ሁለታችንም ቀንጭረናል😂😂 ኮሜዲያን እሸቱ በምርጡ ጉርሻ ላይ //ቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 154

  • @GodisGreat-f1m
    @GodisGreat-f1m 26 วันที่ผ่านมา +32

    ደሞ በጎመናችን መጣችሁ?😂😂😂 በቃ ጎመን ተወደደ። ጎመንየ በህይወት እስካለሁ አልተውሽም። ሁሉን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።
    ምርጥ ትምህርታዊ ፕሮግራም ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 26 วันที่ผ่านมา +49

    መቀንጨር ኢትይኦጵያ ውስጥ ትልቅ ችግር ነው ሰው በምግብ እጥረት ቁመቱ እና ክበድቱ ብቻ ሳይሆን የሚቀነጭረው ጭንቅላቱም በበቂ መጠን አይጎለብትም ።ልጆች እኛ ሀገር በበቂ ሁኔታ አትክልትና ፕሮቲን ስለማያገኙ እድገታቸው በአካልም በአይምሮም ያነሰ ነው ።ሌላ ሀገር ስትኖሩ ነው ግልፅ ሆኖ የሚታያችሁ። በመንግስት ደረጃ በትልቁ በፖሊሲ እና በዘመቻ እርምጃ እና አዌርነስ መጀመር አለበት።

    • @TruthEz
      @TruthEz 26 วันที่ผ่านมา +4

      ኢትዮጵያ ✅
      ግንዛቤ = [አዌርነስ]

    • @hanamelese1997
      @hanamelese1997 26 วันที่ผ่านมา +3

      በትክክል

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 26 วันที่ผ่านมา

      አየንኮ የተመጣጠነ በሉ የሚባሉት ሀገሮች ልጆቻቸዉ ከልጅነት ሰዶምና ገሞራ ናቸዉ። ሀገርን ማቅለል ትወዳላችሁ ነጭ ሁሉን ሲያወራ እዉነት የሚመስላችሁ አሳዛኞች😏

    • @user-rt7uj7fy1
      @user-rt7uj7fy1 25 วันที่ผ่านมา

      መቀንጨር ማለት ምን ማለት ነዉ?

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 23 วันที่ผ่านมา +1

      ህዝቡ ያውቃል ምንም አዌርነስ አያስፈልገውም ያውቃል ምግቡ ነው የጠፋው የኑሮ ውድነቱ

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 26 วันที่ผ่านมา +52

    በቃ ጎመን ከዚህ በሆላ ጣራ ነካች😂😂😂እኛም ቀንጭረናል❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 26 วันที่ผ่านมา +3

      በጎመን ላይ አላግባብ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ ትርፋማ ዘራፊ ለመሆን የሚፈልጉ ነጋዴዎችን መቆጣጠር ይገባል።

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 26 วันที่ผ่านมา +1

      Egha yegeter ljoch kremt tebken enbekalen yblaghalachhu le ketemewech😅😅😅😅😅

    • @yeshargeadisu
      @yeshargeadisu 26 วันที่ผ่านมา +1

      እረ አሁንም ተወዳል

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 26 วันที่ผ่านมา +2

      እድሜ ላባቴ ጎሮ😂

    • @بنتمحمد-ق6خ
      @بنتمحمد-ق6خ 26 วันที่ผ่านมา

      ቀላል ነው ትንሽየ አፈር ካለሽ እርጩት ፍሬውን ከቤትሽ ጎመን ቀላልነው

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv 21 วันที่ผ่านมา +3

    በአሽቃባጭነት
    በአላጋጭነት
    በፊዘኝነት
    በአድር ባይነት እውነት በልፅገናል ዋናው ብር ላግኝ እንጂ ምንአባቱስና ምን ጨነቀኝ የሚል በድህነት እናት አባት አሳድጎ ዛሬ የሚመፃደቅ ትውልድ ተፈለፈለ
    ፈጣሪን በመፍራት ኑሩ

  • @ልሳን-ሀለሐ
    @ልሳን-ሀለሐ 26 วันที่ผ่านมา +21

    ቀንጭረናል ላላችሁት አዎ ቀንጭራችኋል። በዚህ ሰዓት ያውም ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊ የእለት ጉርስ ለማግኘት በሚቸገርበት ጊዜ (ያውም ቤቱ ለሚፈርስበት) ምን መመገብ እና ምን አለመመገብ እንዳለበት መካሪ ሆኖ መምጣት ምንኛ መቀንጨራችንን የሚያሳይ ትልቅ ምልክት ነው። Shame !

    • @abrahamtsega655
      @abrahamtsega655 26 วันที่ผ่านมา

      ጨለምተኝነትም መቀንጨር ነው

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 25 วันที่ผ่านมา

      @@abrahamtsega655ፐ ቅንጭላት😂😂😂😂

    • @hanagirma4292
      @hanagirma4292 25 วันที่ผ่านมา

      ዶማ ቀፎ😂😂

  • @AmsaluAssefa-h8f
    @AmsaluAssefa-h8f 25 วันที่ผ่านมา +8

    ምግብ ኑሮ በተወደደበት ግዜ ስለ ጉርሻ ማውራት እይከብድም

  • @Susu-i8e7j
    @Susu-i8e7j 25 วันที่ผ่านมา +7

    ድህነት እና ነገር ነው የሚያቀነጭረው

  • @fj5u68
    @fj5u68 9 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚህ እያላችሁ ጎመንንም እዳታሶድዱብን😢😂

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 26 วันที่ผ่านมา +7

    እሼ ቆይ አርቲስት ብቻ ከምትሰበስቡ እንዲህ አይነት ዝግጅት ሲኖር የስነ ምግብ ባለሙያ እንዴት አትጋብዙም፣ እህ የሆነ ችግር ሲፈጠር ምሁራን ላይ ትለጥፉታላችሁ ተው እንጂ ጎበዝ ምን ማድረግ ይሻላል ኧረ ተው፣ ማልቀስ ይሻላል?????

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 25 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ እርጉዝዬን አይቼ ነው የመጣሁት የሴት በላይ አለባበሷ ሸፈን ሸፈንፈን ስለምታደርግ ሲያምርባት ❤❤

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 26 วันที่ผ่านมา +30

    ሀና እርጉዝ ናት ልበል

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 26 วันที่ผ่านมา +2

      አላወኩም

    • @sg563
      @sg563 25 วันที่ผ่านมา +2

      @@tesfuhagos305 hahaha 😅

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 25 วันที่ผ่านมา

      I think so, yene konjo

    • @yihenewmekonnen7126
      @yihenewmekonnen7126 25 วันที่ผ่านมา +1

      በይ

    • @sofy1119
      @sofy1119 19 วันที่ผ่านมา

      ሳውቅ አሳውቅሀለሁ😅😅😅መስሎኛል

  • @Abinetteju
    @Abinetteju 26 วันที่ผ่านมา +18

    የአረብ ልጆች የማይበሉት የለም አይምሮአቸው ግን የተዘጋ ነው የኛ ህፃኖች በ3አመታቸው ሁሉንም ይረዳሉ

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት 26 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል! ኧረ ምግብ አይደለም አእምሮን የሚያሰፋዉ!

    • @hubiFeker
      @hubiFeker 25 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 25 วันที่ผ่านมา

      ​@@ነፂምንሊካዊት
      አስተዋፅኦ ያደርጋል ...አበዛሽው

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us 23 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @yamali1018
    @yamali1018 26 วันที่ผ่านมา +6

    Really, the best best idea for our people.

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 25 วันที่ผ่านมา +1

    ሽፍ ይናስ ደስ ሚል ያበላል ፕሩግራም ነው መለመድ አለበት አበሳሰሉም ባይጠበስ በጣም በስቲም ግዴታ ነው የተበላው አይነት ውስጥ የገባው የፊታችን ሚካፕ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HappyGiraffes-mw7hv
    @HappyGiraffes-mw7hv 26 วันที่ผ่านมา +3

    ሰው ባለመብላት ሳይሆን የቀነጨረው
    ሰርቶ ባለማካፈል ነው የቀነጨርነው
    ምነው ዘሩ እንኳ ባቅሙ በጎሮ እንዳይበቅል ቀንጭሯል
    አስቲ ይህን ትውልድ አቅርቡለትና አልበላም ብሎ ይቀንጭር

  • @Ntube444
    @Ntube444 26 วันที่ผ่านมา +12

    ሀኒ ነፍሰጡር ነች መሰል ከበድ ብላለች😊😊

  • @DaniTube-mr8ey
    @DaniTube-mr8ey 26 วันที่ผ่านมา +15

    አይይ ጎመንን ደግሞ በ20ነበር የምገዛት እደሥጋ ወደ መቶ ልታጠጋጓት ነዉ አይይ

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 25 วันที่ผ่านมา

      Beka addis abeba gimen yelem😅😅😅😅😅😅

    • @Haileg2360
      @Haileg2360 24 วันที่ผ่านมา

      ልክ ብለሀል

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us 23 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጲያዊያን ምን እንደሚበላ ጠንቅቆ ያውቃል የምግብ ዋጋ ጣሪያ ነክቶ ከገቢው ጋር አልጣጣም ብሎት እንጂ አትለፍልፉ

  • @Belateanaw
    @Belateanaw 26 วันที่ผ่านมา +18

    ጎመን በልተን አይደል ዴ ያደግነው

    • @lidyadaniel7449
      @lidyadaniel7449 26 วันที่ผ่านมา +1

      Betam, weregna nachew

    • @DhdjjxDhjdd
      @DhdjjxDhjdd 24 วันที่ผ่านมา

      ጎመኑን በሳት ገደለ ነዉ ስለሆነ ነዉ

  • @derebashebir4905
    @derebashebir4905 25 วันที่ผ่านมา +2

    ጎመን በልተን ነው ያደግንበት ምን ጉድ ነው ምን ምንጉዳ ናቸው

  • @lh4896
    @lh4896 26 วันที่ผ่านมา +4

    ሱፐር ችክን እንዴት ነው ግ ን ቢል ጌት እያስፋፋ ያለው ዶሮዋ በቅን ሶስት እንቁላል ት ጥላለች የሚባል ውነት ነው

  • @AmsaluAssefa-h8f
    @AmsaluAssefa-h8f 25 วันที่ผ่านมา +1

    በስንት አንድ ግዜ ለምን በላው ስጋ ምቀኝ ሆናችሁ ባትሉም በኑሮ ውድነት ወርደን ኅመን

  • @zaydZayd-t6y
    @zaydZayd-t6y 21 วันที่ผ่านมา +1

    መቀንጨር ምን ማለት ነዉ ግን ? እኔ ትግርኛ ተናጋሪ ስለሆንኩኝ ኣንድ ኣንድ ቃላት ኣላቃቸዉም ግን እግዚኣብሄር ይመስገንኣማርኛ ጎበዝ ተናጋሪ ነኝ ባይልም መስማትና መናገር በኣቅሜ ደና ነኝ መቀንጨርዋ ግን ኣላወኳትም ሳስበዉ የሆነ የሚያስቅ ይመስላል 😂😂😂❤❤❤

    • @MeseretSolomon-v5t
      @MeseretSolomon-v5t 20 วันที่ผ่านมา

      ሚያስቅ አይደለም እመም ነው የልጆች እድገት የሚገታ ውይም በተገቢዉ መንገድ እንዳያድጉ የሚያደርግ እመም ነው ከተሣሳትኩ አርሙኝ 🙏🙏🙏

  • @ፃናትይቱብ
    @ፃናትይቱብ 24 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም ልምጣ እደ ክፍያ ከሌለው ልጉረስ😂😂😂😂

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 26 วันที่ผ่านมา +11

    ከምግቦች በተለየ ጎመን ነው የምወደው ወላሂ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 26 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኘ ውዴ በቅንነት

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 26 วันที่ผ่านมา

      እኔደሞ የምጠላዉ ጎመነዉ በቃ ኡቶስገባ እለምዳለሁ እዳድስ

  • @takelederesa
    @takelederesa 23 วันที่ผ่านมา +2

    እሼ እንወድሀለን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @WubitBekele
    @WubitBekele 24 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ጎመን እየበላሁ ነው ያየሁት 😂😂😂😂

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 26 วันที่ผ่านมา +4

    ሀና በሰማው ምጣድ ጋግራለች❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ekramhulchafo
    @ekramhulchafo 26 วันที่ผ่านมา +6

    እውነትም ቀንጭራናል😂

  • @MhaireWork
    @MhaireWork 26 วันที่ผ่านมา +6

    እሼ.ደስ.የሚል.ነገር.ይዘህ.መጥተሀል.መልካም.ነው,የሚገርምህ.እኔ.የአደግሁት.ጎመን.እድል.ፋንታየ.በሚመስል.መልኩነው.እየበላሁ.ያደግሁት.ከነተረቱ.በኩርማን.እጀራ.ጎመን.ተቆልላ.የሚል.ተረት.ነበረው.ማለትም.ብዙጎመን.ከመመገቤ.የተነሳነው.መሰለኝ.በአሁኑ.ሰሀት.የሀመሳ.ሁለት.እድሜ.ላይነኝ.

    • @TruthEz
      @TruthEz 26 วันที่ผ่านมา +2

      ‘ጎመን ተቆልላ’ ስለተመገቡ ፡ ቁመት ስንት ሜትር ኾነ፧🤔📏

    • @MhaireWork
      @MhaireWork 26 วันที่ผ่านมา +1

      @@TruthEz 1,78

    • @MhaireWork
      @MhaireWork 26 วันที่ผ่านมา +1

      ከነሙሉጤና

    • @mulukentaye4356
      @mulukentaye4356 26 วันที่ผ่านมา +2

      አሼ ዉዴ ስወድህ ጨዋታህ ለዛህ በቃ ስለኢትዩጱያ ሳስብ እዉነት በመኖርህ ደስተኛ ነኝ ሁሌ ከልቤ ምስቀዉ። እዉነተኛ ኢትዩጱያዊ።

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 25 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ሰገጤዎች የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ወቅት የሚያሳስበዉ በቀን 1ጊዜ እንኳ እንደት እንደሚበላእና ጦርነት መፈናቀል ሰዉ ሰራሺ እና የተፈጥሮ አደጋ ነዉ ምግብአማርጦ የሚበላበት ጊዜአይደለም

  • @SegiYab
    @SegiYab 26 วันที่ผ่านมา +7

    እንደሙዙ ጎመንዬን ሰቀላቹሀት በቃ😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 26 วันที่ผ่านมา

      ምግቦችን ማስወደድ ፡ በህዝብ ጤንነትና እድገት ላይ ፡ ጦርነት እንደማወጅ ይቆጠራል።

    • @SegiYab
      @SegiYab 26 วันที่ผ่านมา

      @@TruthEz ከዚ በላይ ምን ያውጅብን

    • @Temrseid-lp8wg
      @Temrseid-lp8wg 26 วันที่ผ่านมา

      መቃአዲህሆነ የኛ ነገር ደሀአይቀምሳትም

  • @zaydZayd-t6y
    @zaydZayd-t6y 21 วันที่ผ่านมา +1

    እሼ ምርጥ ሰዉ ባለ ሂሊና❤

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 26 วันที่ผ่านมา +3

    Lejochen gena megeb mebelat sigemeru new maselemed yaleben❤

  • @NeimaEshetu-uv6dl
    @NeimaEshetu-uv6dl 26 วันที่ผ่านมา +5

    አይ ጉድ ሰራችሁን እንዳቅማችን ይቺኑ እንኳ ከጉሊት ገዝተን እንዳንበላ በዚችም ገባችሁብን አይይይ መከራችን አሁንማ ምኑን በላነው ያለው ይብላእንግድህ ሆሆሆ

    • @TruthEz
      @TruthEz 26 วันที่ผ่านมา

      ለእድገት ወሳኝ የሆኑ ምግቦች ፡ ለህዝቡ በተመጣጣኝ ዋጋ መቅረብ አለባቸው።

  • @yordi4366
    @yordi4366 25 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ መቀጨር 😂😂

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 25 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ምን አለባችሁ እስኪ መጀመሪያ የምንበላዉ ይኑረን የሞላላችሁ ተሳለቁብን😀😃😜😜

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 26 วันที่ผ่านมา +4

    ይኸ እውነት ነው::

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 26 วันที่ผ่านมา +1

    ለዛ እኮ ነው ከቀበሌ ጀምሮ ያሉት መሪወቻችን visionary ያልሆኑት በልጅነታቸው አእምሮአቸው stunted ስለሆነ ከሆዳቸው እና ከብሄራቸው ያልወጡት!!!!

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 26 วันที่ผ่านมา +5

    ጎመን ማጣፈጫ ካልገባበት አይጣፍጥም 😂 ልጅ ደሞ ከጎመን ሽሮአችንን ይመርጣል ...ታዲያ ከልጅ ጋ መደባደብ ሊሆን እኮ ነው:: ልጄ ውጭ አገርም መቶ ሳንዱች ውስጥ ቲማቲምና ሰላጣውን መዥርጦ አውጥቶ ይጥለው ነበር :: ታዲያማ ያጠረው ለዛ ነው 😂😂 ... I don’t think so… a lot of reasons……

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 26 วันที่ผ่านมา +5

    ሀኒዬ እርጉዝ ነች ወይስ አይኔ ነው🙄

    • @Haymi-g2m
      @Haymi-g2m 26 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም እያልኩ ነበር😊

  • @watchoful1
    @watchoful1 26 วันที่ผ่านมา +3

    እሼ ጎመን ብቻዉን በቂ አይደለም። በእርግዝና ወቅት እና እስከ ሁለት አመት እድሜ (first 1000 days) ድረስ ከሁሉም የምግብ አየነት ስጋን ጨምሮ መመገብ አስፈላጊ ነው። መቀንጨርን (stunting) ለመከላከል።

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 25 วันที่ผ่านมา +2

      ጎመን ብቻውን በቂ ነው ያለው ማነው?

    • @watchoful1
      @watchoful1 25 วันที่ผ่านมา +1

      @@yifat-o4w😂 በእርግጥ ማንም አላለም። ግን ጎመን ተጋነነች እና የተመጣጠነ ምግብ የሚለው ሀሳብ እንዳይጠፋ ብዬ ነዉ። ስጋ ለ ልጆች ጎመን ለአዋቂ: ግን ስጋ ቤቶች የተጨናነቁት በአዋቃዎች ነዉ።

  • @አሚሬ
    @አሚሬ 26 วันที่ผ่านมา +3

    ቀላልተቀነጨረ እስኪቅጠልተበልቶ ሠዉከተሆነ😂😂😂

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 26 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኘ ውዴ በቅንነት😢

  • @haneatcat1140
    @haneatcat1140 25 วันที่ผ่านมา +1

    Specially, the children and the city kids poor, they cannot afford it

  • @AstewilMuche
    @AstewilMuche 19 วันที่ผ่านมา

    ይችንም ደግሞ ልታስወድዱብን አስባችሁ ነዉ!?😎

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 25 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ማለት ነዉ መቀጨር አልገባኝም መጀመሪያ ሥሠማዉ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 25 วันที่ผ่านมา +1

      መቀንጨር ነው የሚባለው። Search አድርጊና ተረጂ

  • @KlaretMesfin
    @KlaretMesfin 24 วันที่ผ่านมา +1

    አስተሳሰባችን ነዉ የቀነጨረው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 25 วันที่ผ่านมา +1

    አዎዎዎ።።። በጣም ባይ ስል ደሞ ጥሩ ነዉ

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 24 วันที่ผ่านมา +1

    አረ እሼ በቃ ዋጋ ጨመረ የድሀ ጮማ ነው እኮ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 25 วันที่ผ่านมา +1

    የከፋዉ ህዝብ ላይ ምነዉ ባትሳለቁ በቁስሉ ላይ ጫዉ ባትነሰንሱበት ቀንጭረሀል አማርጠህ ብላ ምናምን ማለት ከገባችሁ ህዝብን እንደመናቅ ነዉ የሚቆጠረዉ

  • @Temrseid-lp8wg
    @Temrseid-lp8wg 26 วันที่ผ่านมา +1

    ከጭረን ሰላምበፈጠረን አሁንስ ችግርማስማትአደትአደሰለቸኝ

  • @Richmahammod
    @Richmahammod 26 วันที่ผ่านมา +1

    ege gomen eyebelan new yadegnew gomen be cita😂😂

  • @zemeade1884
    @zemeade1884 20 วันที่ผ่านมา

    “ሁላችንም ቀንጭረናል“ እረ አንተው ቀንጭር፡፡
    ርጉም!!!!!!!!!!!!!!!!!! !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @KidistTamrat-y9v
    @KidistTamrat-y9v 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሁላችንም ቀንጭረናል😂 ስናሳዝን😅

    • @TruthEz
      @TruthEz 26 วันที่ผ่านมา

      ሁሉም ከቀነጨረ ፡ እንዴት ጠንካራ ሯጮች ከሀገራችን ሊፈጠሩ ቻሉ፧ 🤔

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 26 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤eshetu

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 26 วันที่ผ่านมา +3

    KNOOR ERASU MINDINEW? BETAM NEW ETHIOPIA WISIT YEMITEKEMUT

  • @DahlakDahlak27
    @DahlakDahlak27 25 วันที่ผ่านมา +1

    ፀዲ ዬ ቀሚስ ስትለብሽ ነው ፀዲን ምትሆኝ

  • @Temrseid-lp8wg
    @Temrseid-lp8wg 26 วันที่ผ่านมา +2

    ጓመን በልተንያደግነዉ

  • @gashawasfaw2291
    @gashawasfaw2291 26 วันที่ผ่านมา +2

    Ene edme liken gomen aydelem ende sbela yadekut mndn new poletica mitawerut

  • @FarihaShafi
    @FarihaShafi 25 วันที่ผ่านมา

    7:29 7:29 7:29 7:30 7:30

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 26 วันที่ผ่านมา +1

    እሱንም የስጋ ዋጋ ልታደርሱብን ነዉ ሀብታሞች ኧረ እስቡ ለወገናችን መንግስት እያፈራረሰ መድረሻ እያሳጣን ነዉ ጭራሽ የት ሄደን እንኑር

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 26 วันที่ผ่านมา +6

    10 ኬ አስገቡኝ ዘር ሀይማኖት የማትሉ ውድ ቤተሰቦቸ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 26 วันที่ผ่านมา +2

      እሽ ደመርኩህ ደምርኘ 😥

    • @rahaftubtub3271
      @rahaftubtub3271 26 วันที่ผ่านมา

      @@setedegnuw4503 ok

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ትመህርትነዉ

  • @ወሎየዋ-ጸ9ለ
    @ወሎየዋ-ጸ9ለ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጸደይ ግን ሁልግዜ ልጂናት

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 25 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @birhanudemissie6262
    @birhanudemissie6262 26 วันที่ผ่านมา +1

    ጉራማይሌ አለም።

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 26 วันที่ผ่านมา +1

    Lek new kenchirnal😂😂😂

  • @EmuyeMckay
    @EmuyeMckay 25 วันที่ผ่านมา +1

    Will ,gomen its going to be weeeed !

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው፡እንኳን፡የሚያጎርሰው፡የሚጎርሠው፡አቷል፡በሕዝብ፡ቀልዱ።ebs

  • @danealasfaw5253
    @danealasfaw5253 26 วันที่ผ่านมา +1

    ወጣቶች ሆይ ጫት መጉረሱን አትተዉ ለመቀንጨር በሽታ ፉቱን መዳኒት ነት💪💪💪💪 Green Gursha🌿

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 26 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ተው ግን ትንሽ ስኒዝ አንንቀባረር ነጌ ማጣት አለ

  • @fozeyaahmde4078
    @fozeyaahmde4078 25 วันที่ผ่านมา +1

    የወድ አጭር አዉራ ዶሮ የሴት አጭር ሴት ወይዘሮ

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw 26 วันที่ผ่านมา +2

    በቃ ጎሞን ተወደደ በሉና

  • @haneatcat1140
    @haneatcat1140 25 วันที่ผ่านมา

    Our children, the biggest problem they don’t get enough milk or dairy fruit and vegetable they need to drink a lot of milk

  • @amenayelign4808
    @amenayelign4808 13 วันที่ผ่านมา

    እሸ❤❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 26 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @tsegat21
    @tsegat21 22 วันที่ผ่านมา +3

    ጎመንዬ የምወድሽ 🥬 በሰዉኛ አገላለፅ 😂😂

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 21 วันที่ผ่านมา +2

    Eshe smart young man hard working.

  • @ZekiHDvideos
    @ZekiHDvideos 25 วันที่ผ่านมา +1

    be Tofa belten new yadegnew

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 26 วันที่ผ่านมา +4

    አቢቹ ሲናገር የሳቅሸ ያሾፈሸ ሁሉ በለ ተቀበል ጥቅሙን ተረዳ 🟩🟨🟥😍

  • @edenbitow5093
    @edenbitow5093 25 วันที่ผ่านมา

    Gazetgna tebeye men alae tru libs bitlebshi, embret ayasayesh lesew kibr yelem🤦🏾‍♀️

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 26 วันที่ผ่านมา

    Ene S A nw yalehot ye Ethiopia 🇪🇹 gomen betam nw yamaregn ezih bebizat yalew kosta nw

    • @ruhama2017
      @ruhama2017 26 วันที่ผ่านมา +2

      ማነዉ ያለዉ ሳዉዝ አፍሪካ በየመንገዱ አይደል እንዴ የሚሸጠዉ የመንገዱን ከጠላሽ ቼከርስም ስፓርም አለልሽ frut and veg ከገባሽ ደግሞ የተለያየ ዝርያ ያለዉ ጎመን አለልሽ

  • @مريمحسين-ع2ض
    @مريمحسين-ع2ض 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤👍👍👍

  • @zewdudaniel-d5e
    @zewdudaniel-d5e 25 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ ሰዉዬ አሁን አላማርከኝም። ምን አጀንዳ አስበክ ነወ??

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 26 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እሸየ ጎመኑን እዳታሰውደደብን 😢

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 26 วันที่ผ่านมา

    Eshetu ketene libel?😂

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 26 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 25 วันที่ผ่านมา

    Ere enyas gomen began temeguben new yadeginew betekey were geteru kiremit migibachin bizat gomen new

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 26 วันที่ผ่านมา

    goman senebel anewelem eko derom setenegerun

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 25 วันที่ผ่านมา

    fff

  • @enatenalej
    @enatenalej 21 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/M202R5Fz4ao/w-d-xo.html
    ቅጽበታዊ የህጻናት ትንፋሽ ይዞ ጸጥ ማለትና ራስ መሳት (breath holding spell) ምክንያት እና መፍትሔ! የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ኤርሚያስ አበባው ያብራራሉ!