📌 አላማቸውን ብናውቅ እነዚህን ሶሻል ሚዲያ ከስልካችን ላይ እናጠፋዋለን ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 6 วันที่ผ่านมา +2

    I deleted all my social media a couple years ago. I was definitely addicted 😢

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 6 วันที่ผ่านมา +6

    የተከበሩ ሙሉጌታ ቀነአ በጣም አመሰግናለሁ ኪዲ እህቴ አንቺደግሞ እደነዚህ አይነት ሰወቸን ማቅርብሸ ምን ያህል ሰውን መውደድሸ በግልፅ ያሳየሸበት ነው አንድ ግዜ ኢትዬጵያ ውስጥ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ታቦት ወቶ ህዝቡን እየባርክ ነው አንደኛው ካህን selfie እየቀርፁ የት እዳሉ እርሰተዋል ሰንቱን ሰው ነው የተጫወቱበት በጣም ጥሩ ትምርት ነው

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 6 วันที่ผ่านมา +4

    አቶ ሙሉጌታ ያለህን እውቀት ለህብረተሰቡ ስለምታካፍለን በጣም ነው የምናመሰግንክ በርታ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 6 วันที่ผ่านมา +3

    Amazing! Thank you Mulugeta🙏🏽 kidiyyyyye my sister such a great job you do for our community ❤God blesses you both 🙏🏽😇

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቅድሥት እድሜሽ ይርዘም ምታቀርቢያቸው ባለሙያዎች በጣም ትልቅ ትምህርትነው ሚሠጡት ኑሪልን

  • @senaitesemeneh4317
    @senaitesemeneh4317 6 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ኪዲ እንዴዉ እኔኮ ሚገርመኝ
    የምትጋብዣቸዉ ሰወች ብቃትና
    ትልቅነት ሁሌ ይገርመኛል የትም ያህል
    ቅንነት ቢኖር ሰዉን ለመርዳት ያንቸን
    ያህል ሰዉ አለመኖሩና በዚህ አጋጣሚ
    ግን እንግዶቸሸ ን በሙሉ አንቸንም ፈጣሪ
    እሰከ ዘርማዘርሸ ከክፋ ነገር ይጠብቅልን
    በርች እኔ አንቸን ምገልፅበት ቃላት የለኝም

  • @senfkishshebishe
    @senfkishshebishe 4 วันที่ผ่านมา

    እንዲህ እወቀታቸው የሰፋ ኢትዮጵያዊ ሳይ የአይምሮ ደስታ ይሰማኛል እውቀትህን ስላካፋልፈልከን ክልብ እናመሰግናለን ኪዲ አንቺም በ እውቀት የበለጸጉ ሰወችን እውቀታቸውን እንዲያካፍሁን ስለምታደርጊ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሚዲያው ነገርማ እኔ ለነገሩ እውቀቱም ጊዜውም ስለሌለኝ አክቲቭ አለመሆኔ ይጠቅመኛል ማለት ነው ሙሉጌታ እንዳለው አክቲቭ አለመሆን ጥሩነው ሲል ሰምቸዋለሁ የኔስ ሲሆን ይሆናል ሲቀር ይቀራል ነው የልጆቹ ነገር ነው የሚጨንቀው የሚከብደው እንደምንም ትረባርባችሁ መላ ፈልጉ ልጆቻችንን እንድናድን

  • @michealghetachew
    @michealghetachew 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኪዱ ፈጣሪ ያክብርሽ ስለ ተለያዩ ለኛም ለልጆቻችን ጠቃሚ የምትሉትን ነገር ይዛቹ በመምጣት የምትሰጡን ነገር በጣም በጣም ማመስገን እፈልጋለው

  • @AtekaTesema
    @AtekaTesema 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ኪድየ እና ሙሌ በጣም በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ ብየ እመኛለሁ ለምታደርጎት ሁሉ

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you both of you 🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናችዋለን 🙏🏽

  • @andualemdesu34
    @andualemdesu34 6 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you so much both of you. Keep it up

  • @getahunmarye5260
    @getahunmarye5260 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you both for informing us to be aware in this matter. Blessings.

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 วันที่ผ่านมา

    thanks kidi

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 6 วันที่ผ่านมา +1

    Very interesting. Hope everyone needs to share and support this program.

  • @SaraHabtegebrielHaile
    @SaraHabtegebrielHaile 5 วันที่ผ่านมา

    ወድሚ የሚደረስልኝ አጣሁ ትክኒክ በሙሉ ይግብኝል ሰው አይረዳም ማልቅስ ብቻ 😭 ወደአምላክ ወድምና እህቶች ብህይምኖታችሁ ጽሎት አርጉልኝ አሜን

  • @azebnegash1827
    @azebnegash1827 5 วันที่ผ่านมา

    አቶ ሙሉጌታ ቀንአ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ስለምትሰጠን ሙያዊ ማብራሪያ ከልብ እያመሰገንን እዚህ ላይ ኪዲንም እናመሰግናለን በተጨማሪ ደግሞ ይህን ጠቃሚ መረጃህን ሁልጊዜ እንድናገኝ የራስህ የሆነ የዩ ቱብ ቢኖርህ እና በየጊዜው የሚወጡ መረጃዎችን ብታጋራን መልካም ነው ።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 6 วันที่ผ่านมา +4

    ሲጀመር ማን ሱስ ውስጥ ግቡ አለን!? የተልከሰከሰ ቦታ ማን ሂዱ አለን!? ልክስክስ ባህርያችንን ተጠቅመው ነው ቢስነስ የሚሰሩት::ማን ምን እንደሆነ እና ምን እንደምወድ ምን እንደሚያዘወትር ለማወቅ ከፈለጉ የምያውቁነት መምገድ እና ዘዴ ብዙ አለ::ስለዚህ ጥፋቱ የኛ እንጂ የእነሱ አይደለም::በበታችን አራዶች ነነ ነገር ግን በጣም የምናሳዝን መሃይሞች ነን::እንኩዋን ሱስ ውስጥ ገብተን የምንበላውን እንኩዋን መምረጥ አቅቶናል::ምግቡ እራሱ ገዳይ ስለሆነ::ሌላው ቀርቶ ውሃ ውስጥ የሚገባው ኪሎሪን እራሱ ካንሰር ያስይዛል::የፕላስቲክ ውሃ micro plastic አለው::ከፍተኛ የሆነ የጤና ቀውስ ያስከትላል::እንኩዋን ሱስ ውስጥ ገብተን ጤነኛ ምግብ እና ውሃ ማግኘት ከባድ ሆኖአል::ሱስ ውስጥ የገባውንማ ስራው ያውጣው::"ወደሽ ከተደፋሽ? " አለ::

  • @emu3288
    @emu3288 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኪዲ

  • @236KUYE
    @236KUYE 6 วันที่ผ่านมา +1

    Wow 🎉

  • @TheDereTube
    @TheDereTube 6 วันที่ผ่านมา +3

    Its good content keep up the good work kidi. But we are even watching this important idea on social media. 😅

  • @temesgentesfay6588
    @temesgentesfay6588 3 วันที่ผ่านมา

    Betam amesgenalhu teykan selmleshulgi

  • @236KUYE
    @236KUYE 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yes we almost all addicted.

  • @Nmerhawihadgu
    @Nmerhawihadgu 6 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ነው።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 5 วันที่ผ่านมา

    ምን ልጆቻችን እኛ ነን መጀመሪያ ነፃ መውጣት ያለብን

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 6 วันที่ผ่านมา +3

    ኪዲዬ የሚገርም ጥያቄ ነው የምታቀርቢለት በርቺ ኪድዬ ላቺ subscribe ያንስሻል🥰😍🥰😍

  • @workiyepaugam3287
    @workiyepaugam3287 6 วันที่ผ่านมา +1

  • @ArmaniHALK-s2t
    @ArmaniHALK-s2t 6 วันที่ผ่านมา

    ትችያለሽ እመቤቴን

  • @MebratuMegersa
    @MebratuMegersa 6 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅ ትምህርት ነዉ አመሰግናለዉ

  • @abdulahikasim-dj2bg
    @abdulahikasim-dj2bg 6 วันที่ผ่านมา +2

    susanyaa nenyaa

  • @annagizaw5479
    @annagizaw5479 6 วันที่ผ่านมา

    ውሎህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሀለሁ እደሚባለዉ ካልሄድጉበት አይመጣብኝምና ስጋት የለኝም

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 5 วันที่ผ่านมา

    ምን እናድርግ !!!

  • @askaleaskal
    @askaleaskal 6 วันที่ผ่านมา +1

    I'm no. One

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ መቸም አድና አድ ቶፕ ዋን እምከታተላት አቺና አቺ ነሺ እዉነት ነዉ ይኖራሉ እምከታተላቸዉ ሙያ ላይ ያተኮሩ ናቸዉ ግን እዳቺ አይሆንም ይሄን ቲክቶክማ አላህ ባጠፉዉ ወጣቱ እዳለ በቃ ጊዜዉን ሳይጠቀምበት እዲሁ እያጠፉ ያገኛል

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሱሰኛ ነኝ 😢ሱሰኛ ነኝ 😢 ሱሰኛ ነኝ 🙈🙈

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 5 วันที่ผ่านมา +2

      Tselyi! Pray! Delete, what you don't need. Fast from digital technology. "Ye Socialmedia Tsom" gemeri ena tsumi! Malet metekemun keneshi ena akumiw. God help you! Techyalesh! 👍

  • @fuadyasin4228
    @fuadyasin4228 6 วันที่ผ่านมา +1

    Susanga nenge

  • @senaitesemeneh4317
    @senaitesemeneh4317 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ያዉ ሱሴ አንች ነሸ ኪዲ