አዳም እና ሔዋን ሙሉ ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ 2 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 44

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  5 วันที่ผ่านมา +12

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 5 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 5 วันที่ผ่านมา +11

    ❤ይሕው ለ18 የተዋሕዶ ወገኖቼ ሼር አደረኳ ❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  5 วันที่ผ่านมา

      ከልብ እናመሰግናለን! እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @Marim-c6f
      @Marim-c6f 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @እሙጋልተዋህዶ
    @እሙጋልተዋህዶ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🥰🙏
    ጌታን እያንዳኣንዱ ቭዶችሁ ነው የማዳምጠው ኮሜንት ፅፌ ባላውቅም ለብዙዎች ግን ቻናሉ ሼር ኣድርጌውኣለሆ መባዕዎች ስለ ምስስተላልፍሉን ድንቂ ድንቂ ትምህርት እጅግ ኣድርገን እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ፀጋውን እውቀቱን ያብዛላች❤❤ ❤👏👏👏

  • @eyosiking1761
    @eyosiking1761 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ መምህር!!!

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 5 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም አለም በርታ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል💙💙💙

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 5 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን

  • @jireenyaaworku1652
    @jireenyaaworku1652 5 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you. I heard it while I was working. I'll listen to it again. የህይወትን ቃል ያሰማልን።
    ❤❤

  • @Ortoel
    @Ortoel 4 วันที่ผ่านมา +1

    kalehiwot yasemalen

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 5 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 5 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤ላይክ እና ሼር እያረጋችሁ ለሌሎች እንዲደርስ እናድርግ ጋይሶችዬ🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws วันที่ผ่านมา

    ክብር ያድልልን

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ሰላም ሰላም በላይክ 2ኛ ሆንኩኝ ዛሬ ❤❤❤

  • @fasikahailu4398
    @fasikahailu4398 2 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Mamushe280
    @Mamushe280 5 วันที่ผ่านมา +2

    Kale hiwot yasemalin❤

  • @ELISABETKIDANE
    @ELISABETKIDANE 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kale hiwotn yasemalin

  • @yabu111
    @yabu111 5 วันที่ผ่านมา +1

    enamesegnalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ermiasberhanu6721
    @ermiasberhanu6721 4 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ አቀራረብ!

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 5 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwte Yasmalen Amen 🙏 ❤

  • @ዬልባእፎታእመበቴ
    @ዬልባእፎታእመበቴ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤👏👏👏👏👌👌

  • @keyethio830
    @keyethio830 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤ ይሄ ድምፅ ግን ካልሳትኩ እዬብ-ዘሚካኤል ነዉ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 5 วันที่ผ่านมา +3

    ❤ላይክ❤ሼር ሼር ❤ብናደርግሥ ❤?❤?❤?

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy 4 วันที่ผ่านมา

    👍👍🙏

  • @SaraDemese
    @SaraDemese 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GgGg-ow9bs
    @GgGg-ow9bs 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ayenachewmeserat783
    @ayenachewmeserat783 5 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሔዋን 😢

  • @SamriSamri-e9i
    @SamriSamri-e9i 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ መዝሙረ ዳዊትን ሙሉውን ልቀቅልን 🎉

  • @BahranYoseph
    @BahranYoseph 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 วันที่ผ่านมา +2

    እር ገባ ገባ በሉና ለይኩ ምንድነው ኦርቶዶክሳዊያን😳😏🙏😘😘

  • @TAlqhtan
    @TAlqhtan 4 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 3 วันที่ผ่านมา +1

    ከ ብርሀን እናት መፀሀፍ ከፀሀፊ ከዳቆን ሄኖክ ሀይሌ የተወሰደ ታሪክ ነው

  • @weleteslase
    @weleteslase 5 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ሻር አለማድረግ አይቻልም እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ጥያቄ አለኝ አዳም አባታችን በተፈጠረ 40ቀኑ ወደ ኤዶም ገነት ገባ ሔዋን በተፈጠረች በ80 ቀን ይላል ማለቴ ስለዚህ አዳም አባታችን ቀድሞ ነው የገባው ከናታችን ከሔዋን ወደ ኤዶም ገነት ማለት ነው?

  • @factsforyou6521
    @factsforyou6521 5 วันที่ผ่านมา

    Thumbnail በምንድነው ምትሰራው ??

  • @serakantenhe3037
    @serakantenhe3037 5 วันที่ผ่านมา

    Like share enditadergu beliul Egziabher sim eteykalehu yihn yeyoutube chanel bizu teketayoch enafra tmhrtum lehiwot newna

  • @PaulWhite-v8s
    @PaulWhite-v8s 5 วันที่ผ่านมา

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @BeKii21
    @BeKii21 4 วันที่ผ่านมา

    ግን እኮ ይሄን vedio የሠራሀው ሔዋን ስለተሣሣተች ነው ፡ ማለቴ እሷ ባትሥት አንተም አትኖርም ነበር። እኔ ግን ስለ ድንግል ማርያም ሔዋንን አመሠግናታለሁ።

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 3 วันที่ผ่านมา

      እሷ ባስት ኖሮ እኛ አንወለድም ነበር ነው😅

    • @BeKii21
      @BeKii21 3 วันที่ผ่านมา

      @Hana-oc1fn aymeslishm?

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 3 วันที่ผ่านมา

    ሄዋን በስንት አመቷ ሞተች?

  • @GjFj-z2r
    @GjFj-z2r 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤😢