Pink road - ፒንክ ሮድ
Pink road - ፒንክ ሮድ
  • 19
  • 734 298
የቃሊቲ ምድብ ሁለት መፈተኛ ቦታ ሙሉ መረጃ #driving #drivinglicence #መንጃፍቃድ #menjafikad
ይሄ ቪዲዮ የመንጃ ፍቃድ ለሚያወጡ ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ።ምክንያቱም ይሄንን የመፈተኛ ቦታ ተማሪዎች እንዲያዩት የሚፈቀደው ለመጨረሻው የተግባር ፈተና ከተቀጠሩበት ሁለት ቀናት ቀደም ብሎ ነው ። ይሄ ደግሞ ተማሪዎች የጊቢውንና የመፈተኛ ቦታው በቅጡ ሳይረዱት ና በቂ ልምምድ ሳያደረሰጉ ለፈተና እንዲቀርቡ የሚያደርግ ነው ።
በዚህም ምክንያት በርካቶች ፈተናውን በመውደቅ ለተጨማሪ ወጪና የሞራል ውድቀት ተዳርገዋል ።በመሆኑም ይህ ቪዲዮ ተማሪዎችን ቀድሞ በማዘጋጀት ረገድ ከፍተኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለን እናምናለን ።
มุมมอง: 7 251

วีดีโอ

የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች እና ተግባራቸው#የሞተርክፍሎች #መንጃፈቃድ#carmotor
มุมมอง 18K2 ปีที่แล้ว
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በዚህ በዛሬው ቪዲዮ የሞተር ዋና ዋና ክፍሎችን ቀለል ባለና ለማስታወስ በሚያመች መልኩ አዘጋጅጄ አቅርቤላችኋለሁ። ከቪዲዮው ቁምነገርና ዕውቀት እንደምታገኙበት እምነቴ ነው። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክና ሼር ማድረግን አትርሱ። መልካም ቆይታ ፣አመሠግናለሁ
የመንጃ ፍቃድ ፈተና ጥያቄዎች- የመንጃ ፈቃድ ጥያቄና መልስ-የመንጃ ፈቃድ ትምህርት ፈተና
มุมมอง 32K2 ปีที่แล้ว
የመንጃ ፍቃድ ፈተና ጥያቄዎች- የመንጃ ፈቃድ ጥያቄና መልስ-የመንጃ ፈቃድ ትምህርት ፈተና
የቃሊቲ ህዝብ አንድ ፣ምድብ 4 መፈተኛ ቦታ#መንጃፍቃድ #drivinglicence #kalitidrivingexam
มุมมอง 47K2 ปีที่แล้ว
እንደምን ከረማችሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ? በዚህ በዛሬው አስተማሪ ቪዲዮዬም የቃሊቲ የህዝብ አንድ ፣ምድብ አራት መፈተኛ ቦታን የሚያስቃኝ ቪዲዮ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ይህ ቪዲዮ ለበርካቶች እንቆቅልሽ የሆነውን የመፈተኛ ቦታ በማስተዋወቅ ረገድ ትልቅ ጠቀሜታ ይኖረዋል ብለን እንገምታለን ። መልካም ጊዜ በያላችሁበት እንመኛለን ።
የመንጃ ፍቃድ ፈተና ጥያቄዎች-ለቃሊቲ ፈተና የሚረዱ 50 #menja #fikad #quastion&answer
มุมมอง 133K2 ปีที่แล้ว
ክቡራን ወድ የቻናሌ ቤተሰቦች በቅድማያ ሰለ ጎርፍ ፉካ በተሰናዳው ጥያቄ ላይ 5 ሳ . ሜትር የሚለው መልስ " 5 ሜትር" በሚለው ተስተካክሎ እንዲነበብልን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንጠይቃለን ። በመቀጠል ይኸ ቪዲዮ በቃሊቲ ለሚጠብቃችሁ የመጨረሻው የፅሁፍ ፈተና እጅግ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው በመተማመን ፣ በመላው አለም ተሞክሮ ጠቃሚነቱ በተረጋገጠው የጥናት ሙዚቃ (study music ) አጅበን ።በተረጋጋና ተፈጥሮአዊ በሆነ ድባብ ጥያቄዎችን ትሰሩዋቸው ዘንድ በማሳሰብ የተባረከ ጊዜን እንመኝላችኋለን። ስህተቶቻችን እንድናርም በመጠቆምና ቪዲዮአችንን ላይክና ሼር በማድረግ ስለምታግዙንም እናመሠግናለን ። ለአይንና ለመንፈስ ደስ...
የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች ፣ትርጉምና ጥቅማቸው
มุมมอง 15K2 ปีที่แล้ว
እነዚህ የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች አንድ አሽከርካሪ ጠንቅቆ ሊያውቃቸውና ምንነታቸውን ሊረዳቸው የሚገቡ ነገሮች ናቸው ። እነዚህ ምልክቶች ጠንቅቆ ያወቀ አሽከርካሪ ስለሚነዳው መኪና ደህንነት የሚያውቅና ራሱንና ሌሎች ካላስፈላጊ አደጋ የሚጠብቅ ነው ። ይህ ቪዲዮ ለጀማሪ አሽከርካሪዎችና ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ከፍ ያለ ጠቀሜታ እንደሚኖረው እርግጠኞች ነን። #dashboardlights #የዳሽቦርድላይምልክቶች #መንጃፍቃድ
Learn Traffic Signs, Test your sign IQ by this quiz..#roadsigns #internationalroadsign #roadsignquiz
มุมมอง 1.8K2 ปีที่แล้ว
Road signs use symbols rather than words to convey their message. Symbols Provide instant communication with roadway users, overcome language barriers, and are becoming standard for traffic control devices throughout the world. Familiarity with symbols on traffic signs is important for every road user in order to maintain safety. Test your sign IQ by this quiz.#roadsigns #internationalroadsign ...
አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች ትርጉምና አገልግሎታቸው#internationalroadsigns #roadsigns
มุมมอง 16K2 ปีที่แล้ว
በዚህ ቪዲዮ አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች ፣ጥቅምና አገልግሎታቸውን ሰፋና ዘርዘር ባለ መልኩ አዘጋጅተን አቅርበናል። እነዚህን ምልክቶች በበቂ ሁኔታ መረዳትና ግንዛቤ መፍጠር ለበርካታ አሽከርካሪዎች ትልቅ ጠቀሜታ ከመስጠቱም ባሻገር ፣ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ የመጣውን የትራፍሪክ አደጋ ለመቀነስ ይረዳል ብለን እናምናለን ።
የቃሊቲ ህዝብ አንድ መፈተኛ ቦታ- Hizib1 Kaliti Mefetegna
มุมมอง 70K2 ปีที่แล้ว
#የቃሊቲምድብአንድመፈተኛ #menjafikadfetena#ቃሊቲየተግባርፈተና ይህ የቃሊቲ የህዝብ አንድ- የምድብ አንድ የመፈተኛ ቦታን የሚያስቃኘው ቪድዮ ለበርካታ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል ።ምክንያቱም በርካቶች ከዚህ የተግባር ፈተና በፊት ይህንን ጊቢ ለአንድ ቀንና ከዛ ላነሰ ሰዐታት ብቻ ነው የማየት ዕድሉ ያላቸው ።ስለዚህ ተማሪዎች ይህንን ጊቢ ቀድመው በመተዋወቅ ራሳቸውን ለሚጠብቃቸው ፈተና በስነልቦና ተዘጋጅተው እንዲቀርቡና በተሻለ ውጤት ፈተናቸውን ማጠናቀቅ እንዲችሉ ያግዛቸዋል የሚል እምነት አለኝ። ስለዚህም ስለመፈተኛ ቦታቸው በቂ መረጃ ለመስጠት በተሻለ የካሜራ ጥራትና በሙዚቃ አቀናብሬ በማቅረቤ...
የቃሊቲ ምድብ አምስት የተግባር ፈተና #menjafikadfetena#ምድብ5ቃሊቲ#menjafikad
มุมมอง 12K2 ปีที่แล้ว
ይህ የቃሊቲ የምድብ አምስት የመፈተኛ ቦታን የሚያስቃኘው ቪድዮ ለበርካታ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች እጅግ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣል ።ምክንያቱም በርካቶች ከዚህ የተግባር ፈተና በፊት ይህንን ጊቢ አንድ ቀንና ከዛ ላነሰ ሰዐታት ብቻ ነው የማየት ዕድል ያላቸው ።ስለዚህ ተማሪዎች ይህንን ጊቢ ቀድመው በመተዋወቅ ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ያግዛቸዋል የሚል እምነት አለኝ። #drivinglicence #የቃሊቲየመፈተኛቦታ#ምድብአምስትአውቶሞቢል#drivinglicence #ምድብ5#መንጃፍቃድ#cardashboard#menjafikad#menjafikadfetena#menja#fikad
የመንጃ ፈቃድ ፈተና ጥያቄዎች#የመንጃፍቃድጥያቄዎች #menjafikadfetena#menjafikad
มุมมอง 28K2 ปีที่แล้ว
25 የተመረጡ ጠቃሚ የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች #drivinglicence #የመንጃፍቃድጥያቄች #የቃሊቲ ፈተና#menjafikadfetena#menjafikadmawtat#cardashboard #roadsigns #drivinglicence #menjafikad #menja#fikad#fetena በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች የሚጠቅሙና የሚያግዙ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው በቆንጆ አቀራረብ ተሰናድቶ ቀርቧል። ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ጠቀሜታው የጎላ ይሆናል ብለን አዘጋጅተን ስናቀርብ ብቁ አሽከርካሪዎችን በማፍራት ሂደቱ ላይ የድርሻችንን ማበርከት በመቻላችን ደስታ ይሰማናል።#የመንጃፍቃድ ጥያቄዎች #menjafikadfetena...
የመንጃ ፈቃድ ፈተና ጥያቄዎች- በአሽከርካሪዎች ስነባህርይ ዙሪያ የተመረጡ ጥያቄዎች#menjafikadfetena #ስነባህርይ#መንጃፍቃድ
มุมมอง 25K2 ปีที่แล้ว
በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች የሚጠቅሙና የሚያግዙ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው በቆንጆ አቀራረብ ተሰናድቶ ቀርቧል። ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ጠቀሜታው የጎላ ይሆናል ብለን አዘጋጅተን ስናቀርብ ብቁ አሽከርካሪዎችን በማፍራት ሂደቱ ላይ የድርሻችንን ማበርከት በመቻላችን ደስታ ይሰማናል።#የመንጃፍቃድ ጥያቄዎች #menjafikadfetena#drivinglicence #መንጃፍቃድ
የመንጃ ፈቃድ ጥያቄዎች - በዳሽ ቦርድ ዙሪያ 20 ጥያቄዎች
มุมมอง 30K2 ปีที่แล้ว
በዳሽ ቦርድ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 25 መሠረታዊ ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው ይዘን ቀርበናል።ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ተጨማሪ አጋዥ መማሪያ በመሆን እንደሚያገለግል እናምናለን ።#ዳሽ ቦርድ #cardashboard #menjafikad በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች የሚጠቅሙና የሚያግዙ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው በቆንጆ አቀራረብ ተሰናድቶ ቀርቧል። ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ጠቀሜታው የጎላ ይሆናል ብለን አዘጋጅተን ስናቀርብ ብቁ አሽከርካሪዎችን በማፍራት ሂደቱ ላይ የድርሻችንን ማበርከት በመቻላችን ደስታ ይሰማናል።#የመንጃፍቃድ ጥያቄዎች #menjafikadfetena#drivinglicence #መንጃፍቃድ #...
የቃሊቲን የመንጃ ፍቃድ ፈተና በአንዴ ይለፉ
มุมมอง 76K2 ปีที่แล้ว
ይህ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች መሠረታዊ ና በቃሊቲ የአሽከርካሪዎች መመዘኛ ፈተና በቂ ዕውቀት የሚያስጨብጣቸው ጥያቄዎችን የያዘ ቪዲዮ ነው። ይህንን ቪዲዮ በአለም አቀፍ ደረጃ ጠቃሚነቱ በተረጋገጠ የጥናት ሙዚቃ (study music) ዘና ብለው ከጥያቄዎቹ ጋር እንዲግባቡ ጥረት ተደርጓል። ስለዚህም የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ራሳቸውን እያዝናኑ ጥቃዎቹን ትሰሩ ዘንድ ተጋብዛችኋል።#የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች #የቃሊቲ የፅሁፍ ፈተና #menjafikad
የመንጃ ፈቃድ ፈተና ጥያቄዎች - አለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶችን የሚመለከቱ ጥያቄዎች# #menja #fikad #roadsigns
มุมมอง 75K2 ปีที่แล้ว
እነዚህ የመንገድ ዳር ምልክቶች በመሆን በመላው አለም የሚሰራባቸው ፣የአሽከርካሪዎች መግባቢያ ቋንቋ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው ።ስለዚህ ስለነዚህ ምልክቶች ማወቅ ለአንድ አሽከርካሪ ጠቃሚ ሳይሆን ግዴታውም ጭምር ነው።ስለዚህ እነዚህ ጥያቄዎች ጠቃሚነታው የጎላ ና ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎችም በአጋዥነት የሚያገለግል ነው። በዚህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች የሚጠቅሙና የሚያግዙ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው በቆንጆ አቀራረብ ተሰናድቶ ቀርቧል። ይህ ቪዲዮ ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ጠቀሜታው የጎላ ይሆናል ብለን አዘጋጅተን ስናቀርብ ብቁ አሽከርካሪዎችን በማፍራት ሂደቱ ላይ የድርሻችንን ማበርከት በመቻላችን ደስታ ይሰማናል።#የመን...
በአለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች ዙሪያ የፈተና ጥያቄዎች|driving licence exam|#drivinglicence #driving #exercise
มุมมอง 46K2 ปีที่แล้ว
በአለም አቀፍ የመንገድ ዳር ምልክቶች ዙሪያ የፈተና ጥያቄዎች|driving licence exam|#drivinglicence #driving #exercise
ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች 40 ጥያቄዎች #menjafikadfetena #menja #fikad
มุมมอง 25K2 ปีที่แล้ว
ለመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች 40 ጥያቄዎች #menjafikadfetena #menja #fikad
የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች - የሞተር ሃይል አስተላላፊዎችን የተመለከቱ 40 ጥያቄዎች
มุมมอง 40K2 ปีที่แล้ว
የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች - የሞተር ሃይል አስተላላፊዎችን የተመለከቱ 40 ጥያቄዎች
በሞተር ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 40 ወሳኝ ጥያቄዎች#menjafikadfetena #menja#የመንጃፍቃድ #engineexercise
มุมมอง 34K2 ปีที่แล้ว
በሞተር ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 40 ወሳኝ ጥያቄዎች#menjafikadfetena #menja#የመንጃፍቃድ #engineexercise