ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ የዘመናችን ድንቅ ብሊየነር ገበሬ | በቀን 1200 ሊትር ወተት አገኛለሁ! |ከስደት መልስ ስኬትን በኢትዮጵያ |business

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 505

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 ปีที่แล้ว +117

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ጀግና ነው የሚያስፈልጋት ።ፖለቲከኞች እባካችሁ ስራ ልመዱ የሚሰራን ሰው አትረብሹ።

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 ปีที่แล้ว +52

    ይህ ወጣት ለአብዛኛው የአገራችን ህዝብ ምሳሌ መሆን የሚችል ነው:: ተመስጨ አዳመጥኩት:: በርታ ያሰብከውን ያሳካል!

  • @kamilsiid5033
    @kamilsiid5033 ปีที่แล้ว +33

    ትክክለኛ ሰውዬ ነው!!!ከዚህ ግለሰብ ያገኘነውን ሀሰብና ገለፀ ከግብርና ምንስቴርም ሆነ ከመንግሥት ተቆማት አላየሁም። ገባያ ሚድያ ትመሰገነለችሁ።ድንቁ ወንድማችንም አመስግኑኝ !!! የቴክኒክና ሙያ ዘርፎችንም ብትጎበኙልን ምክኒያቱም አርስቱን ብቻ ነው የምንሰማው ።

  • @mrperfect1709
    @mrperfect1709 ปีที่แล้ว +46

    ከ 3 ሳምንታት በፊት እዛ ነበርኩ አቡሽ እና መናጀሩ ሳሚ ምርጥ ልጆች ናቸው ❤ ይሄን ስራ ልጀምር ነው አሁን ላይ

    • @tayebmohammed6326
      @tayebmohammed6326 ปีที่แล้ว +3

      ልመነሻ ስት ብረ ያስፈልጋል በቅነነት በትነግረኝ ??

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว +1

      @@tayebmohammed6326 ከባድ ነዉ በተለይ ቦታ

    • @abumaida8138
      @abumaida8138 ปีที่แล้ว +1

      Yene tesoto new gen bota new yatawt

    • @LawofGod
      @LawofGod ปีที่แล้ว

      I have money add me.

    • @ናኒየማርያም
      @ናኒየማርያም ปีที่แล้ว

      አገሩ ወዴት ነው ንገሩኝ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 ปีที่แล้ว +21

    ከብቶች እኮ ከሰዉ ልጅ በላይ ፍቅር ናቸዉ እኔ በጣም ነዉ ምወዳቸዉ እቅፍ አድርጌ መዓዛቸዉ ደስ ሲል,የአበቴ ላሞች ትዝ አሉኝ

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ ሸልሙልን ግብርና ሚኒስትር አግዙልን ይሄን ጀግና ማህበረሰብ አክባሪ ፣ ለሀገር ተቆርቋሪ ፣ በጣም ቦረናን እወዳቸዋለሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ናቸው ከጎጃም እንደሄድኩ ለስራ የተከራየውበት ቤት ላይ ተሰብስበው ቅቤ እና ወተት ይዘው አይዞህ ያሉኝ፣ ፍፁም የሰው ፍቅር ያየሁበት ነበር በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ቦረና ይለማል አቅም እንፍጠር በርቱ ቦረናን ኢትዮጵያን እናልማ

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe ปีที่แล้ว +3

    አንተን የወለደችህ እናት ትባረክ ምን አይነት አስደማሚና ድንቅ ሰው ነህ እኔ በጣም እየተገረምኩ ይሄ ኢትዮጵያ ነው? ብዬ ማመን እስኪያቅተኝ ድረስ ነው የተደመመኩት ዘመንህን እግዚያብሄር ይባርክህ እየሱስ አንተንና ያንተ የሆኑትን በደሙ ይሸፍንልህ እኔ ልጆች ባይኖሩኝ መጥቼ በነፃ እያገለገልኩ እውቀት በቀሰምኩ ግን የምድራችን ጀግና ብዬሀለው ተባረክ

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 ปีที่แล้ว +10

    ተግባሩ ብቻ ሳይሆን ንግግሩ እራሱ ያስተምራል በርታ ወንድማችን ተባረክ

  • @S-G.19
    @S-G.19 ปีที่แล้ว +6

    ሚዲያን ለበጎ መጠቀም ይኼ ነው! ጆሯችን እንዲህ ያለ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን ብሎም ተስፋዎችን መስማት ነው የናፈቀው! በርቱ!

  • @tadessealtaseb2774
    @tadessealtaseb2774 ปีที่แล้ว +20

    ኢትዮፒያ እንዲህ አይነት የተባረከ ሠዉ ሥላላት እድለኛ ነች። ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @balager21
    @balager21 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አስተዋይ እና ብርቱ ሰው ነው።ጀግና የሚባለው ጦር ሜዳ ሄዶ መዋጋት ብቻ አደለም።ባለንበት መስክ ሰርቶ ውጤታማ መሆን ነው እንጂ።

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 ปีที่แล้ว +8

    በመጀመሪያ ገበያ ሚድያን በጣም አመሰግናለሁ ለሀገር ዕድገት የምታደርጉት ጥረት እጅግ በጣም ድንቅ ነዉ የወጣቱን ባለፀጋ ቅንነት ደግነትና ጥረት በጣም አደንቃለሁ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርከዉ

  • @bashanferg8864
    @bashanferg8864 ปีที่แล้ว +5

    ፖለቲካ ውስጥ ካል ገባህ ሁሌም አሸናፊ ነህ በልማት ስራ ውጥ ተሳተፉ ስዎችን እርዳ በጣም ጎበዚ ቀጠለበት አላህ ይርዳ

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 ปีที่แล้ว +9

    እነዚህን አይነት የሰራ ሰወችን ብታቀርቡ 100ግዜ ኑሮውን መለወጥ ከማይችል ፓለቲከኞ ከሚያወሩትት ትበልጣላችሁ !!! በደረሳችሁበት ቦታ እየተዘዋወራችሁ የሰራ ሰወችን ብታሰተዋውቁ በጣም የሚያሰደሰትና የሚያበረታታ ነው በርቱ !!! ሰራተኞ ህዝባችንንም ማሰተዋወቅ ይሆናል 👌

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 ปีที่แล้ว +7

    የሀገር ክብር እና ኩራት ነህ ጀግና ቅን ልብ ያለህ የአገር ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ! ሌላውን ማስተማር ያሳድጋል እንጂ ከማንም ላይ አይቀንስም :: አምላክ ይጠብቅህ! የአገር ሀብት ነህ! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ ปีที่แล้ว +37

    ስደት ስልችት ብሎኛል ጉልበቴ አለቀ ለዉጥ የለም እና በዚህ ብንደክም በነጻነት እየሰራን መለወጥ ይቻላል በእዉነት ደስ ይላል

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እሬት ሆኖብኛል ስደት ግን ምኑን ይዤ ባዶ ድካም ትርፌ

    • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
      @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ ปีที่แล้ว +3

      @@solomonhagos8812 ጤናችንን ይዘን ከገባን እሱ ትልቅ ነገር ነው ማርያምን ለእሱ ነዉ መጸለይ

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 ปีที่แล้ว

      @@ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ እርሱን እኔም እየተጠራጠርሁ ተጠንቅቄ ነዉ የእየሰራሁ ያለሁት ጤና ከሌለማ በዜሮ ሲባዛ ነዉ ሚሆነዉ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ እየሱስ ለሀገረሽ ያብቃሽ ያሰብሽውን ይሙላልሽ አይዞሽ እህት

  • @علمتنيحياتي-ذ4د
    @علمتنيحياتي-ذ4د ปีที่แล้ว +68

    ይህ ስራ የኔም ህልም ነው ይሳካልሽ በሉኝ እስኪ

    • @Godisgood820
      @Godisgood820 ปีที่แล้ว

      Yisaklih🎉

    • @centralchritiancommunityde7142
      @centralchritiancommunityde7142 ปีที่แล้ว +1

      ይሳካልሽ
      እኔም ሁት ሄክታር መሬት አባቴ የሰጠኝ አለ
      ለዚህ ስራ ይብቃ አላውቅም
      ግን አጀምራለው
      ስንት ካፒታል እንደሚያስፈልግ አላውቅም
      እቲ ጠይቂ

    • @itsokitsok600
      @itsokitsok600 ปีที่แล้ว

      Enyem

    • @dejenebafa1532
      @dejenebafa1532 ปีที่แล้ว +2

      ሀሳብሽን አትቀይሪ መቸም ብሆን ደስ እያለሽ የምትሰሪው ስራ ነው ግን ትጋትና የልብና የአእምሮ መዘጋጀትን ይጠይቃል።

    • @21MarYam
      @21MarYam ปีที่แล้ว

      ይሳካልሽ

  • @sulitansaed8813
    @sulitansaed8813 ปีที่แล้ว +35

    ገበያ ሚዲያ፣እባካችሁ እኛም በዝህ ዘርፍ እንድንሠራ አስፈለጊዉን ድጋፍ አድርጉንና ስጡን።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናና እውነትን ኢትዮጵያዊ ምርት ይህ ነው። ጎበዝ። ውስጥ የለመደው ካማረው ገጠር ማረስና ማምረት እየጠላ ወደከተማ እየተመመ በልመና ሀገር ያጣብባሉ።

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ሃገሬ ተስፋ አላት ።እጅግ የተባረከ አእምሮ ነው ያለህ ወንድም በርታ። እባካችሁ ከዚህ ወጣት ብዙ ልንማር ይገባል ከወሬና ስንፍና ወጥታችሁ ያሃገሬ ወጣቶች ከዚህ ተማሩ። ይህንን ሰውና ኢንዱስትሪውን በታዋቂ ሚዲያዎች ልታቀርቡት ግድ ይላል ብዙዎች ሊማሩ ስለሚችሉ።

    • @dmazreacts12
      @dmazreacts12 ปีที่แล้ว +1

      Beteseb yadrgun❤❤

  • @gebrudare6954
    @gebrudare6954 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጎበዝ ሰው = ያለሁት ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይሆን ኣሜሪካ ውስጥ መስሎኝ ነበር=እግዝኣብሔር
    ይጠብቅህ==እጅግ ረካሁብህ==

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 ปีที่แล้ว +3

    ጫላ የእውነት በዚህ ሰዓት ለኢትዮጲያ ህዝብ በተለይ ለወጣቱ ያንተ ፕሮግራም ወሳኝ ነው ተባረክ አቦ❤❤❤

  • @semahegneskezia8464
    @semahegneskezia8464 ปีที่แล้ว +18

    እባካችሁ ፖለቲከኞች እንደነዚህ ጀግና የሆኑ ግለሰቦችን አበረታቱ

  • @ENCRApp
    @ENCRApp ปีที่แล้ว +7

    ካምንም በለይ አልፋ አልፍ የሰር ዚርያ ያት እንደምያገኝ ቢነግርኝ በጣም ደስይላል እኔን ምንም አላገደኝም የካቢቶች ማኖ ያት እንደምያገኝ ቢያውቅ. ወላህ አሁን ትኬት ቆርጭ ሀገር እገበ ነበር. ያራቢ ውክል አውጠልኝ ህልሜን እንዲኖር 💃

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 ปีที่แล้ว +13

    የሚገርም ሠዉ የሚገርም ኢትዮጵያዊ ጠቅላይ ሚንስትሩ ጎብኝቶ ሌሎችም motivation ይሆናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው
    እናንተንም እናመሠግናለን

    • @joshkeb3471
      @joshkeb3471 ปีที่แล้ว +2

      This wonderful man it gives me big hope. Curently I m stablishing project in Ethiopia to move back after long time away from my country and I can't wait.

    • @solomonhagos8812
      @solomonhagos8812 ปีที่แล้ว +4

      ጠቅላዩ ያፍርሰዉ ነዉ ይህ ከብት ጠቅላይ አራጅ

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 ปีที่แล้ว +7

      ጠቅላዩ የሚበልጣቸውን ሰው አይወዱም ::

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu ปีที่แล้ว

      ጠቅላዩማ አሁን አሱም ስራውን ሳይጀምረው ይቀራል ብለህ ነው? ሰውየው አንደሆነ የ በዝነሱ ሲስተም አራሱ መቆጣጠር ነው ምፈልገው 😂😂😂

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 ปีที่แล้ว

      ጠቅላዩማ ካየው ይጠቀልለዋል ከሱ ዓይን ይጠብቀው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው ปีที่แล้ว

    እንደነዚህ አይነት ወፋፍራም በሬዎችና ላሞች ያየሁት እዚህ በጀርመን ሀገር ነው። ኢትዮጵያ ያየሁት የከሱ ናቸው ግርሞኛል እኔ ቦታው እራሱ ለምለም ነው ንፁህ ነው። መንፈስን ያድሳል። ተባረክ በማየት ጠገብኩ

  • @fesihamebratu3807
    @fesihamebratu3807 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ጀግና የስራ ተነሳሽነቱን እና ተጋቱን ሳይ ማድነቅ ግድ ይለኛል በዚያ ላይ ወደዚህ ስራ ሰዎችን እንዲጀምሩ ያለው ግልፅነት ማመስገን እወዳለሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว +1

    ምናል ወገኔ የሰውን ደም ከምታፈስ እንደዚህ ሰርተህ ብትለወጥ ጀግና በርታ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርክልህ ወንድማለም በክፉ የሚዬህ ከግርህ በታች ይጣልልህ በርታልን የምየ ኢትዮጵያ ልጅ❤❤❤❤

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍ ልጁም ስራውም የተባረከ እግዝአብሔር ይጠብቅህ፡፡

  • @yigremewalula2584
    @yigremewalula2584 ปีที่แล้ว +7

    ተወልጄ ያደግሁት ቦረና ሲሆን ህይዋቴ ከከብቶች የለኝ ቁርኝት ከፍተኛ ነው።ሆኖም ከዝህ ወንድሜ የተማርኩትን በቃላት መግለፅ ይቸግረኛል።ለማንኛውም ወደፊት በአካል እስፍራው ተገኝቼ ለማዬት ጓግቻለሁ።

  • @AbadiMesele
    @AbadiMesele 11 หลายเดือนก่อน

    አስኬ አንተ ለብዙ ውጣቶች መልካም ምሳሌ ነህ ብርታትህ አና ትጋትህን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ያሰብከው ቦታ ያድርስህ

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
    @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ ปีที่แล้ว +4

    በጣም መስራት መስራት ምፈልገው ስራ ነው። በቅርቡ ለመጀመር እቅድ ላይ ነኝ።
    በተለይ የወተት ማለብያ ማሽኑ ሀገር ውስጥ መኖሩ ምርጥ ነው። እና ቁጡራቸውን አስቀምጥልን እባክህን። እኔም እዛው ጡቁር ውኋ አከባቢ ነኝ ሻሸመኔ።

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ለኢትዮጵያችንና ኢትዮጵያዊነት እንደ አንተ ያሉትን ያበርታልን ነገ ተነገወዲያ የራስህን ዘመናዊ ወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካም እነደሚኖርህ ሙሉ እምነት አለኝ ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 ปีที่แล้ว

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ስለ ሁሉም ነገር እናመስግናለን በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ ብሩቱ እና በለ ራኢ ብማየቴ የኔ ሕልም የህ ነው ከልጆነቴ ጀምሬ የሚመኘው ነው ለህዝቤ ለማገልገል ዝጉጁ ነኝ በቅርቡ ከስደት መምጣትይ ነው እናቴ ትቢ ታማ በወተት ስትቸገር በልጆነቴ ኣይቻለው ከዛም ማንም ስው የወተት ተቸግሮ ማየት ኣልፋልግም ራኢ ኣለኝ ለስወች የስራ እድል መፍጠሪ ስደት በኛ የብቃ ሃገራችን እናስድግ ፈገግ በየ ሃገሬ የቐንየለይ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 ปีที่แล้ว

    ወይ መታደል ንፁሕ ኢትዮጰያዊ ነፃነት ና እውነትን ተንተርሶ የሚሰራ ሰርቶ የሚያሣይ በጣም ቸርነት በተሞላ መልኩ ንፁሕ ኢትዮጰያዊ ትልቅ አስተማሪ ነው ግን ገበያ እባክሕ ስልክሕን አስቀምጥልን

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ ሰው እና ምርጥ መረጃ ነው። በትንትን አድርጎ ነው ያስረዳን!

  • @wollotimes
    @wollotimes ปีที่แล้ว +2

    እናንተን የወለደች እናት የተባረከች ትሁን ጫላየ

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 ปีที่แล้ว +28

    This is exceptional project I have ever seen among all agri related projects in Ethiopia. Such type of integrated food, waste, and technology managements are often known only in developed countries, and this gentleman's vision and mission deserve exceptional gratitude. Thanks Chala for going that far south to my home town and share such eye opening project.

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 ปีที่แล้ว

    እስክንድር ብሩክ የኢትዮጵያ ልጅ ቅንነት እና ግልጵነትህ በጣም ደሰ ይላል እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @yehwalihmeskel78
    @yehwalihmeskel78 9 หลายเดือนก่อน

    የገበያ ሚዲያን በጣም አመሰግናችኀለሁ ምክንያቱም ብዙ የማይረባ ወሬና ቧልት ልብ በሚያደክምበት ጊዜ እንዲህ ያለ ተስፋን የሚሞላ ኝሮግራም በማቅረባች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁ፡፡

  • @mehretsolomon6562
    @mehretsolomon6562 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaaw እንደዚ highly intelligent የሆነ ሰው በኢትዪ ምድር አለንዴ???? I am speechless. ኤረ ወንድሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ::

  • @ethiopiahagre3775
    @ethiopiahagre3775 ปีที่แล้ว

    እግር ጥሎንኝ ነበር የገባሁት። ግን በጣም ደሰ የሚል ነገር ነው ያየሁት። እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ። ጀግና ኢትዬጲያዊ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว +3

    ቢስሚላህ ከጭንቅላቴ በላይ ሆንክብኝ በጣም ጎበዝ ነክ

  • @emutereda8330
    @emutereda8330 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ አንተ እኮ የተፈጠርከው ለበረከት ነው የአባቶቻችን የነ አብርሃም የነ ይስሃቅ የነ ያእቆብ አምላክ አሁንም እየባረከ ይባርክህ ኮርቼብሃለው

    • @Mussema
      @Mussema ปีที่แล้ว +3

      አብረሃም የ ኢስማኤልም አባት ነው፡፡ አብረሃም፡የ ኢስማኤል፡ ይስሃቅ እና ያእቆብ አባት ነው፡፡ሁሉም ነብያቶች ነበሩ፡፡ ሁሉም ሙስሊሞች ነበሩ፡፡በአንድ ፈጣሪ የሚያመልኩ፡፡ የፈጣሪያቸው ስም አላህ ነው፡፡አይወልድም አይወለድም ፡፡ እስልምና ከነብዩ ሙሃመድ( peace be upon him) ጀምሮ የመጣ ሀይማኖት ሳይሆን የሰው ልጆች ሁሉ አባት ከሆነው አደም(አዳም) ጀምሮ ነው፡፡ ኢሳም(እየሱስ ክርስቶስ) የተከበረ የ አላህ ባሪያና መልክተኛ ነው፡፡ ሁሉንም ተአምራቶች ሲሰራ የነበረው በአላህ ፍቃድ ነበር፡፡

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn ปีที่แล้ว

    በእውነት ከዚህ ትልቅ ሊቅ ሰው ብዙ ነገሮችን አውቂያለሁ በእውነት ድንቅ ሰው ይገበዋል ❤

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 ปีที่แล้ว +4

    ግሩም መረጃ ነው ያቀረብክልን...መረጃና ወነወድማችን ገራሚ ሰው ድንቅ ስበሰዕና ተባረኩ።

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ገበያ ሚዲያዎች ሃገራችን ሰላም ብትሆንልን ተባብረን ብዙ ነገር መስራት እንችላለን ይሄን ሰውዬ ባካል ባገኘው ደስ ይለኛል ፈቃደኛ ከሆነ ይሄን ስራ ለመስራት አስቢያለው ቦታእና መነሻ ገንዘብ አለኝ ግን ውስጤ ያሉ ብዙ ጥያቄዌች አሉ ብጠይቀው እና ቢያብራራልኝ

  • @amarechtefera2600
    @amarechtefera2600 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የባረከህ እውቀትህን ማካፈል የምትፈልግ ደግ እራስህን ብቻ ማደሳደግ ሳይሆን ያገርን ማደግ የሰው ማደግ የምትፈልግ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ምርጥ ሰው በእውቀት ላይ የተመሰረት ስራ ስለሚሰራ ደስተኛ ነው። እሚወደውንም እየሰራ በመሆኑ ደስተኛ ነው። ዋው በርታ በርታ ከአሰብከው እንደምደረስ እርግጠኛ ነኝ ። እኔም አንድ ቀን ከአንተ ጋ መጥቼ የስራ ልምድ መውሰድ እፈልጋለሁ ። ኢንሻላህ

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ በሀገሪቱ ላይ ያለውን የኑሮ ውድነት አብርዱ በስራ የሚተጋውን ሰው እግዚአብሔር ይባርከዋል የሰውን ከሚመኘው ሰው የሚሰሩ እጆች ይባረኩ ❤🎉

  • @Giftrealestate-24
    @Giftrealestate-24 ปีที่แล้ว +4

    በነገራችን ላይ የአናን አግሮ ኢንዱስትሪ መስራችና ባለቤት አቶ እስክንድር ዮሴፍ የቢዝነስ ሰው ከመሆኑም ባሻገር ጥሩ የስነልቦናም ጠቢብ ነው። የፍቅር ልብ ታድሏል። እናመሠግናለን!

  • @kassahunnegash2888
    @kassahunnegash2888 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ገበያ ሚዲያ እየሰራ ያለዉ ስራ ለብዙ ሰዎች የመለወጫ ሀሳቦችን በማሳወቅ ብዙ እየሰራችሁ ነውና ተባረኩ በርቱ ።

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን መስራት እፈልጋለሁ ግን አሁን በስደት ነው ምኖረዉ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ባለው የግዜው የፖለቲካ ሁኔታ በኢትዮጵያ ውስጥ ተስፋ በሚያስቆርጥ ሁኔታ ላይ ስለደረስን እንደዚህ አይነት ጠንካራና ቅን ሰራተኛ ሰው ማየት በጣሙን ደስ ይላል። እግዚአብሄር የምትወደውን አይነት ስራ እንደሰጠህ በግልጽ በዚች አጭር video አሳይተኸናል። አምላክ ላንተ የሰጠውን ጥበብ ለሌሎችም ሰጥቶ በሚመጥናቸው ቦታ በታታሪነት እንዲሰሩ ያድላቸው። ቅንነትህና ግልጽነትህ ሁላቸንም ላይ የሚጋባ ተላላፊ ያድርግልን። ሥራህ የሚያስቀና በመሆኑ አንተን አይነቶችን በመንፈሳዊ ቅናት አስነስቶ አገር የሚያለሙትን ቁጥር ይጨማምርልን።

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ስራህ አመርቂ ነው በርታ ማብራሪያህን ግን የሚሰማህ የኢትዮጵያ ገበሬ ያልተማረው እንደሚበዛ እያሰብክ አማርኛ ተጠቀም

  • @chawogi4291
    @chawogi4291 ปีที่แล้ว +4

    I am sure I will meet this guy for experience sharing before I start my farming career! I would like to thank Gebeya Media staffs for bringing this hero to the public!

  • @Abera_Guda
    @Abera_Guda 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ፋርም ነው እግዚብሔር ከናንተጋር ይሁን እኔም በትንሹ ጀምሬአለሁኝ እንከሬጅ አደርጉን

  • @Giftrealestate-24
    @Giftrealestate-24 ปีที่แล้ว +14

    ገበያ ሚድያ ስለመልካም ስራቹ ከልብ አመሠግናለሁ! እውነትም ጫላ! ስምን መልዐክ ያወጣል(ይሰይማል) ማለት እንዳንተ ያለ ስምና መልካም ምግባር ሲገጣጠሙለት ነው። በርታ!

  • @dandebebe3808
    @dandebebe3808 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ስራ እየሰራህ ነዉ ።በተቻለ መጠን በዝቅተኛ አቅም ላይ ያሉትን ህብረተሰብ አቅም ያማከለ ቢሆን ለምድር ብቻ በሰማዩም ስንቅ ይሆንሀል። በአሁን ጊዜ ያለውን የእንሰሳት ተዋጽኦ ውድነት ማውራት ለቀባሪው ማርዳት ነው። በሌላው አለም ወተትና የወተት ተዋጽኦ በርካሽ ማግኘት ችግር የለውም ።ለማንኛውም እግዜር ስራህን እስፍቶ ይስጥህ። ለሁሉም ሰው ተደራሽ ያርግህ።

  • @ko-keafrica2389
    @ko-keafrica2389 ปีที่แล้ว +8

    I have never been happy like today,in any business I have seen in our country. I can’t describe m’y all my feelings about this man. But , I really want to obboo, Shimeles Abdisa, and Dr. Abiy Ahmed must visit this dairy farm , and encourage this young entrepreneurs ! No words only tears in my face. Tears of happiness. Young generation may learn from him a lot. Gebya Media , big respect to you too🙏!!

  • @gedionmelese1081
    @gedionmelese1081 ปีที่แล้ว +3

    We went college together. Eske is extremely hard working guy. Good to see him at the top!

  • @ሐበሻዊነኝ
    @ሐበሻዊነኝ ปีที่แล้ว

    በጣም ጠንካሪ ሰው ነው ባገኘው ደስ ይለኛል በሰፈሬ ውስጥ ነው ወደ አገሬ ስገባ እኔ የዶሮ እርባታ እጀምሪለው

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ እና ውጤታማ ስራ ነው እናመሰግናለን

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በጣም ታታሪና ውጤታማ ሰው ነው ቅር ያለኝ ነገር ግን ሰላም ሲባል ድንቅነኝ የሚለው ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለምን አይልም ድንቅነኝም እንዳለሆኖ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ጅምር ነው ብዙዎችን ብትስቡ እና ብታስተምሩ ለኢትዮጵያ አገራችን ጠቃሚ ነው❤💚💛❤🌷

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 ปีที่แล้ว +3

    Eskider yoseph may the Lord God bless you more and more may he increase you may he enlarge your territory may seround you and protect you may his Angels camp around you day and night.
    You are amazing.
    እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ይብዛልን።

    • @gomegu3557
      @gomegu3557 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen!

  • @Mussema
    @Mussema ปีที่แล้ว +1

    I would like to appreciate Eskinder,the owner and the manager.He is the most influential man in the history of Ethiopia.

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ፍላጎቴ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛለት ቀና ሰው👌❤❤❤❤❤

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 ปีที่แล้ว +4

    Terrific! I can't hide my jealousy on this successful gentle man. He is such a brilliant guy who has an impeccable insight into the country's potential for development. I also can't hide the advantage he might have been given to pass the hurdles of bureaucracy. All in all, he is the first Ethiopian I have admired most in recent years. All the best 👍

  • @mechlehuluka2228
    @mechlehuluka2228 ปีที่แล้ว

    እድለኛና ጎበዝ ሰው ነህ የምትወደውን ነገር መስራትና ማሣካት መቻልህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብጎበኘው በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ እባክህ

  • @BirhanuDechasa-l1o
    @BirhanuDechasa-l1o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እነደምልክ ቃላት አጥሮኛል ነገረ ግን ስለወተት ከብት እርባታ ስልጠና እየወሰኩ ነበር ያተን ያህል ስለእንሰሳት በትኩረት ቆም ብለን እንድንመለከት አድርገኸኛል ክብር ይስጥልኝ

  • @eliasfekadumolla3844
    @eliasfekadumolla3844 ปีที่แล้ว

    ሰርቶ መለወጥ ፈጣሪ የሚወደው ነውና ይረዳል ድስት ንም ይሰጣል እርሱ ሰርቶ ባገኘው ያየን የሰማነው እንኳን ደስታ አገኘን ዘርፎና ሌላውን አደህይቶ በሚለወጥ እንኳን ሌላ እራሱም አይደሰትም እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ስለሚፈልቅ ወንድማችን ሀሳብህ ሞልቶ ለማየት እኛም ለመስማት ያብቃህ ያብቃን

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ዬሄን ድቅ ሰዉ ማግኘትና ምክር እፈልጋለሁ
    ግብርናና በጣም የምወደው ስራ ነው
    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤

  • @yohannesalemayehu872
    @yohannesalemayehu872 ปีที่แล้ว +2

    the guy is really a very great person , we need ppl like him

  • @S-G.19
    @S-G.19 ปีที่แล้ว +3

    ገበያ ሚዲያ አንደኛ! ድንቅ ስራ ነው በርታ ወንድም ጫላ!!!

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 ปีที่แล้ว +13

    ፖለቲካ ተንታኝ በዝቶ ወሬ ቀለብ በሆነበት ሃገር ይሄ መንፈስ ያድሳል።

  • @yanetjhony5712
    @yanetjhony5712 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው የዚህ ዓይነት ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች ለኢትይጵያ ያስፈልጋታል

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ GOD blessed you keep up 🇪🇷👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 ปีที่แล้ว +4

    Impressive! Well done, brother! Wish you all the best 👍

  • @selamawitgetachew8614
    @selamawitgetachew8614 ปีที่แล้ว +17

    ጀግና ኢትዬጲያዊ💪💪💪👏👏👏

  • @mikdisstory4301
    @mikdisstory4301 ปีที่แล้ว +2

    አይእናት ስንቱን ትወልዳለች ዘርህ ይባረክ

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 ปีที่แล้ว

    very godly and honest person.where is Bishan Guracha?

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 ปีที่แล้ว +11

    ጫላ ለሰጣችሁን መረጃ እናመሰግናለን!!! ነገር ግን ከብቶችን ከእነሱ በመግዛት ሌላ አከባቢ የከብቶች እርባታን መክፈት ከተቻለ የአንድ ከብት ዋጋ ስንት ነው??? የሰው ሀገር አደከመን እስኪ ሀገሬ ገብቼ ደብረዘይት ወይም ናዝሬት ላይ ለመስራት አስባለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን.

  • @rabiaahmed6668
    @rabiaahmed6668 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው ይህን ስራ ለመስራት ሰፊ ቦታ የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋል

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 ปีที่แล้ว +2

    ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ገባያ ሚድያ

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh ปีที่แล้ว +2

    የእንስሳት እርባታ ባለቤቱ አቶ ዮሴፍ በጣም ጥሩ ትልቅ ስራ ነው። ነገር ግን ስትናገር እንግሊዝኛ ታበዛለህ። እንግሊዝኛውን ብትተወው ወይንም ብትቀንስ ጥሩ ነው። ይህን እንግሊዝኛ የማይችል ሁሉ ሊያየው ስለሚችል ማለት ነው።

  • @EthioBusinessVlog
    @EthioBusinessVlog ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ።ግን እንደዚህ አይነት ኢንቨስትመንቶች ሰፊ መሬት ይፈልጋሉ ።መኖ ለማምረት ፣በብዛቴ ከብቶችን ለመግዛት እና ለማኖር ሰፊ መሬት ይጠይቃል ። ከከብቱ ዋጋ በላይ የመሬቱ ይበልጣል እና ሌላ ግዜ ግን እንዲህ አይነት ስራ ምን ያህል መሬት ላይ እንዳረፈ ጠይቁልን

  • @Werabe777
    @Werabe777 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዞች ❤❤❤ እሱም እናንተም ጀግኖች ናቹ❤❤❤❤

  • @ENCRApp
    @ENCRApp ปีที่แล้ว

    ጫላዬ በጣም አመሰግነሌው በእውነት ኤሄን ልጅ በምን ልግኝ እያልኩኝ ስበሀን አላህ በእቢኤስ ቀርቦ የስን አድራሽ አጥቼ ነበር

  • @warrior5847
    @warrior5847 ปีที่แล้ว +3

    Outstanding performance and key word I learnt today is passion is everything, love what u do .❤

  • @tayebmohammed6326
    @tayebmohammed6326 ปีที่แล้ว +4

    ልመነሻ ያክል3 ወየም 4 የወተት የወጭ ላሞች ዋጋቸውን ብነግሩኝ የምታቁ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እትዮጽያዊ 🎉🎉🎉 ነገር ግን ገለፃ ስታደርግ በተቻለሕ መጠን ሕዝቡ በሚገባው ቋንቋ ለመጠቀም ሞክር ከእንግሊዝኛው ውጪ ።

  • @Kidus1
    @Kidus1 ปีที่แล้ว +1

    Wowo great 👏👏👏👏 I hope one day i will do this..... ደሞ አደርገዋለው ከእግዚአብሔር ጋራ 🙏🙏🙏 በጣም ነው inspire የሆንኩት Thanks a lot 🙏🙏

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልህ እንደእንተ ያለ ዜጋ ይብዛልን እንደእይነት ዜጋ ማየት እገሬ ተስፋ እላት ሁሌ ሌባ ማየት ባጭር መንገድ መሄ ማየት መስማት ስልችቶህ እንደአንተ እይነቱ የህይወት ተስፉ ነው ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 ปีที่แล้ว +1

    So impressive and a dream of millions so proud of this gentleman

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 ปีที่แล้ว +3

    Thank you very much first of all the dis media to bring us a courage man like this Ethiopian great man who basically educated know what he's doing doing the hell out of good job in this industry unbelievable if we Ethiopians have a lot of people like this man our country would be in one of the best industrial country in the world

  • @semira1209
    @semira1209 ปีที่แล้ว

    በርታ ልዩስራነው እኔም አገር ስገባ ምኞቴነው ላምና ደሮነው ለመስራት ወስኛለሁ መኪና ከመግዛት ይሄ ጥሩነው

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 ปีที่แล้ว +1

    እሄማ የኔም ህልምነው❤

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በዘር ከምንባላ እንደዚህ ሰርተን መብላት እንደምንችል ትልቅ ምሳሌ ስለሆናችሁን ፓለቲካ ውስጥ ያሉትን እንደዚህ ሰርቶ ጤናን መጠበቅ እንደሚቻል ሌላውም መትረፍ እንደሚቻል ቢያውቁ።