ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የቻናላችን ቤተሰብ ይሄንን ቪዲዮ like እያደረግን 🙏TERESA FEKENSAmassage Therapist 6477099910Fekensat@gmail.com3200 Danforth Ave, ON M1L 1B7
👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታቂያለሺ ኪድየ እሯጪ መሆን እፈልግ ነበር ግን በአያቶቺ እጂ ማደግ ከባድ ነዉ ሴት ልጂ እግሯን አስታ አትሮጥም ይለኝ ነበር ወዱ አያቴ በዛ ስአት ደግሞ እነ ደራርቱ እነ ሀይሌ በሠፊዉ አይታወቁም ነበረ በት/ቤት ተመርጨ ላሊበላ ለሩጫ ሂጀ 2 ወጥቸ ቱታና ስኒከር 5 መቶ ብር ተሸልሜ መጣሁ ግን ሴቷ አያቴ ታቅ ነበር መሃዴን ግን ከሄድኩ በሗላ ሰምቶ ወዱ አያቴ ከቤት አገባም ብሎ 3 ቀን ቤተሠብ ጋር ከረምኩ ግን አሁን ድረስ ይቆጨኛል የሚወደኝን ይሀል በዚህ ነገር ባለመስማማቱ
kidi please please i want to go.so please point me in the right direction
👍👍👍እያደረጋቺሁ ቤተሠብ🙏
እንቺንም ልይክ እናደርግሻለን
የጠፉ ግዜ I can imagine የሚሳደቡት ስድብ፣ 😂😂😂 እኛ ነን ጥፋተኛ ድሮም ኢትዮጵያን ተከትለን ብለው ይሆናል መቼም 😂😂😂 የማይረሳ ትውስታ፣ ፊልድ መቀየርህ ጥሩ አደረክ፣
የመን ከበደ ገ/ የሚባል እሯጭ አለ የብሄራዊ ቡድን በደል እንደዚሁ ታሪክ ያለው እሯጭ ባጭር የቀረ እስኪ ልታሀኚው ይገባል ኪድ አድርሻውን አፈላልጊ ካጣሽ እኔም አስፈልጋለው
ያፈለግግ
Kidi I love you
👍👍👍
ውድ የቻናላችን ቤተሰብ ይሄንን ቪዲዮ like እያደረግን 🙏
TERESA FEKENSA
massage Therapist
6477099910
Fekensat@gmail.com
3200 Danforth Ave, ON M1L 1B7
👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታቂያለሺ ኪድየ እሯጪ መሆን እፈልግ ነበር ግን በአያቶቺ እጂ ማደግ ከባድ ነዉ ሴት ልጂ እግሯን አስታ አትሮጥም ይለኝ ነበር ወዱ አያቴ በዛ ስአት ደግሞ እነ ደራርቱ እነ ሀይሌ በሠፊዉ አይታወቁም ነበረ በት/ቤት ተመርጨ ላሊበላ ለሩጫ ሂጀ 2 ወጥቸ ቱታና ስኒከር 5 መቶ ብር ተሸልሜ መጣሁ ግን ሴቷ አያቴ ታቅ ነበር መሃዴን ግን ከሄድኩ በሗላ ሰምቶ ወዱ አያቴ ከቤት አገባም ብሎ 3 ቀን ቤተሠብ ጋር ከረምኩ ግን አሁን ድረስ ይቆጨኛል የሚወደኝን ይሀል በዚህ ነገር ባለመስማማቱ
kidi please please i want to go.
so please point me in the right direction