"ፈተና ከበዛበት ህይወት በጥንካሬዬ ወጥቻለው" የ'ፈተና' መፅሐፍ ደራሲ አስቴር ሰይፈ //ቅዳሜ ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ❗❗❗ ከፈፈተና ወተሽ ለዚህ መብቃት ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏እግዜአቤሔር ይመስገን እሱ የፈፈቀደው ሁሉም ይሆናል ወድቆ በመነሳት ውስጥ ያልታየ ሚስጥር አለ ‼‼‼ ከኛ የሚጠበቀው አንድም ወንጀል እና ሐጤያት ሳንሰራ ከጠበቅነው 🙏🙏🙏🙏እግዜአቤሔር ታማኝ ነው መንገዳችንን ሁሉ የሚያስተካክል እሱ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏 የድንግልና ልጅ እየሱስ ክርሰቶስ ከልቤ አከብርሐለሁ ። ክበርልኝ 🌼🌼🌻🌻🌻 ዬኔ እና ፀዲ አመሰግናለሁ ተባረኩ ለኛም ትምህርት ስለምትሰጡን ወድቆ መነሳት በሕይወት ውስጥ ጥሩ ነው የበለጠ ያጠነክራል ።

  • @firekidanetube3770
    @firekidanetube3770 2 ปีที่แล้ว +5

    መጀመሪያ ኮሜንት ነኝ። ebs tv ውስጤ ናችሁ። ዮንዬ ትለያለህ ስዎድክ ❤ sub

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว

      መጣፍ.ይት.ነው.የምግኝው

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ጨዋ የተከበርክ ሰዉ ነህ !!!ለሚዲያ የማይሆን ወሬዉን በማቋረጥህ አድንቄሀለሁ ደራሲዋ በመጻፋ ሁሉንም ሊባል በሚችል ደረጃ ጠቅሳለች እኔም አንብቤዉ በጣም ተገርሜቀታለሁ በወቅቱ ስለዚ በሚዲያ ላይ መነሳቱ ትንሽ ያለፈን ስህተት መነካካቱ ያሳቅቃል ያለፈን ነገር ከመቆስቆስ በሰራቹ ጥሩ ነገር (ለሰዉ መማሪያ ) እንዲሆን ስለ ያሳለፈችዉን ዉጣ ዉረድ ማንሳትህ መልካም ነዉ ዬኒ ጭምቱ 🙏🙏🙏

  • @እማየበጣምነውየምወድሽ
    @እማየበጣምነውየምወድሽ 2 ปีที่แล้ว +3

    መፀሀፎን አብቢው በጣም እሚገርም ነው አዳንድ ቦታ ግን በጣም ከባድ ነው እድህም አለ ያስብላን እደ አር መብላት የሰውየው ክፍት ስቱን ላንሳው እረስንቱን

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ወይዘሮ አስቲር እድሜ ጤና ጠንካራ ናቸው

  • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
    @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว +2

    መፅሀፉን ገዝቼ አንብበቤዋለሁ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ። የቅርብ ጓደኛሽ ዳርዬ የከዳችሽ ፓርት አስለቅሶኛል። ከሳዉዝ አፍሪካ በኃላ አገርሽ ገብተሸ ስለ ተሳካልሽ በጣም ደስ ብሎኛል። የወንድምነት ምክሬ መንግስት ይለዋወጣልና ከርቀት መመልከቱ ተገቢ ነዉ ከአብይ መንግስት እራቂ። ትክክለኛዉ የኢትዮጵያ መሪ እስኪመጣ ገለል ብለሸ ስራሸን ስሪ ። ከባለፈዉ ትምህርት መዉሰድ ይበጀናል። ዩቱብ ቻናልሽን ብትለጥፊልን ደስ ይለኝ ነበር።

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว

    መፅሀፋን አንብቤዋለው ከዚህም በፊት በኢቲቢ ቀርባ ነበር ስሞኑን በዮቱዮብ እና በቲክቶክ እያየሁዋት ነው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 2 ปีที่แล้ว

    God’s bless you love you very smart woman you are a teacher for everybody

  • @semiranegash2226
    @semiranegash2226 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ጀግና እናት የሩትዬ እናት 😘😘

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ልብ ይነካል የኔ እናት

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ እቺ ሴትዮ ውሸቷን ነው ልጇን ስታሰቃይ የኖረች የሴጣን ማደሪያ ነች እግዚአብሔር ለንስሃ ሞት ያብቃሽ የሰው እንባ ግን መቼ ነው እሚከፈለውብ😢

  • @mekdesyalw1896
    @mekdesyalw1896 2 ปีที่แล้ว

    ፈተና በፍቅር የምወደው መፃፍ ነው

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 2 ปีที่แล้ว

    Weyne betam betam yemigerim metshaf new kibret yistilin emama Aster

  • @mogestigneh1318
    @mogestigneh1318 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የተጋነነ ለማመን በሚከብዱ ቃላቶች የታጨቀ እንደ ፖለቲካም የሚቃጣው በጥቅሉ ጭብጥ የሌለው ,,,, ,,, ,,,,

  • @bsri1278
    @bsri1278 ปีที่แล้ว

    ይሄን መፅሃፍ የት ማግኘት እችላለው?

  • @eyerusalemkebede2852
    @eyerusalemkebede2852 2 ปีที่แล้ว

    Betam girum metsaf new

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @meron7439
    @meron7439 2 ปีที่แล้ว

    አይ አስቴር ሰይፈ ያንቼ ነገር ተወርቶ አያልቅም (ባለውቃቤ) ነኝ እያልሽ የስንቱን ትዳር አፈረስሽ ውቃቤሽ ተነስቶ ( አትሆንህም ፍታ አይሆንሽም ፍቺ ) እያልሽ ቤታቸውን እያሸጥሽ ውቃቤሽ ተነስቶ የቤቱን ሽያጭ እኔ ጋር ይቀመጥ እያለ ስንቱ ሴቶች ጎዳና ወጥተዋል ግማሹንም መድረሻ አጥተው አንቺ ጋር ገረድ አርገሻቸዋል ድሀ አቅም የለውም ሜድያ ላይ ወጥቶ አይናገርም። ( ሩታ አርአያ ) ልጅሽ ምናልባት አይሆንሽም ፍቺ ስትያት ይሆናል የራቀችሽ እንጂ ልጅ እምዬን እናትን አትጠላም አስቴር የእግዚአብሔርን ስም ከጠራሽ መጨረሻው ዘመን ቀርቦአል ማለት ነው❗️❗️ የአባቴ ውቃቢ እኔ ላይ ነው እያለች የአባቷን ደንበኞች የመርካቶ ነጋዴዎች ሁሉ ሰብስባ ስታጓራ ስትፈርድ ነበር የምትውለው አባቷ ይኖሩ የነበሩት ቀጨኔ ነበር አቶ ሰይፈም በዚሁ ነበር የሚተዳደሩት አሁን በህይወት የሉም ። እሷ አሁን የምትኖረው ካራቆሬ ነው ከፊለፊት ንግድ ቤት ከኋላ መኖሪያ አርጋ በደንብ ነው የማውቃት አስቴር ንስሃ ግቤ የብዙ ትዳር መፍረስ መፍትሔ አንቺ ነሽ እመቤቴ ማርያም ልቦና ትስጥሽ የብዙ ሰው እንባ አለብሽ ።። እኔ እንኳን የማውቀው የተፋቱ የትየለሌ ነው ዮናስ ፀጊ እሷ ጋር ሄዳችሁ እንዳችሸወዱ ልምከራቹህ ደግ መስላ ስንቱ በፍቅር ሲኖር የነበረው እንደ እባብ ገብታ እያታለለች በትናቸዋለች ተጠንቀቁ የምትፈርደው ካራቆሬ መኖሪያ ቤቷ ነው የታሰረው እያንጓለለ የሷ ወዳጅ ነበር ወደ ደቡብ አፍሪካ የሄደችው ያኔ መንግስት ባለውቃቤን ማፈስ ሲጀምር ወደ ኬንያ ሄዳ ከዛ ሳውዝአፍሪካ ገባች ብዙ ታሪክ አውቃለሁ የአፍንጮበር ልጅ ናት ።

  • @yoseftesfaye7834
    @yoseftesfaye7834 2 ปีที่แล้ว

    ካልተሳሳትኩ ሰዉ እንስት አይባልም ። ሴት ነው የሚባለው ። ከቋንቋ ሙሁራን ጋር ብታረጋግጡ።

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 2 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ያገሬ ልጆች subscribe በማረግ አሜሪካን ይጎብኙ