ETHIOPIA: ናምሮድ፣ጌራ፣ኢትኤል እነማን ናቸው? ድንቅ ታሪክ በሐኪም አበበች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ስለ ወደድሁት እና አስተማሪ ነው ብዬ ስላሰብኩ እንሆ በቻናሌ ለጠፍሁት ከወደዳችሁት subscribe ያርጉ!

ความคิดเห็น • 29

  • @Bete_amhara-ኤኬ47
    @Bete_amhara-ኤኬ47 3 หลายเดือนก่อน

    I'm very proud and disappointed. Proud that our fathers were full of knowledge and wisdom. Disappointed in myself not learning from our fathers. Tons of new information learned here. May our Lord protect and give good health to our mother and brother for this wonderful experience.

  • @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
    @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ መታደል እረጅም እድሜ ይስጦት እናታችን

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አበበች የማማ ኢትዮፕያ ድንቅ ልጅ ናት : እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 💚💛❤👍👍👍

  • @danelmengest7380
    @danelmengest7380 9 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ገበታ ነው የወደድከውን ወድጄዋለሁ መልካም ትምህርት

  • @senaitabebe2247
    @senaitabebe2247 4 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይባርኮት ሀኪም አበበች ጥሩ አውቀት ነው ያስተላለፍት

  • @ወርቅነሽቱዩብ
    @ወርቅነሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የኔ እናት ስለሀገሬ ሳስብ ነብሴ ትቃትታለች ሲለታሪኮቿ ስሰማ አይኔ እንባ ነው የሚሞላ ነው ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ ወርቅ ነሽ ሀገሬ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናቶቻችን አባቶቻችን በእውነት ታሪካችንን ስለ ደበቃችሁልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በፈቀደው ገዜ ይወጣል 🙏💚💛❤ እኛማ ነቀዞች ነን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አሜን

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 4 หลายเดือนก่อน

      አላጋጭ😂😂😂😂

  • @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ
    @ኤልሮኢየተዋህዶልጅ-ፐ2ዸ 4 ปีที่แล้ว +3

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እኔ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነኝ ጌታ ሆይ ሀገሬን እድረዳ እርዳኝ

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የጀግናዘር ጥበብን ያደለሽ ሴት

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምነው ጠፍችሁ ይህ ፔጅ ዸስ የሚል ስለሀገራችን የሚያስተምር ስለሇነ እባካችሁ ቀጥሉ በተረፈ አፙሰጝናለሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tbb9074
    @tbb9074 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሀሳብና በሙከራዊ አገላለፅ መልካም ቢሆንም ጥልቅ ትናንት ይሻል።

    • @NazrawiwNeba
      @NazrawiwNeba 9 หลายเดือนก่อน

      ሙከራዊ አገላለፅ ስትል?

  • @selamawit1228
    @selamawit1228 8 หลายเดือนก่อน +1

    ናምሩድ ኢትዮጵያዊ ነው?

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 4 หลายเดือนก่อน

      አዎ ናምሩድ ኢትዮፕያዊ ነዉ ::

  • @brightsideethiopia1276
    @brightsideethiopia1276 3 ปีที่แล้ว +3

    ምንድነው ምትቀባጥሪው ኧረ በትር የተሰጠው ሙሴ ብቻ ነው አጋንንታም

    • @threedotstube428
      @threedotstube428 3 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ስማው

    • @NazrawiwNeba
      @NazrawiwNeba 9 หลายเดือนก่อน +1

      ባለሚጢጢ እውቀት እነሱኮ ከአርኪዎሊጂ ግኝት ተነስተው ነው ሚያወሩት። አንተ የነጭ ባሪያ ተመለስ!! ተመለስ አይጠቅምህም።መፅሀፍ ቅዱስም አላነበብክም

    • @olumaroba3108
      @olumaroba3108 8 หลายเดือนก่อน +1

      Moses is never lived

    • @samsonabraha9536
      @samsonabraha9536 6 หลายเดือนก่อน +2

      ለምን ትሳደባለህ ? እዉቀቱ ካለህ በምሳሌ አትከራከርም ? ዶ/ር አበበች የምትናገዉ ከነሙሴ በፊት የነበረ ታሪክ ነዉ ::

    • @abrhamdebele6957
      @abrhamdebele6957 4 หลายเดือนก่อน

      ከእውቀት ጨዎ መሆንህን ምናለ ለራስህ ብቻ ብትይዘው አንተ ባክነህ ሌሎችንም ለማባከን ትፅፋለህ ደሞ አላቅም ማለት እኮ ችግር የለውም እሺ ካላወቅክ ፀጥ በል አለማወቅህን ለኛም አታሳየን 😂

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 4 หลายเดือนก่อน

    ጥንቆላ ነው ንስሐ ግቢ ሴትዮ

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 4 หลายเดือนก่อน

    ግማታም አሮጊት