የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች እና ተግባራቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በዚህ በዛሬው ቪዲዮ የሞተር ዋና ዋና ክፍሎችን ቀለል ባለና ለማስታወስ በሚያመች መልኩ አዘጋጅጄ አቅርቤላችኋለሁ። ከቪዲዮው ቁምነገርና ዕውቀት እንደምታገኙበት እምነቴ ነው።
    ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክና ሼር ማድረግን አትርሱ። መልካም ቆይታ ፣አመሠግናለሁ

ความคิดเห็น • 9

  • @binyam781
    @binyam781 ปีที่แล้ว +4

    ቀለል ያለ የማስተማሪ ዘዴዎቻችሁ ይመቸኛል።በርቱ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ አስተማርከን!!!
    ምንም እንኩዋን ከፍቼ የማየት እድሉ ባይኖረኝም ስለምንነታቸው ትልቅ ትምህርት ያዝኩበት:: 🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +4

    አብዛኞቻችን መኪና አስነስተን መሔድ ነው አለቀ ጥሩ አስተማሪ ቪዲዮ ነው

  • @kibromabeyneyru
    @kibromabeyneyru 2 หลายเดือนก่อน

    Wow I love ur lecture short and briefe nice

  • @fasikafentawu-bs8mz
    @fasikafentawu-bs8mz ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እጅግ ጠቃሚ ነው

  • @ahmedhassen4559
    @ahmedhassen4559 ปีที่แล้ว

    በክፍል ከፋፍለህ
    ፖሰት ብታድርግ ጠቃሚ ት/ት ነው