Ethiopia : የአባቶች ትንቢት | አራቱ ከተሞች ተጠንቀቁ | seifu on ebs | Amharic music | 2017 ዓ.ም | ebs

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @ggg-hc4tu
    @ggg-hc4tu หลายเดือนก่อน +6

    አቤቱ አምላኬ እደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን 😢😢🙏🙏🙏

  • @EnatfantayeSisay
    @EnatfantayeSisay หลายเดือนก่อน +16

    እርሱ በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @Fuf-p3v
    @Fuf-p3v หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ የአዳም ልጅ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ንስሀ ሳልገባ ቅዱስ ቁርባን ሳልወስድ እዳወስደኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y หลายเดือนก่อน +12

    የአራቱ ከተሞች ሲቃይ አምስተኛ አመቱን ያዘ አቤቱ የዳዊት ልጂ ሆይ ማርን ይቅርም በለን😢😢😢😢

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ አባቶይ ሁላችንም ለንሰሐ አብቃን እንደ ጠፋን እናንቀር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Weldegebral.Tsehaye
    @Weldegebral.Tsehaye 14 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @የማርያም2121
    @የማርያም2121 หลายเดือนก่อน +33

    አምላኬና ፈጣሪዬ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እባክህ ንሰሀ ሳልገባ ከነ ጭቅቅቴ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ እባክህ ተለመነኝ❤❤❤❤❤

    • @MinaMina-c2q
      @MinaMina-c2q 28 วันที่ผ่านมา

      Abat be eyesus emn fetsmo tednalek

  • @Yosef-fv3ii
    @Yosef-fv3ii หลายเดือนก่อน +4

    በጌታ ኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው

  • @AbayneshWalelgn
    @AbayneshWalelgn หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ሀፅያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አንተ ማርን

  • @EhtemaryamGetaye
    @EhtemaryamGetaye หลายเดือนก่อน +14

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን!!

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw หลายเดือนก่อน +4

    ቸሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ከለላ ሁነን የቅር ባይ ነህ ይቅር በለን

  • @አስካልታደሠ-ዘ5ከ
    @አስካልታደሠ-ዘ5ከ หลายเดือนก่อน +2

    ቸሩ መድሃኒዓለም አባቴ ለንስሐ ሞት አብቃኝ 😢😢😢

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 หลายเดือนก่อน

    የአባቶቻችን. በረከታቸው. ያሳድርብን
    እድሜና. ጤና. ከሰላም. ጋር. ሰጥቶ. ያኑርልን

  • @MemiiMm-u9v
    @MemiiMm-u9v 29 วันที่ผ่านมา

    አደራህን አምላኬ እኔምንስሀሳልገባ ቤተሰቦቸንምጠብቀህ ለንስሀሞትአብቃን

  • @FeteneBehailu
    @FeteneBehailu หลายเดือนก่อน

    ክርስቶስ ሆ ይ አንተ በቸርነትጠብቀን ድንግል ሆይ ከልጆሽ ከወደጅሽ ከእየሱስ ከርስቶ ስ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ኣሜን

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي หลายเดือนก่อน

    አቤቱአምላኬሆይአስበንይቅርበለን😭😭🙏

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 หลายเดือนก่อน

    አራቱከተማ ሰለማይታወቅ ደገም የእግዘአብሔር ቃል ነዉ የሚሆነዉ ንሰሐ መግባትተገቢ ነዉ

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny หลายเดือนก่อน

    አዋቂዉ አላህ ብቻና ብቻነዉ ነመጪዉን የሚያዉቅ ማንም የለም ያለዉነገር እንዳለሆኖ ሁሌም በጥፋታችን መፀፀት ጥሩነዉ አላህዬ አንተዉ ታረቀን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ፈሣም እስላም 😂

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu9557 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታሆይ በቃበለን ጌታሆይ

  • @DeseHabte
    @DeseHabte หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @3a3ad4e4
    @3a3ad4e4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @WorkneshDebebe
    @WorkneshDebebe หลายเดือนก่อน +10

    ክርስቶስ ይጠብቀን

  • @minalealelign9022
    @minalealelign9022 หลายเดือนก่อน +4

    እርሱ ይጠብቀን

  • @bemntchrstiyan1815
    @bemntchrstiyan1815 หลายเดือนก่อน

    በቸርነቱ ያስበን ይቅር በለን ለንስሀ ያብቃን።

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese หลายเดือนก่อน

    እባክህ የድንግል ማሪያም ልጅ እስከሀፃቴ አትውሰደኝ ለንስሀ አብቃን አምላኬ አሜን

  • @YeshimebetZewde
    @YeshimebetZewde หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ በምሀረት አይኑ ይመልከተን አሜን

  • @gebrehiwetweldselasse5685
    @gebrehiwetweldselasse5685 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale hiwet ysemalna abona ❤❤❤

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ በቃ ይበለን በምረቱ ይጉብኘን ለንሰሀ ያብቃን

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu หลายเดือนก่อน

    አላህ ያለው ላይቀር ሰው ያሰበው ላይሆን በዚህ መልኩ ነው አለምና የሰው ልጆች እስካሁን የቆየነው ስለዚህ ሁሉም በዕምነቱ ወደ ፈጣሪው መመለስ አለበት ሰው እያገቱ ብር መቀበል ብሔር ከዕምነት በለጠ የገንዘብ ፍቅር ሰውንም ፈጣሪውንም አስረሳው

  • @GireElian
    @GireElian หลายเดือนก่อน

    ለንስሀ ሞት አብቃን ፈታሪዬ ሆይ

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይስጥል

  • @YeshiharegFenetahun
    @YeshiharegFenetahun หลายเดือนก่อน

    አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንዳት ይቅርታ

  • @AbinetMangesha
    @AbinetMangesha หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ምህረት ይላክልን

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya หลายเดือนก่อน +1

    ድል💚ኢሕትሕዮጵያሐ💛ጰሐጰሐሰሐትሕ❤ደሐቁሁነሐትሕ💚ዬሄገሐደሐሚሕ💛ሞሆሎኪሕ❤ቀሐቁሁቸሐ😈ያሐመሐጠሐ
    ቁሁጠሐ❤ያሐመሐጠሐ❤
    ዬሄኢሕትሕዮጵያሐ❤መሐግሕትሕ❤ነዉ
    ኢሕድሕጠሐፋሐ❤አሐቡሕይሕነሐ❤ዬሄአሐቡሕይሕ❤አሐየሕመሐድሕ❤ነሐገሐዴሄ❤ጄሄኔራሐልሕ❤ኮኔሆሬሄልሕ❤ሰሐራሐዊሕትሕ❤ተሐነሐ❤አሐከሐቴሄ❤ዬሄመሐጠሐ❤ቀሐቁሁቸሐ❤ይሕቡሕለሐ❤
    ኦሮቶዶሆኪሕሲሕ🍀
    ኢሕሲሕለሐሚሕ🍀
    ዬሄጥሕትሕ🍀ዬሄአሐበሐቶሆችሕ🍀
    ዬሄጥሕትሕ🍀ሐይሕመሐኖትሕ🍀ነሐትሕ
    ሐይሕመሐኖትሕ🌈ዬሄነሐከሐ🌈መሐገሕትሕ😈አሐይሕለሐመሐሚሕ
    ኢሕሚሕነሐትሕ💙ዬሄግሕልሕ💙ነዉ
    አሐለሐሚሕ💙ዬሄገሐራሐ💙ነሐትሕ
    አሐይሕለሐመሐሚሕ💙አሐይሕኖሪሕሚሕ
    አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤
    ዬሄአሐመሐራሐ❤ደሐሚሕ❤ተሐጠሕቦሐልሕ❤አሐቡሕይሕ
    ዬሄጰሐጰሐሰሐትሕ❤ደሐሚሕ❤በሐአሐቡሕይሕ❤ኢሕጂሕ❤ነዉ
    በሐኢሕሲሕለሐሚሕ❤ደሐሚሕ❤ተሐጥሕቦሐልሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤❤❤❤❤❤❤❤
    አሐቡሕይሕ❤ይሕራሐሸሐንሕ
    አሐደሐነሐቺሕ❤ትሕራሐሸሐንሕ
    ይሕመሐ❤ይሕራሐሸሐንሕ
    ደሐንሕኤልሕ❤ይሕራሐሸሐንሕ
    አሐበሐበሐዉ❤ይሕራሐሸሐነሕ
    ቡሕራሐኑ❤ይሕራሐሸሐንሕ
    ሺሕመሐልሕሲሕ❤ይሕራሐሸሐንሕ
    ቡሕልሕጺሕነሐ❤ከሐድሕሪሕ❤ይሕራሐሸሐንሕ❤❤❤❤❤
    ድል🌈ለሐተሐራሐደሐ🌈አሐመሐራሐ
    ድል🌈ለሐተሐራሐደሐሞሆሎኪሕሲሕ
    ድል🌈መሐራሐዊሕ🌈ለሐተሐራሐደሐ
    ድል🌈ዊሆለሐገሐ🌈ለሐተሐራሐደሐ
    ድል🌈ያሐለሐሚሕኪሕነሐትሕ❤ለሐተሐሰሐራሐ
    ድል❤ለሐተሐፋሐነሐ❤ሕዚሕቡሕ
    ድል❤ንሕጹሁሐነሕ❤በሐድሕሮንሕ❤ለሐተሐጨሐፋሐጨሐፋ
    ድል❤ለሐኢሕትሕዮጵያሐ❤መሐቡሕትሕ❤ለሐጠሐ❤ሁሉ
    ድል❤አሐድሕሰሐበሐ❤ቤሄትሕ❤ለሐተሐፋሐራሐሰሐ
    ድል❤አሐገሐሬሄ❤ቡሕሎ❤አሐገሐሬሄ❤አሐልሕበሐ❤ለሐሆኑሁ❤ሁሉ
    ድል❤መሐቡሕትሕ❤ኢሕያሐሌሄ❤ለሐተሐፋሐነሐ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ድል🌈ለሐኡሁነሐትሕነሐ❤ለሐድሕሞኪሕራሐሲሕ🌈
    ለሐሚሕተሐገሐልሕ🌈
    ፋኖ🌈ፋኖ💚💛❤ድል💚💛❤አሐመሐራሐ💚💛❤ፋኖ💚💛❤ያሐሸሐንሕፋሐል💚💛❤ፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ይለይብኛል
    @ይለይብኛል หลายเดือนก่อน +3

    በነገራችላይ አባ አማሃ የዛሬ ስት አመት ጀምረው ሲናገሩ ነበር

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክለኛ አባት ሁሉን ነገር በትክክል አስቀድመው የተናገሩት አባ አምሃ እየሱስ ገብረየኋንስ ብቻ ናቸው

  • @HayatBezwet-p5h
    @HayatBezwet-p5h หลายเดือนก่อน

    ሜረን

  • @مونىاثوبيه
    @مونىاثوبيه หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ😭😭😭

  • @MekdesInyew
    @MekdesInyew หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @DesalegAimer
    @DesalegAimer หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይመሓረና

  • @tisayAbeba
    @tisayAbeba หลายเดือนก่อน

    ጌታሆይይቅርበለንአሜን

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 หลายเดือนก่อน +1

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE KE KEFU SERACEWE BE CERENETU BIZAT YETADEGELENE YETEBEKACEW YETEBEKEN YETEBIKACIHU YERDACIU HAYALU GETA YE HAYALANU HAYALE TELA KELELA YEHUNELACIHU YEHUNELEN BE HULUME AKETACIA BE HULUME BOTA AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde หลายเดือนก่อน +1

    Emebiriha Ebakishe Enatie Agijigun Lenisiha libika Amilakie Hoy Nisiha Saligeba Edalimot 😭😭😭😭😭

  • @alemasgedom5391
    @alemasgedom5391 หลายเดือนก่อน +2

    ይኸ በጋህድ እያየነው ያለን የጥፋት ድግስ እንዴት የአባቶች ትንቢት ይሆናል? ዝም ተብለህ መልእክቱን ብታስተላልፍ መልካም ነው።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ላይ ነው ትልቁ መኣት የሚወርደው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

    ምን አለበት እቺ የተረገመች አለም ፍፃሜዋ ቶሎ ቢቀርብና ቢለይላት

  • @بهاءالدينبهاء-ب1س
    @بهاءالدينبهاء-ب1س หลายเดือนก่อน

    ማርን አምላካችን

  • @TeLa-u8l
    @TeLa-u8l หลายเดือนก่อน

    ምንድነው መደጋገሜ ምንም የሚቀበል ነገር የለም መለእከተኛ ሳይህን የነጋደ አቀራረብ ነው

  • @LemlemAbera-u6z
    @LemlemAbera-u6z หลายเดือนก่อน +1

    Enate emebet marayame hoye ke cherulejishi gare asetareqighi ena le nesaha mote abeqighi yetebit mefestema ataderighi emaleke enate ke lejishi ke cheru medehanalem zende yeqereta ena meheret lemeghileghi

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 หลายเดือนก่อน +1

    Gebtewal koyu engedih egziabher melemn new esu kefrede

  • @sisuabera2423
    @sisuabera2423 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሥታነብ አዉቀህ ነዉ ወይሥ ምንሆነህ ነዉ, #ኢትዮ(ጵ)ያ የሚለዉን ኢትዮ(ፒ)ያ እያልክ የሚታነበዉ ? ኧረ ነዉር ነዉ።

  • @appInstall-u1o
    @appInstall-u1o หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ንሳ ሳንገባ ይህን ማአት አታምጣብን

  • @በፀሎትብፅዕት
    @በፀሎትብፅዕት หลายเดือนก่อน

    ቀጣፊ እየሆነ ባለው ነገር ተነስተን ትንቢት መናገር አይከብድም አራቱ ከተሞች ስትል እፈር

  • @melkamum
    @melkamum หลายเดือนก่อน

    ከሟርትና ቧልትህ በፊት ሳይንሳዊም ሆነ መንፈሳዊ መፃህፍትን ብታነብ ካንተ የተሻሉትንም ብትጥይቅ ይሻላል!

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ከብት ግትቻ ጥጃ

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex หลายเดือนก่อน +1

    ህልም አይከለከልም።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 หลายเดือนก่อน

      ዝም አትልም አንተ ፈሣም ጋላ 😂

  • @Alem-p8p
    @Alem-p8p หลายเดือนก่อน

    Abet mharan😢😢😢

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 หลายเดือนก่อน +1

    Tekkl abketoil eyayen new bealem

  • @EshetuGonfa
    @EshetuGonfa หลายเดือนก่อน +2

    በዉሸት፡ሕዝብ፡አታሸበር።አንተ፡ግን፡ፀልይ፡ወንጌልን፡አንብ።

  • @GebreDese
    @GebreDese หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ አይነት መልዕክት ምንድነው ምንሰለሆነ ነው አማራ ክልልላይ ብቻ እግዚአብሔር እንዲጠፉ የፈለገው በምን ምክንያት ነው ከትግራ እና ከኦረሞ አማራ ከፋማለትነው የባንዳነት አነጋገር የመስላል አማራን ለሜዳከም እናንተም አባት ነንስትሉ ጀመራችሁ ገምቱ ሰው ምን ይለናል በሉ አሰተኞ ነቢት ይነሳሉ የሚለው በእናንተ ተፈጸመ ከእግዚአብሔር ሳይሆን ከመንግሥት የተላካችሁ ናችሁ አወቀናችኋል እረፉ አታስመስሉ ይህ ከእናንተ አይጠበቅም አሜራ ከስንቱ ተዋግቶ ይገፋዋል እግዚአብሔር አለን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Marto-z2j
    @Marto-z2j หลายเดือนก่อน

    Fetari Hoy Hulachenem Lenseha Abkan Mariyam Tdreslne

  • @DawitAdeme
    @DawitAdeme หลายเดือนก่อน

    Werada man as ah new yelakew. Ethiopia yealem Burbank part Nehru. Famous milady yisetihal. Denkoro.

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆዪ አንተ መሀሪ ነህና እባክ ተለመነን መከራውን አሻግረን !

  • @AbusheAschale
    @AbusheAschale หลายเดือนก่อน

    በቱ

  • @WelCom-e4c
    @WelCom-e4c หลายเดือนก่อน +1

    Abetu amilake hoy leniseha mot salibeka ken koshashay Edatiwosedegn

  • @AMS-tk4cj
    @AMS-tk4cj หลายเดือนก่อน

    Abathu mahareyn eyalen gobase kana enebale

  • @MengistuMengesha-j7s
    @MengistuMengesha-j7s หลายเดือนก่อน +1

    ኬተማዎቹ የት የት ከቴማዎችናቸዉ

    • @saraterefe-c4w
      @saraterefe-c4w หลายเดือนก่อน +1

      ባህርዳር ደሴ ጎንደር ወልድያ

  • @alguyonas3312
    @alguyonas3312 หลายเดือนก่อน

  • @hanaalme
    @hanaalme หลายเดือนก่อน

    esw bchernto yemarn l Nisha MOTi yabkge

  • @MabiratuDawuro
    @MabiratuDawuro หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ayalmengstu
    @Ayalmengstu หลายเดือนก่อน

    egzabir yitebken

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi หลายเดือนก่อน +3

    ደግሞ ጀሃድን አውጃችሁ መልእክት ትላለህ እንዴ ? ስልጣን ላይ ያለው የሃማስ መንግስት ነው ጸልዩ

  • @MuluMulu-fm5kp
    @MuluMulu-fm5kp หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam หลายเดือนก่อน +1

    Ahzab yemibalew Ayhudswi yalhone new. Silezih antem inem Ahzab kemibalut wist nen. Lesew lijoch Hulu medan KIRSTOS MEDHANIALEM bicha new. Adagninetun amno mekebel jimare new. Benisha hulgize metseley asfelagi new.

  • @ArmiShermuta
    @ArmiShermuta หลายเดือนก่อน +3

    አራቱ ከተሞች አልጠቀሷትም የትኞቹ ናቸው

    • @FegegtaNegash
      @FegegtaNegash หลายเดือนก่อน +2

      ወልዲያ፣፣ባህር ዳር ፣ጎንደር፣ደሴ

    • @Yosef-fv3ii
      @Yosef-fv3ii หลายเดือนก่อน

      ባህር ዳር ደሴ ወልድያ ብሏል እኮ

  • @JulietFekadu
    @JulietFekadu หลายเดือนก่อน

    Abatu lenseha mot abkan gata hoy

  • @tigest3176
    @tigest3176 หลายเดือนก่อน

    Aetrebeshiu yihi ketebale koyi yizare 2 amete nwe yalu dakone alfule yihi tebite yitebalwe e gondre nwe yaluote dakone yoredanose

  • @tiruyefasil3620
    @tiruyefasil3620 หลายเดือนก่อน

    እንደቸርነትህ

  • @bedilutemesgen
    @bedilutemesgen 27 วันที่ผ่านมา

    abytu yeqere blne

  • @FyuuhFfg
    @FyuuhFfg หลายเดือนก่อน

    Gadal gbii gmitim

  • @SeidaAebateAebi
    @SeidaAebateAebi หลายเดือนก่อน

    ትቀደድብናለህየታሉአራቱከተሞች

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي หลายเดือนก่อน

    ሠይጣን

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d หลายเดือนก่อน +1

    አይ ጉድ እረ አንተ ነህ ማላገጫና መጫወቻ ያደረግህን ።ይህ የሁኔታ ትንቢት እንጅ በራዕይ የታየ አይደለም።ምክናያቱም የመጨረሻው ዘመን አይደለም ።በራዕይ ዮሐንስ ምዕራፍ 20 የመጨረሻው ዘመን ከመድረሱ በፊት ሽ ዘመን ከክርስቶስ በተመረጡ ሰዎችን የፍሰሀ ዘመን ሽ አመት ይናግሳሉ ይላል።እርግጥ ከፍተኛ ጥፋት ይመጣል ግን ከ7 አገሮች የሚመጡ አረብ አገሮች በ4 አቅጣጫዎች ከኢሳያስ ጋር ተባብረው በግብፅ መሪነት እንደሚመጣ ተነግሯል።ይህ ቀድሞ በአባ አማሃ የተነገረ እንጅ አዲስ አይደለም።ወሬ አትነግድ አዬ ሳቤላ ላይ የ3 የቀንና ሌት(ስምንትም፣ወራትም 3ትም ) መሆን ይችላል።ከከተማዎችም ጎንደር፣ወገራ፣ደንቢ፣ደብረ ታቦር እና በከፊል ባሕርዳር መሆናቸው ተጠቅሷል ።ይበልጥ ጥፋቱ ደቡብ አአ እና ኦሮሚያ ላይ እንደሆነ ነው የሚናገሩት።ስለዚህ ንስሃ መግባት ጥሩ ነው መሆንም አለበት።አሁን የፍርድ ጊዜ ውስጥ ነው ያለነው።

  • @emebetw
    @emebetw หลายเดือนก่อน

    እርሱ በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @ketemashworkbekele2328
    @ketemashworkbekele2328 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን