You blessed brothers, you are teaching and alerting these artificially locked protestants. But you aren't answering their questions because they don't have any questions. Thanks 🙏🙏🙏
Bengerchin lay gedlat menfs yalbet sew betam yitelal mikantum ye kidusan tarik be abzagnaw le getachin le medanitachin iyesus kirstos bilew be babur iskemfchet be zetit iske mekekl yedrsun nachew ehe demo le setan min yakil setanin inde miyandid maseb aykebdim miknatum isun titew le amlkachew sile teswu gedlat betam le kirstina hiwet yabertal betam
ይገርማል ፕሮቴስታንት ውስጥ በዚህ ልክ ስርዓት ያለው ሰው ይኖራል ብየ አስቤ አላውቅም ትገርሚያለሽ በርቺ ::
እውነት ነው እሷ የተረጋጋችና አዳማጭ ናት። አብዛኛዎች ጩሄታምና ከእኔ በላይ የለም ብለው ስለምያስቡ ግብዝነት አለባቸው።
እኔም የምር በጣም እርግት ያለች ልጅ ናት
ገርሞኛል የሆነ የክርስቲያን መንፈስ አለባት እንጅ እኔም በዚህ ደረጃ ስርአት ይኖራል ብየ አላምንም ነበር
ተሳዳቢና ቅብዝብዝ እሚሆኑት እኮ ከኛ የወጡት ናቸው እሷ እዛው ስላደገች ነው
Aynshi ywutam mnshim Des ayl josiyn lememsel mehonu new zegiy
ውይ ውይ ውይ እናንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር እንዴት ይወዳታል በነገራችን ላይ ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ ድቁና እየተማሩ ነው እግዚአብሔር ቢወድ እና ቢፈቅድ እንደ እናንተ የሱ አገልጋይ እንዲሆኑ የዘውትር ጸሎቴና ምኞቴ ነው ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ የልብሽን ሀሳብ እግዚአብሔር ይፈጽምልሽ ብላቹ
መርቁኝ ጸልዩልኝ
Egziabher Yelibshin meshat yadrglsh
Bertu egiziber yabetacheu
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጺምልሽ❤
@Meseret21 አሜን አሜን አሜን ሁል ጊዜ በጸሎትሽ አስቢኝ የኔ እህት ስለ በጎ ምኞትሽ በጣም ነው የማመሰግነው
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ።
እኔ ነጋ ጠባ እናንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል በጣም ብዙ መልሶችንም አግቼበታለሁ
እኔም ❤❤❤
እኔም በስምአብ እንዴት ደስ እንደሚሉ በነገራችላይ ብዙ ነገር እየተማርን ነው
የ ኦርቶዶክስ አርበኞች በርቱልን። ጴጤዎችም በርቱልን እየጠየቃችሁ እኛ ኦርቶዶክስን እያበረታቸሁን ነው። ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት። ❤❤❤❤❤
ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህታችንም ተባረኪ በአንቺ ጥያቄ እኛም እየተማርን ነው።ከጠየክሽው ጥያቄ ውስጥ ሰዎች በፆም ወቅት እራሳቸውን ያጎሳቅላሉ ብለሽ ለጠየቅሽው ጥያቄ በውጭውም ዓለም ቦታውን ዘነጋሁ ጓደኛዬ በስድት ያለፈችበት ቦታ ሰዎች በእማማት ሰሞን ልክ በዛ ሰሞን እንደሆነ አድርገው ደረታቸውን እየደቁ( እየመቱ) ያለቅሳሉ የህ በኢትዬፕያ ብቻ አይደለም እነዚህ ሰዎች የተክፈለላቸው ስጋ ስለገባቸው ነው አመሰግናለሁ።
ዋጋ ለማለት ብዬ ነው ለውጦብኝ ነው ይቅርታ።
በጣም ብልህ ሴት ነሽ
ኢየሱስ አይሰበክም አልልም
ቅዳሴውን ሰምቸዋለው
ስትል በጣም ገርሞኛል
እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለጥልሽ።
When you listen to it with open heart. you will know The whole kidase it about jesus.
የኔ ወድ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይሰጥልን በጠም ነዉ ምንወደቹ😍😍😍😍
እናንተ ወጣቶች በጣም ገረማችሁኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወንድሜ ልደትዬ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ማንም ጴንጤን መምህራኖቻችህ እንዲህ አያስተምሩም ግን ልባችሁ እንዲ ያደነደነው አዚምም ያረገባችሁ እንዳታስተውሉ እሄ አዚም ነው
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ብዙ ነብስ እያዳናችሁ ነው። ልጅቱም ትሁት ነች። 17:27
በርቱ ወንድሞቼ ልዑል አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ።
ልደት በእውነት ሰለ ዚች ድንቅ እምነታችን ሰትመሰክር ❤❤ .ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ🙏 አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ኡውንተ እንድተ መትደል ነዉ ያ ኦርቶደስ ምሆን ኑ ዉንዴ እንድት ቂደስት ቤት ክርተን ❤️ሰል ሁሉም ንገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏✅💒💒
በጣም የምትገርም ወጣት ናት። ትግስት አላት። በቅርብ ዕውነቱን ታገኘዋለች ብዬ አምናለሁ።
ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ልብ አርስ ልጆች ናቹሁ በመቤቴ ተባረኩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉
እኔማ ዋና ፖለቲከኛ ሁኘላቹ ነበር አሁን ግን ጣሊያን መጥቶ ቢወረነም አረ በጭራሽ እምሰማም አይመስለኝም በእውነት ለጴጤ ብቻ ሳይሆን ለኛ ለተዋህዶም ጠቅሞናል ብቻ ተባረኩ በርቱልን ልጆቻችን ኮራነባቹ
እህት አለሜ አባቶችም ይሁኑ ገዳማዊያን እናቶች እህቶች በባዶ እግራቸው የሚሄዱት የዚህ አለም ብልጭልጭ እና ምቾት
አያስፈልገኝም ሲሉ ነው ባጠቃላይ ስለጌታ ፍቅር ሲሉ ነው እኔ እንደተረዳውት እራሳቸውን የሚጥሉት ድሎት ምቾትን የማይፈልጉት ብንችል መፀሐፍ ቅዱሱን በደንብ ብናነብ ስለሁሉም ነገር መረዳት ይቻላል ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ይርዳን
ኤርሚዬ የኔ ጠበለል❤❤❤❤
የክርስቶስ ወንጌል ሲገለጥ በኦርቶዶክስ ቤት እንደ ፅሀይ ነው የሚበራው❤❤❤❤ኑ❤በብርሀን ተመላለሱ።
ጥንቆላ በክርስቶስ እየሱስ የተወገዘነዉ እህታችን ገብተሽ ብታዉቂ ይሻላል ሰለኦርቶዶክስ ተዋህዶ
በእነሱ ቤት ወይም በጴንጤዎች ቤቶች በብዛት ጥንቆላን በስፋት ስለሚሰሩ እኛንም በእነሱ ልክ ሊሰፉን ይፈልጋሉ እናተ ለእኛ አትኖሩልንም እኛ ለራሳችን እን ራለን በራሳችን ቤት ውስጥ ያለውን የምናቀው እኛ እጂ እናተ አይደላችሁም ስለ እራሳችሁ ቤት ውስጥ ስላለው ነገር ብቻ አስቡ በማይመለከታችሁ ውስጥ አትግቡ በቃ የራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች
እርጋታሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይግለፅ ልሽ በብርሃኑ ተመላለሺ ዘንድ ምኞቴ ነው።
ቓለ ሂወት ያስማለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ብርታቱን ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያስመሰግናችሁ መማማር ነው ❤❤❤
Yene geta temesegen ye denegel mariyam lij sewedek senesa lemetaberetagn bezi hula hatiyat wuset kosheshe lije beleh lemetaberetagn ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኑአሚ የኔ እህት!!!!
🎉🎉❤ወድሞቻችን እድሜና ጤና ጸጋዉንም ያብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉
አቤት ልደት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉
የእህታችን እርጋታን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ይጠብቅልን❤❤❤❤ በርቱ
ጎበዞች በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ተባረክ
ተባረኩ ብዙ ነብስ እያዳናችሁ ነው
ቃለወጥ ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሻንም
የኔ ዉድ ወንድሞቼ በርቱልን አውዳቹሃለው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ገድላትን መቀበል እማይፈልጉ ገድላት ላይ እንዳሉ ቅዱሣን ለክርስቶስ ብለዉ መከራ መቀበል ስለማይፈልጉ ምድራዊ ደስታን ስለሚፈልጉ ነው።ለኛ ኦርቶዶክሶች ደሞ በእምነታችን እነድንፀና እና መልከም ሰራዎችን እንድንሠራ ምሣሌዎቻችን ናቸው ።
በጣም ስርአት ያላትልጅ ናት እስከ መጨረሻው ነበርኩ ሲወያዮ እርጋታዋና መረዳቷ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ♥️♥️🥰
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤ሁሌም መልስ አላት እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ❤❤❤❤❤ወንድሞቸ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
እየሱስ አማላጅ መሆኑን የማይቀበል አደጋ ላይ ነው ::
@@nq2865እየሱስ እሱ ፈራጅ ሆኖ ሳለ አማላጅ የሚል ነው አደጋ ላይ ያለው
Thank you LideteKal. I proud of you
የእግዚአብሔር ቃል ሁለት አፍ የለው ሰይፍ ይበልጣልና ኖሃሚን ኦርቶዶክስ ሆና እንድትመሰክር ምክንያት ሊሆናት እነደሚችል ማን ያውቃል
እግዚአብሔር በርትዕት ሃይማኖት ያጽናችሁ።
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!
ስርአትዋ❤❤❤❤
Wendimoche Tebareku Qalehiwote Yasemalin
I have no word to express Ermi
ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ❤❤❤❤
በእናትሽ ገድላትን ብታነቢው ከቅዱሳኑ ተጋድሎያበረታን ዘንድ ስለሚያስፈልጉ ናቸው ይህን ተረጁ
Lemn emdehone sayakut yiferalu wey gud
@@RishanZewdeሳስበው እዛው እንደፈለጉ እየበሉ እየጠጡ እየተኙ ስለሚነሩ ገድል ሲባል ይፈራሉ ለክርስቶስ ብለን የምንጋደለው ገድል ላለመጋደል ይመስለኛል
ልክ ነሽ በዚያ ቤት ዝነጣ(እራቁት መሄድ) ያለገደብ መብላት ያለበት ነው እንዲት ብለውእንደእነ ቅድስት አርሴማይጋደሉ
❤❤❤❤ወይ ወይ ሰርአት🎉🎉🎉
Kal hewet yesmalin yene wendem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ዉሎውን እንደሚመስል በነዚህ ጎበዝ ወጣቶች አይተናል ጆሲ እግዚአበሔር ይርዳል አትዘግይ ወንድሜ
ወጣቶች ከነዚህ መልካም ልጆች ተማሩ ውሎአችሁን ምትውሉባቸውን ሰወች ለዩ ከክፉ የዋለም እንዲሁ ነው ሚጠፋው
ይገርማል. ትህትኘናሽ ከጴንጤ ለመጀመሪያ. አየሁ ተባረኪ
ወንድሞች ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹእድሜና ጤና ይስጣቹ እህቴ ቀጥተኛዋን መንገድ ይምራሽ በርቼ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ገድለ ተክለ ሃይማኖት ገጽ 246 ምዕራፍ ፵፰፡፩-፭
ልቡሰ ሥጋ ጋኔን (ባሕረ አልቅም) --- አባታችን ጋኔኑን ካስወጡለት በኋላ አጥምቀው ወደክርስትና ለወጠው ክርስቶስ ኃረዮ አሉት በኋላም አመንኩሰው መንግስተ ሰማያትን የሚወርስ ሆኗል።
❤🙏
እሰይ እንኳን ሆነ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Wendimachin lidet kale hiwot yasemalin Ermi esua endigebat yasredabet menged❤❤❤
በዉነት ደስ በሎኛል
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እስመ አይልባ ዘይሳአኖ ለእግዚአብሔር ብርታት ይስጣችሁ ወንድሞች ❤❤❤
እርጋታዋ ደስ ሲል❤❤❤❤
ውይይይይይይ የኛ እንቁዎች ስትደመጡ የማትሰለቹ ትህትነችሁ ሰውን ማክበር ጩሀት የለ በእውቀት ነ በስነ ምግባር የተሞላችሁ እግዚአብሔር ከዝህም በላይ ይጨምርላችሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌"አምላኬ ሆይ ከእቅፍ ኣታውጣኝ"ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
❤❤❤
wow lidetye tileyaleh eyesus ybarkh mgerm ewuket mebarek new tiktok le eyesus
ግማሽ ሚባል ነገር የለም ግን ለማወቅ መምጣትሽን አደንቃለው እግዚያብሄር ልቡናሽን ይክፈቱልሽ።
You blessed brothers, you are teaching and alerting these artificially locked protestants. But you aren't answering their questions because they don't have any questions. Thanks 🙏🙏🙏
ወ ን ድ ም ቼ, ሁ ሌ ም, ታ ስ ደ ም ሙ ኛ ላ ች ሁ, አግዚአብሔር, ረ ጂ ም, ኅ ድ ሜ, ከ ጤ ና, ጋር, ይ ስ ጣ ች ሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
እንዴት እርጋታ እና ሰላም ያላት ልጅናት በፈጣሪ
በርቱ ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤
መጠየቕ ይቻል ?
Our elders father translated holi bible from Hebrew to geze and Arabic this church does a lot for Ethiopia Christian’s
💖💖💖💖💖💖💖
ማታ እስከ ምትወጡ ጠዋት ተነስቸ እናተን ፍለጋ እገባለሁ እፉፉፉ❤❤❤❤❤❤ ደሞ ደምሩኝ
ኦርቶዶክስ ❤❤❤
l❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
🙏🙏🙏🙏
ለማወቅና ለክርክር የሚመጡ ያስታውቃሉ።
kalehiwot yasemachehu wendemoche tekeatayachehu negne
እህታችን ብዙ ሰዋች በእየሱስ ሳያምኑ ጥሩ ስራ የሚሰሩ ኡሉ ። በሥራቸውም የተመሠገኑ የተሸለሙ እሉ። እነዚህን ምን ልትያቸው ነው? ድነው ነው እየስሩ ያሉት?
ገድልንም እትፍሪው ሀዋርየትም ተጋድለው ነው ላንቺ ያቆዪሽ።
ግን በስመ አብ ጴንጦዎች ፆም ስግደት በጐ ማድረግ ይፈሩታል
ዝም ብለሽ አፍሽን አትክፈቺ እንደ እናንተ ፆመኛ ነኝ እየፆምኩ ነው ብለን ጉራችን ስለማንፈ ነው🙄በደንብ ነው የምንፆመው በጎም እናደርጋለን ምክኒያቱም ምንጫችን ጌታ ኢየሱስ ነው እኔን ምሰሉ ስላለን ጌታችን
@tiz59905 ክኽክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭😭😭😭😭
አቤት ውሸት እግዚኦ ሆዳም 🤣🤣🤣🤣🙆♀️🙆♀️@@tiz59905
ለዘለአለም ኦርቶዶክስ አትሁኝ ለማንም ትርኪ ምርኪ ጴንጤ ተብሎ ስርአት አይቀነስም አይጨመርም.::
Eko
ጴንጤ ነክ አንተ ፖለቲካ እየሰራክ ነው እኛ ኦርቶዶክሶች የአንድ ሰው ነፍስ መጥፋት ያስጨንቀናል
Amarelgn bela setasetela ere wedza eske zelalem atemchi plz
ላንተ ለባለጌው ትርኪ ምርኪ ልንመስልህ እንችላለን አሁንም እደግመዋለሁ ለንተ ለተሳዳቢውና ለባለጌው ጴንጤው ወይም የወንጌል አማኙ ግን በእግዚአብሔር በዘላለም ፍቅሩ የተወደደ ኃጢያቱ የተከደነለት በመከራና በመስቀል ጣር የተገኘ እየሱስን በማመን በዳግም ውልደት የእግዚአብሔር ልጅነትን ያገኘ የመንግስቱ ወራሽ ነው
እግዚአብሔር ስለ አንድ ሰው ነፍስ መጥፋት ግድ ይለዋል። ስለዚህ አንተ ኦርቶዶክስ ከሆንክ የማንንም ነፍስ መጥፋት አትፈልግም ነበር ግን ፕሮቴስታንት ከሆንክ ይህን ልትል ትችላለህ። እህታችን ለማወቅ ነው የምትጠይቅ፣ ያደገችበትም ሃይማኖት ያስተማራትን ነው የጠየቀች። ደስ የሚለው ግን እንደ እነ ልደተ ቃል፣ ዲያቆን ዘማርያም፣ ኤፍሬም፣ ዲያቆን (አሁን አብሮ የነበረው) ስላሉን እንኮራባቸዋለን።
Alegn
ሰላም ወንድሞቻችን የምንወዳችው በእናንተ ፔጅ እንስቶች ሲሳተፉ ወንጌል ሰለሆነ የሚሰበከው ነጠላ ወይም ሻሽ ጣል ቢያረጉ ፀገሐራቸውን የሚል ሐሳብ አለኝ ተባረኩ በርቱ 💒💒💒💒❤️❤️❤️🙏
Ldetye yene melka. Berta
የእኛ ኦርቶዶክሶች ኦየሚሸፈን እየሱስ የለንም !
ጴንጤዎች እየተማራችሁ የቱ የጴንጤ ነው እስቲ እንዱህ አይነት ትምህርት የሚያስተምረው እናተ ብቻ ገድል እያላችሁ ጌታን ክርስቶስን ካዳችሁ የናተ ተጠሪዎች ኦርቶዶክስን ስደቡ ተብላችሁ ስለ ሆነ የምትመጡት ልባችሁን ክፍት አርጋችሁ አትመጡም መርጦ አማኝ ናችሁ አቤት ጌት በልጆቹ እየሆነ ያለው ሁሉ ይገርማል
🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ልደት በእናታስለቀሰኝ😢😢😢
Orthodox mehon metadel nw🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Bengerchin lay gedlat menfs yalbet sew betam yitelal mikantum ye kidusan tarik be abzagnaw le getachin le medanitachin iyesus kirstos bilew be babur iskemfchet be zetit iske mekekl yedrsun nachew ehe demo le setan min yakil setanin inde miyandid maseb aykebdim miknatum isun titew le amlkachew sile teswu gedlat betam le kirstina hiwet yabertal betam
ክርስቲያን ወንድሞቼ እየተከታተልኩዋችሁ ኦልሞስት ነጋ እኔ ያለውና
እንደንግግሯ ከሆነ ልጅቱ መልካም ልብ አላት። ለመማር ፈቃደኛ ትመስላለች!
ውይ. ግን. ትእግስታቹ
Anchi kaweksh ybekanal zm bale af zmb aygebam zm bey
ገድላት ማለት ምን ማለት እንደሆነ አታውቅም ማለት ነው?
Tenkway pente nw endawm lesan eyalu aganenet yemiterut eych. Beza lay lijtewa yemtselemelemw yemtmwazezew ere beselase
Sil hulum nager igzaber yimsagan
ፈለገ "ቅዱሳን እንዴቴ ናችሁ?" ሲል ሰማሁት እንዴ? ምን ማለት ነው?
የ ጴንጦዎችን ንግግር ይዞ ነው
@ልደት:- "ሥራቸው ይከተላቸዋል" የሚለው ጆሲ ከገለጸው ጋር የሚስማማ ይመስለኛል። "ሥራቸው ይከተላቸዋል" የሚለው "ሥራቸው ለጽድቅ እንዲበቁ ያደርጋቸዋል" ማለት አይሆንም? የልጅቱም ሐሳብ ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ይመስለኛል።
ቅዱሳን እንዴት ናቸሁ ምን ማለት ነዉ ????????
ምን ላድርጋችሁ ወንድሞቼ
አኬ, ሌ ሎ ች ም, መ ም ህ ራ ን, ወ ድ ማ ች ን ን, ብ ታ ግ ዙ ት, መ ል ካ ም, ይ መ ስ ለ ኛ ል 🙏🙏🙏
Sw endet bezefeked yemeral million ye hahmanot derejete lidersu nw ere tegbabu dear protestant egnan tewnen