Ethiopia - “አስዋንን ማፈንዳት እንችላለን” የዲፕሎማቱ አነጋጋሪ ጥቆማ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @mekonnenyalew108
    @mekonnenyalew108 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ስብኢናቸዉ እኮ ነዉ የኢትዮጵያ ወታደርሮች ይምይስደምመኝ i like it

    • @koala10ish
      @koala10ish 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ብስብስ ውርንጭላ ፈታ ደሊ፣ የኤርትራ ተገንጣዮች አትበል፣ የኤርትራ ነጻ አውጪ በል፦ ብስብስ፦ እንኳን አስባችን፣ አንድ ኩባያ የ ኤርትራችን አፈር አታገኝም፦ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ለአንድ ሀገር አንድ ጀግና በቂ ነው የዚህ አይነት ጀግና🇪🇹👍

  • @ArayaTV
    @ArayaTV 8 หลายเดือนก่อน +9

    👆👆👆👆👆👆👆
    ይገርማል፣ ታሪክን እንዲህ ስንሰማ በጣም ደስ ይላል። ቀጥሉበት እናመሰግናለን።

    • @koala10ish
      @koala10ish 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ብስብስ ውርንጭላ ፈታ ደሊ፣ የኤርትራ ተገንጣዮች አትበል፣ የኤርትራ ነጻ አውጪ በል፦ ብስብስ፦ እንኳን አስባችን፣ አንድ ኩባያ የ ኤርትራችን አፈር አታገኝም፦ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ አጎሰቅለው አቁስልው ቆራርሰው አለልቅ አልሸቸው አለህ ሆይ እናት ሀገር ኢትዮጵያን አንተ ጠብቅልን❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @islamicrecitations207
    @islamicrecitations207 8 หลายเดือนก่อน

    Good for the truth what Miles said

  • @Wendsenadugna-yf2cv
    @Wendsenadugna-yf2cv 8 หลายเดือนก่อน +1

    መንጌ 💪👍😍

  • @MrDewelu
    @MrDewelu 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ አስተያየት ወኔ፡ ሰባሪ፡ ትኩረት ቀያሪአ፡ ስተያየት ነው፡፡ ቅንነት ይጎድለዋል፡፡

  • @IssaTes-f5j
    @IssaTes-f5j 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሁንም እንድገምልህ የኤርትራ ነፃነት የመጣው በሕዝቦቿ ደም ነው።

    • @hreetabebe3979
      @hreetabebe3979 8 หลายเดือนก่อน

      It is not! You all Erterian know it, it is your mercenary act. Army officers of Mengistu helped you!

  • @SemereZeccarias
    @SemereZeccarias 8 หลายเดือนก่อน

    Very wise person.

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 8 หลายเดือนก่อน

    Israel got us we as Ethiopians need our unity and love each others Allah will helps us inshallah

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢 አንተ ምን እያልክ ነው ጭራሽ

  • @senaitmekuria7266
    @senaitmekuria7266 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hbjcghjhgh8928
    @hbjcghjhgh8928 8 หลายเดือนก่อน +7

    ትንታኔው በጥላቻ የተመሰረተ ነው ግልጽ ጥላቻ ነው

    • @wustewuste9392
      @wustewuste9392 8 หลายเดือนก่อน +1

      በሀገር ለመጣ ጥላቻ ሲያንሰው ነዉ

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 8 หลายเดือนก่อน +2

    Feta daily ይድፋችዉ በንዳወች 😮😮😮😮

    • @koala10ish
      @koala10ish 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ብስብስ ውርንጭላ ፈታ ደሊ፣ የኤርትራ ተገንጣዮች አትበል፣ የኤርትራ ነጻ አውጪ በል፦ ብስብስ፦ እንኳን አስባችን፣ አንድ ኩባያ የ ኤርትራችን አፈር አታገኝም፦ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢ጦርነት ራቡን ጭራሽ አያወራም

  • @AdanechTsegaye-f5r
    @AdanechTsegaye-f5r 8 หลายเดือนก่อน

    እይ ።አሁንስ።እጅ እጅ አልከኝ ትዕዛዝ እታንት

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe 8 หลายเดือนก่อน +1

    በሰው ብር ነውእንዴ ማስታወቂያ የምትሰራው ?ከደገምከው፡ብሎክ አደርግሃለሁ

  • @nuramana.y.n4822
    @nuramana.y.n4822 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
    አንድ ምን ሆነበት ቀናት
    አማራም ኦሮሞ
    ቲግሬም
    አንድነታችንም ብንሰክ ማንም አይደፈረንም ነበር ላምባሳደሮቻችን ክብር ይጋባቸዋል አሁንም ቢሆንም
    በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ሰላምን ያምጣልን ከምንም በላይ ሰላም ነው ሰላም ይሻላል ጦርነት

  • @lubabaahmad7640
    @lubabaahmad7640 8 หลายเดือนก่อน +1

    መንጌ ናፈቀኝ

  • @DefendTheTruth1
    @DefendTheTruth1 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks Sir 🙏 ሙሉ ቃለምልልሱን ወድጄዋለሁ፣በተለይ @8:02 ላይ "ስምምነቱ ስህተት ነው" & @10:11 ላይ "ፈረሱ_ወይስ_ጋሪው_ይቅደም!? የሚለው መጠየቅ አለበት ያሉትን❤ Spot_on. አዋቂዎችን ያብዛልን፣ አሜን!!

    • @koala10ish
      @koala10ish 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ብስብስ ውርንጭላ ፈታ ደሊ፣ የኤርትራ ተገንጣዮች አትበል፣ የኤርትራ ነጻ አውጪ በል፦ ብስብስ፦ እንኳን አስባችን፣ አንድ ኩባያ የ ኤርትራችን አፈር አታገኝም፦ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦

  • @Abreham-u4l
    @Abreham-u4l 8 หลายเดือนก่อน

    Denz

  • @arabseid7881
    @arabseid7881 8 หลายเดือนก่อน

    የድሮ ሰዎች በጣም ሀገራቸዉን ኢትዮጵያን ይወዱዉ ነበረ የዉጪም ጠላት አይደፍራት ነበረ አሁን ግን በጣም የሚያሣዝነኝ የኦነግ ሸኔ ጉዳይና እንዲሁም የፋኖ ጉዳይ ነዉ

  • @tittms2199
    @tittms2199 8 หลายเดือนก่อน +3

    Ay Ethiopia hulie gura yesew Hager mewrer..

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 8 หลายเดือนก่อน

      ጉራ ምትለው እትዮጵያን ነው? ደሞ የማንን ሀገር ነው የወረርነው? እውር ነህ እንደ ሰውየው?

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 8 หลายเดือนก่อน

      ስምህ እራሱ Titt ይላል ትርጉሙም ጡት ማለት ነው ጡታም ነገር ነህ

  • @waynelewis78
    @waynelewis78 8 หลายเดือนก่อน +1

    የድሮ ሰወች ቢያስተዳድሩጥሩ ነበር ….?

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 8 หลายเดือนก่อน +1

    የራሱን እህብ በርሃብና ጦርነት የሚፈጅ መንግስ ምንም ቢል የሚሰማው የለም 😊

  • @hayatahmed4560
    @hayatahmed4560 8 หลายเดือนก่อน +1

    He said real why you didn’t agree with him.

  • @FekredinJemal-sn3qu
    @FekredinJemal-sn3qu 8 หลายเดือนก่อน

    የበሠበሠ አሥዋን እናፈነደዋለን ግብጽ ጣልቃ በቀጥታ ቀርቶ በተዘዋሪ ከገባች መንግሥት መጀመሪያ በሐገር ውሥጥ ያለውን ሠላም የቤት ሥራ መሥራት አለበት።

    • @koala10ish
      @koala10ish 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ብስብስ ውርንጭላ ፈታ ደሊ፣ የኤርትራ ተገንጣዮች አትበል፣ የኤርትራ ነጻ አውጪ በል፦ ብስብስ፦ እንኳን አስባችን፣ አንድ ኩባያ የ ኤርትራችን አፈር አታገኝም፦ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 8 หลายเดือนก่อน +1

    Weyane new ye bahir ber yasatan

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 8 หลายเดือนก่อน +2

    የድሮዎቹ ጀግኖች ናቸው ከልባቸው ታሬክ ሰሬ ዳር ድንበርን አስከባሬ የአሁኖቹ የአብይ ጋርድ እንጅ የህዝብ አገልጋይ ነው

    • @koala10ish
      @koala10ish 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ብስብስ ውርንጭላ ፈታ ደሊ፣ የኤርትራ ተገንጣዮች አትበል፣ የኤርትራ ነጻ አውጪ በል፦ ብስብስ፦ እንኳን አስባችን፣ አንድ ኩባያ የ ኤርትራችን አፈር አታገኝም፦ከሰላሳ ዓመታት በፊት፣ ጦቢያ ከኤርትራ የተዘረፉ ሁለት ወደቦች ነበሩዋት። ባለቤቶቹ ኤርትራውያን ከጦቢያ ጌቶች ሩስያና አሜሪካ መንጋጋ ነጥቀው ደርግን አባረው አገራቸው ካስመለሱ ግን፣ ጦቢያ በሰከነ ዋጋ ከፍላ የወደብ ግልጋሎት ማግኘት ትችላለች፦ ኤርትራውያን የዋሆች ስለሆኑ፣ ጦቢያውያን እንዲከፋቸውና እንዲራቡ አይመኙም። እና ጦቢያይዋን ይግባቹ፣ ኤርትራ መቸውም ጊዜ የጦቢያ አካል ሁና አታቅም እስከ አሜሪካውያን እና ኢንግሊዞች ለጂኦፖለቲካቸው ጥቅም ሲሉ ለሃይለስላሴ እንዲወራት እና ስጦታ እንዲሰጥዋት ከወሰኑ ጊዜ ጀምሮ። ጦቢያውያን ንብረታቹ ያልሆነ ለመጉበጥ መመኘት እና ማቀድ አቁሙ ጦቢያቹ ብትንትንዋ ወጥታ እንዳትፈርሳቹ፦

  • @lifenetet485
    @lifenetet485 8 หลายเดือนก่อน

    Banda

  • @abuabdulhamid5498
    @abuabdulhamid5498 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ጊዜውን ያላገናዘበ ሸውራራ አሰተያየት ነው።

  • @tube7318
    @tube7318 8 หลายเดือนก่อน

    አወ አሷንን ማፈንዳት አለብን

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንተው ትጠይቃለህ አንተው ትመልሳለህ ቢያንስ ሰውዬው ሲያወራ ብታሰማን ዘጋቢው

    • @SanadBh-i8v
      @SanadBh-i8v 8 หลายเดือนก่อน

      ከጋዜጣላይ የተፃፈ እኮነው የሚያነበው

  • @ኢብራሂምኢብራሂም-ቀ3ሐ
    @ኢብራሂምኢብራሂም-ቀ3ሐ 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኔምለው አማራ መቸ ነው ሰላም የምናገኘው

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 8 หลายเดือนก่อน

      ሀሀ

    • @Yfdbkg
      @Yfdbkg 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs 8 หลายเดือนก่อน

      ስትመጡ ነዋ ቀራችሁኮ ምነው😢😂

  • @MuluAde
    @MuluAde 8 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ዶክተር የድፕሎማሲ ውል የጠፈው ነው። ኢትዮጲያ የምትሽሎከል ሀገር አይደለችም

  • @abuabdulhamid5498
    @abuabdulhamid5498 8 หลายเดือนก่อน

    ሶማሊ ላንድ ማለት ለ3 አሰርተ አመታት በራሷ እየተዳደረች ያለችን አገር እንዴት ከኢትዮጵያ ክልሎች ጋር ያወዳድራል ያለፈበት ፖለቲካ ነው።

  • @AtomaHenok
    @AtomaHenok 8 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ እኮ ነገሯች አስፍቶ የመመልከት አቅም ነዉ።ሁሉም ዜጋና መንግስት ደግሞ ተፎካካር ፓርትዎች ይሄ ችግር ለማሻሻል ካልሰሩ ነገ ከዚህ የባዜ ነገርም ሊመጣ ይችላል።

  • @alarabby
    @alarabby 8 หลายเดือนก่อน

    ኢሰራኤል በአሜሪካ ትከሸ ነው እሰካሁን ልትኖረ የቻለቸወ ። የምኢራባውያን ቅኝ ገዥዎች ወደብ ነች፣

  • @surafeltibebu4522
    @surafeltibebu4522 8 หลายเดือนก่อน +4

    ለ 120 ሚልዮን ህዝብ አንድ የኪራይ ወደብ ይዘን ሊያውም ቀይ ባህር ወጥረት ላይ ባለበት ወቅት ስለ ባህር በር መጨነቅና ማውራት የፖለቲካ ውጥረት ማርገቢያ ተደርጎ መነሳቱ አሳፋሪ ነው

  • @amanuelhaylu4501
    @amanuelhaylu4501 8 หลายเดือนก่อน

    እዚህም እዛም ፉከራ ፉከራ ፉከራ
    ፉከራ የሽንፈት ምልክት ነው!!

    • @hreetabebe3979
      @hreetabebe3979 8 หลายเดือนก่อน

      I know why you all Eriterians d in Ethiopian politics when it isn't your concern; just a few more months or just a year. You will suffer the consequence of your evil act against the innocent Tigrians. For every action, there is an equal( in the natural world, in fact sometimes more equal in the social world ), reaction.

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 8 หลายเดือนก่อน

    abdele usman is the first leader shermarke is the second leader of somalia

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 8 หลายเดือนก่อน

    Xadiqanin yemimeslu sewoch tenama hasab yelachewum.

  • @afityzola5922
    @afityzola5922 8 หลายเดือนก่อน

    ፈታ ዴይሊ ቀን በቀን እይዘቀጣችሁ ነው። አስተካክሉ፣ ካልሆነ ዘረኝነት ይዞአችሁ ይጠፋል። ተጠንቀቁ።

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደማስበው ይህ ሰው ወቅታዊውን እና ቀጣዩን የቀይ ባህር ፖለቲካ ኢትዮጵያ ላይ ምን እንደምፈጥር የገባቸው አይመስለኝም

  • @abdimuhammed2591
    @abdimuhammed2591 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሉ ባልታውን እና ግምትን ትተክ ዜናውን ብቻ ብታቀርብ

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 8 หลายเดือนก่อน

    ግብጽ. የታጣቀችውን አልሰማም።ሽማግሌው 😂

    • @ez0sa0
      @ez0sa0 8 หลายเดือนก่อน

      Ethiopiawiw alsisi bada ko nachu tigraway

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስማ ይሸንሽንህና የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትን ሸኔ ብለህ በቅጽል ስም ስትጠራ ለምን አራጁን ጃውሳ ፋኖ ከምትል ጃውሳው ፋኖ አትልም

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዉሻትና ትርጉም አልባ ንግግር መነገር በብልፅግና መንግሥት የተለመደ ስለሆነ ብዙም አይጋርምም።የአስዋንን ግድብ መፈንደት ቀርቶ እዝህ አፍንጫዉ ሥር የለዉን የአሳብ ወደብ መያዝ አይችልም።

  • @ኢትዮጲያሆይንቂንቂ
    @ኢትዮጲያሆይንቂንቂ 8 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ስተት የመሠለህን ማቅረብ በጣም አሣፋሪ ነው።ፈታ ዴሌ ሁሌ በለሠለሠ መልኩ ሠትት መፈላለግ ይቅር ሃገርክ ናት።

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 8 หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌🙏🙏

  • @infinityPower_
    @infinityPower_ 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጲያ ትቅደም

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 8 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ፍሳሓ ስለ ቀይባህርና ከሱማሌ ላንድ ጋር ስለ ተደረገው ስምምነት በሰጡት አሰተያየትት አልስማማም። ባህር በር ምንም ጥቅም የለም በማለት መለስ ዜናዊ የበህር በር አስጥቶናል። ይኸን ሀሳብ ነው ዶክተር ፍሳሓ ያንፀባረቁት ትክክል አይደለም። ኢኮኖምስ አይደለሁም ብለዋል በዛው ብቀጥሉ ጥሩ ነበር እንደ አንድ ኢኮኖሚስት ስለ ወደብ ጥቅም አለመኖር ከሚተነትኑ። አዲስ አበባ ወደብ ሳይኖር ብዙ ፎቆች እንደ ተሠሩ ጠቅሰዋል። እነዛን ፎቆች ለመሥራት በወደብ እጦት ምክንያት ምን ያህል ወጭ እንደ ወጣ ኢኮኖሚስት ባለመሆናቸው አይገባቸውም እንፈርድባቸውም ግን በእድሜም ቢሆን ይገነዘባሉ ማለት ይቻላል የመንግሥትን ጥረት ሁሉ ለማጣጣል ካልፈለጉ።

  • @SeenSo-x8n
    @SeenSo-x8n 8 หลายเดือนก่อน +2

    Welahi temechehege nesa asetesaseb alehe gene Iseral werari neche Hamas ena ye hamas degafi nege

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ffeta one thing u forgot as usual Ethiopia never won war without Eritreans do u remeber General Aman Andom he single handedly finished Somalia General Aman killed himself instead of giving his hand to red terror killer mengistu. General Aman was yehegnoch jegna nebere.

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 8 หลายเดือนก่อน

    Bአራባና ቆቦ ትንታኔ።

  • @towfikamanaman2263
    @towfikamanaman2263 8 หลายเดือนก่อน

    አሱዋን ከመሄዳችን በፊት በደቡብ ሱዳን :በሰሜን ሱዳን :በኤርትራ የታዘብንን መሬት እናስመልስ

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 8 หลายเดือนก่อน

      Badm 🇪🇷🇪🇷💪💪

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 8 หลายเดือนก่อน

      አይቀርም ባድመን በቻ ሰይሆን አሰብንም በድመንማ ከ20 አመት በላይ ይዘን አያቁለጨለጭነቹ ነበር እድሜ ለሕዋት እስኪበቃቹ ፈነጫቹ ሴቱ ለይ ተጫወታቹ ንብረት ዘረፋቹ የኛ መጋጨት ለናንተ ሰርግና ምለሽ ሆነ ማሰከፈለችን አይቀርም

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 8 หลายเดือนก่อน

      @@amiranuremo5166 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪

  • @abebemegra3580
    @abebemegra3580 8 หลายเดือนก่อน

    Eechi yihe min yilal?Qoy medaberiya ina sheqta sheqet kalmeta, medihanit kalmeta hizb zim yilaal?Hulum awqi negn bay tuf!

  • @josephghebrengus7458
    @josephghebrengus7458 8 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia tewut gura Cuba, Germany, Russia ,..... egeza new Somalian yashenefachu.

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 8 หลายเดือนก่อน

    የሰውየው ግምገማ ትንሽ ችግር አለው ! ይሁንና ቁም ነገርም አለው!

  • @GoodMorning-o4e
    @GoodMorning-o4e 8 หลายเดือนก่อน

    ተወደደም ተጠላም ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ሆናለች የፋኖ ተረት ተረት ከወሬ የዘለለ ምንም ዉጤት አያመጣም

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ወሬ

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሳብዎት ስህተት ነው

  • @MuseAdeme
    @MuseAdeme 8 หลายเดือนก่อน

    ቅንቅን ትንታኔ

  • @keletaberhe7593
    @keletaberhe7593 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ሶማልያ ኩባ ጣልቃ ባትገባ ማሸነፍ ቀርቶ ሶማልያ ራስዋ አዋሽ ትገባ ነበር ዝምብላችሁ አትዋሹ።

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 หลายเดือนก่อน

    Scratch any of the most civilised Somali person, you will find a primitive nomad lurking underneath closer to the surface. That's the problem of Somalia when it comes to any relationship they have with Ethiopia. They easily forget the massive bond between our society, unfortunately.

  • @tegegnayele5465
    @tegegnayele5465 8 หลายเดือนก่อน +1

    ልከ ነው

  • @ኢብራሂምወጉ
    @ኢብራሂምወጉ 8 หลายเดือนก่อน

    ቱልቱላ ሸማግሌ ወይ አግዛቸው ወይ ዝም በል

  • @kidanehabtegergish8429
    @kidanehabtegergish8429 8 หลายเดือนก่อน

    Stop advertise

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 8 หลายเดือนก่อน

    ቁም ነገሩ ኢትዮጲያ የኤርትራን ንብረት አሰብን በወረራ ይዛ በነፃ ለተጠቀመችበት 30 ዓመታት የወደብ አገልጉሎት ክፍያው እስከ ወለዱ ሳይፈጸም እና ሳይከፈል አሁን ሊደረግ የማታሰበው የወደብ አገልግሎት ከፍሎ መጠቀምም አይቻልም

    • @netsanetkochito3029
      @netsanetkochito3029 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ante jezba ke Ethiopia lay wurede. Dikala

    • @amicheonline1238
      @amicheonline1238 8 หลายเดือนก่อน

      @@netsanetkochito3029 ስለየትኛዎ ኢትዮጲያ ነው የምታወራው እበት ኪኪኪ ወላሂ አማራ አልሆንም እያለ የሚገደልባት ወይስ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የማይቻልባት ኢትዮጲያ ጋላ ካልሆንክ በስተቀር ይሄን ያህል እንደከብት አታስብም ኪኪኪኪ

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 8 หลายเดือนก่อน

    ዜና ስሰሩ የሚጎረብጥ ነገር አትስሩ እስራዔል የሁዳ ከሀዲ ነው ያለ ንብረታቸው የዛሬ 70 አመት በምዕራባዊያን ሀይል የተቋቋመች ነው ታዲያ ጠላቷ ማን ነው በአረቡች ምድር በግድ እድትመሰረት የተደረገች ሀገር ናት የሚገርወም ደሞ ለሙስሊምም ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ክብር የላቸውም በአጋጣሚ አውቃቸዋለው በቃ የሁዳ የሁዳ ነው ሌላ የሚገልፃቸው ቃል ቢኖር እልነበር ስለዚ በኢትዮጵያ እስራዔል አመልላኪነት እቃወማለው

  • @quran.kerim20239
    @quran.kerim20239 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yhe demo endesu yejaje hasab teshkmo yzoral

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 8 หลายเดือนก่อน

    Tew arrfatchu teKemeTu. Yeh masfafat astesaseb betetewet yishalal. Somalen yeuwegaw man endehone yitawKal. Ahun, man yehon yemiygezachu??!
    Aye yigna Doctor. Keyet yemeTa angetna hodd new. Mogn.

  • @የልዑልቤት
    @የልዑልቤት 8 หลายเดือนก่อน

    ፈታዎች በቃ የባንዳ ቃል አቀባይ ሆናችሁ? ለናንተ ብር ማዋጣቴ በጣም ይቆጨኛል መጠርጠር የነበረብኝ አፋችሁን አውጥታችሁ ብር ስጡን ያላችሁ ግዜ ነበር? ሼም ሼም ሼም

  • @takelegaye3816
    @takelegaye3816 8 หลายเดือนก่อน

    አቤት ማስመስል ፈጠሪ ይቅር ይበላችው

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 8 หลายเดือนก่อน +1

    እድህ አይነት ሞራል አዳሺ ታሪክ ማውራት ለሞራል ምስረታ 1አካል ነው

  • @tme251
    @tme251 8 หลายเดือนก่อน

    Ebkhe zembele were atabza gazetegawe yedoktorune demte asemane wesete.

  • @trussom647
    @trussom647 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ ተረት ተረትና መጨረሻ የሌለዉ ሕልም ሕልም የሚያልምም የተኛ ነዉ ‼️

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 8 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ በኢትዮጵያ ሀገረ ገዢነት ታሪክ እንደ መንጌ እና እንደ ንጉስ ኢማሙ አህመድ ኢብራሂም ኢብኑ አልጋዚን ወርቃማ የሀገረ ገዢነት ታሪክ የለም።ንጉስ ኢማሙ አህመድ ዛሬ 4 ሀገር የሚባሉት ኢትዮጵያ፣ኢርትራ፤ጁቡቲ፤ሱማሊ፥በአንድ ሀገር ገዢነት በኢትዮጵያ ሀገርነት ለ17 አመት መርተዋል መንግስቱ ኃይለማሪያ ደሞ ባለ 2 የባሕር በር አስፈሪ ሀገር አርጉ እንደዚያ መርቷል የሚገርመው እሱም ልክ እንደ ንጉስ ኢማሙ አህመድ ለ17 አመት አካቢ ነው የመራው ምን ዋጋ አለው እድሜ ለህወሃት ሀገራች ኢትዮጵያ ሸጠ ህዝቡም ለችግር ዳረገ 8:26 8:29

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 8 หลายเดือนก่อน

    አውቅና ሰጥተዋል ለኤርትራ መለስ የራሱን አስገንጥሎ ሱማሊያ አንድገት

  • @SamiTata-xw8yj
    @SamiTata-xw8yj 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አስዋንን ፈሳቻዉንም መፈንደት አይችሉም።

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 8 หลายเดือนก่อน

    መልካሙ ነገር ዶር ፍስሐ active ዲፕሎማት አይደሉም። አስዋንን እናፈዳለን ማለት እብደት ወይም እርጅና ነው።

  • @lisangold1755
    @lisangold1755 8 หลายเดือนก่อน

    non sense concept and story.

  • @fitiwiabay-on7er
    @fitiwiabay-on7er 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተቀደደ ቀዳዳው!!! 😅

  • @towfikamanaman2263
    @towfikamanaman2263 8 หลายเดือนก่อน

    ሀቅ ይውጣልህ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አለቀ

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 8 หลายเดือนก่อน

    Ante ahya sewu eko neqtwal Eritrea aseb kubaya wuha atagegnim ahya donkoro atsemum endie kfelkew lemn atmokrm

  • @efrm-
    @efrm- 8 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ቢኖርማ?

  • @endegenaabebe7147
    @endegenaabebe7147 8 หลายเดือนก่อน

    ቤቴያም ጋላ ጋዜጠኛ

  • @SleepyClipperButterfly-mf9vx
    @SleepyClipperButterfly-mf9vx 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂አቤት ዜና ብሎ ዝም ክፍት አፍ ነገር ነህ ባንዳው

  • @MuleChaka-cd8vi
    @MuleChaka-cd8vi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወረኛ አንተን ብሎ ዲፕሎማት

  • @fitiwiabay-on7er
    @fitiwiabay-on7er 8 หลายเดือนก่อน

    ሶማሌ መበቀል ለደደብ ቀላል ነው ግን የመትክ ቆሻሻ ነህ።

  • @fitiwiabay-on7er
    @fitiwiabay-on7er 8 หลายเดือนก่อน

    😊የደደብ መለኪያ ሰውን መጨፍጨፍ ነውዐ።ይሄ ታሪኽዐብቻዐአይደለምዐ።

  • @Yasaliha
    @Yasaliha 8 หลายเดือนก่อน

    Gegema! You lost me at the Isra-he!l analogy! Get lost