኝ ጎሽ ተባበሩኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @bizubizu3221
    @bizubizu3221 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️

  • @mikedelta658
    @mikedelta658 ปีที่แล้ว +1

    የኛው እዩ ጩፋ

  • @mozarboygaming5014
    @mozarboygaming5014 ปีที่แล้ว +1

    አሁንማ ደብተራ በ tiktok እኮ live መግባት ጀመረ ። ማሰራት የምትፈልጉ ምናምን እያለ live ላይ ዘመናችን እዚ ደረሰ

  • @hopeaddisfeven3419
    @hopeaddisfeven3419 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ቦታውን ንገሩኝ

    • @mariyamawit747
      @mariyamawit747 ปีที่แล้ว

      Weyin Amba. Mariyam
      Addis Ababa wust. New

  • @khasokha5798
    @khasokha5798 ปีที่แล้ว +1

    እኔአላምነዉም ሠዉዬዉን

    • @samueladem1935
      @samueladem1935 ปีที่แล้ว

      የትኛዉን ሰዉየ አንተ ደደብ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

    ሕልም ፍቱልኝ በተደጋጋሚ አንድ ሰው በህልም ማየት ምንድነው ይሄው 5 ዓመት ሆነኝ

    • @mariyamawit747
      @mariyamawit747 ปีที่แล้ว

      Min .silish min sihon. Wey min siwesidibish new yayeshuw

    • @8october187
      @8october187 ปีที่แล้ว +3

      በሱባኤ ጠይቂ ወይም መምህር ተስፋዬ live program ገብተሽ ህልምሽን ይፍታልሽ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

      @@8october187 እሺ እህቴ live ገብቼ አዳምጣለሁ መደወል አልቻልኩም ከ ሀገር ዉጭ ነኝ

  • @AbrhaHailu-q7j
    @AbrhaHailu-q7j 8 หลายเดือนก่อน

    እነ ኢሚገርሚኝ የሀ ሁሉ ጨጫታ ምን ኣስፈለገ አንደዚ ያደርጋት ደብተራ ለምን ስሙን ኣየጋለጠም ካለሆነ ደብተራዉ እያባራታተቹ ስንት ግዚ እንደዛ ኣይነት ኣየን መፈቲሃ ኣልመጣም