የአውሮፓን ሊቃውንት ያወዛገበው ጥንታዊ መፅሐፍና ኢትዮጵያ - S01E13

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024
  • ከአምስት መቶ ዓመት በፊት አውሮፓውያን ማንበብና መፃፍ ከጀመሩበት የንቃት ዘመናቸው ጀምሮ ያላያቱ ያልገጠማቸው ከጥበባቸው ከስልጣኔያቸው ከፍልስፍናቸው በላይ የተመሳጠረ ምስጢራዊ መፅሐፍ አገኙⵆ ይህ መፅሐፍ የቀደምት ኢትዮጵያውያንን ከፍታ ያመላከተ ነውⵆ ስለዚህ መፅሐፍ የሰራነው ፕሮግራም ያድምጡና ለሌሎች ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችንን ያጋሩትⵆ
    ኢትኤል የሬድዮ ፕሮግራም ክፍል 13
    የራፋቶኤል ምዕላድ | ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነው

ความคิดเห็น • 135

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር እወቀቱን ጨምሮ ይስጣችሁ። Thank you so much.

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 5 ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሄር ይባርክህ ከምናውቀው ይልቅ የማናውቅው ይበዛል ።ኢትዮጵያ ምስጢር ናት ያንን ለማወቅ ደሞ ተመልሶ የአባቶችን መጽሃፍት ሳይንቁ ማንበብ መመርመር ያሉትንም መጠየቅ ይገባል።

  • @tamirueshaneber6192
    @tamirueshaneber6192 5 ปีที่แล้ว +27

    ወንድማችን በርታ እንደዚህ ስለ ሐገራችን እና ስለ ታሪካችን የሚነግረን ስለጠፋ ነው እየተባላን ያለነው፡፡

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 5 ปีที่แล้ว +3

    #በቅድሚያ #ይህንን #ላደረገ #እግዚአብሔር #ይመሰገን
    #ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    እጅግ በጣም ተገርሜለሁ ሀይማኖቴን ሀገሬን እንድወድ ያደረገኝ ና ስሜታዊ ነው ያደረገኝ
    ላዘጋጆቹ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ክንድ ይረፍባት ይደግፈን እንድንበርታ።

  • @mehary.mezemir
    @mehary.mezemir 5 ปีที่แล้ว +13

    በአንድ ወቅት በጀርመን ሀገር የሀምቡርግ ዩኒቨርሲቲን የመጎብኘት ዕድል ገጥሞኝ ነበር። ስታስጎበኘኝ የነበረችው ጀርመናዊት የ PHD ተማሪ ስትሆን የምታጠናውም አገኘሁት ያለችውን ፬ ዓይነት የቅዱስ ላሊበላን ገድል ማመሠከር ነው። በጣም የገረመኝ እኛ ጥበቡን ለማወቅ አለመሻታችን ብቻ ሳይሆን ቅዱስ ላሊበላ እንኳ የገድል መጽሐፍ እንደታተመለት አብዛኞቻችን አለማወቃችን ነው።
    እንደ እነርሱ ጥናትና ምርምር ቢሆን ካሰቡትና ከተመኙት በላይ መድረስ ይችሉ ነበር። ግን የግዕዝ ቋንቋን መማር ብቻ ጥበቡን ለማወቅ አለማስቻሉ ነው። የአባቶቻችን ዕውቀትና ጥበብ ከዚያ በላይ እጅግ የረቀቀ ነው።
    በርቱልን፡ አምላከ አበው ጨምሮ ማስተዋሉን ያድላችሁ።

    • @addis3304
      @addis3304 5 ปีที่แล้ว +1

      ብናዉቅም አንቀበለዉም ለምሣሌ ላሊበላ ቀን የቆፈረዉን ለሊት መላእክቶች አፈሩን አንስተዉ የጠብቁታል የሚለዉን የቢቢሲ ተንታኝ አላምንበትም ይላል የኛም ህዝብ የነሡን ይከተላል ሌላዉ የቆፈረበት የእጅ መዳፍ የምታክል ብረት ስናይ ከአእምሮ በላይ ይሆንብናል እንደ እኔ እምነቱ ከሠማይ ተቆልፎብናል ለምን ቢባል ከጠላት በላይ አጥፊዎች ሆነናል እና

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 5 ปีที่แล้ว

      Mehary Mezemir ዛይ - ዝኩር እግዚአብሔር what is the name of the book?

  • @kiduish21
    @kiduish21 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያበርታህ እንደ አንተ ዓይነቱንም ያብዛልን። እኛንም ስላለን ጥበብ እያሳወቅኸን ነው።

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህወት ያሰማልን
    ምነው የዛሬው ትውልድ ፍቅር አጣን
    ለአለም የሚተርፍ እጁግ ብዝ ሰጦታ አለን ተነግሮ የማያልቅ እኛግን አሻግረን የኛን ሰጥጥተን የሰው ማንነት እነከተል አለን ከአለባበስ ጀምሮ እግዚአብሔር ያበጠውን ልባችንን ሰብሮ ወደቀድሞ ማንነታችንን ይመልሰን።

  • @salamss6657
    @salamss6657 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚሀቤር ይባርክህ
    ወንድማችን

  • @Saloltravel
    @Saloltravel 4 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የ ኢትኤል ቤተሰቦች ለምን አንድ ትልቅ ማህበር አንመሰርትም የእውቀት ጥማት ያለን ሁላችንም እባካችሁ አስቡበት

  • @tsagenettsagenet2410
    @tsagenettsagenet2410 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጠቃሚ መርጃ ነው በረታ

  • @tilahunmamo47
    @tilahunmamo47 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል በርቱን ስለ ሀገሬ መልካም ነገር መስማት በጣም ደስ ይለኛል

  • @New-k4
    @New-k4 5 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያን እያሳያችሁን ነው።

  • @getumillion8731
    @getumillion8731 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ደንበኛ ለመሰብሰ ብላችሁ እንደማታቀረቡ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም አስተማሪ ነው

  • @rtrt1443
    @rtrt1443 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እጅግ ድንቅ መልእክት ነው

  • @ermifeker771
    @ermifeker771 5 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ነው የምትሉት ቀጥሉበት

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ አሁን ገና ስለኢትዮጵያ እውነተኛ ታሪክ የሚያሳውቅ ተገኘ በርቱ

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain3637 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለ እማናውቀውን ነገር እያሳወቃችሁን ነው በርቱ

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለካ ማንነታችንን አናውቅም በርቱልን 💚💛❤

  • @surafelfikadu694
    @surafelfikadu694 5 ปีที่แล้ว +15

    ይገርማል!!! የምታቀርቡት ነገር እጅግ በጣም ደስ ይላል። ሀሳብ ለመስጠት ያህል ግን በምታቀርቡበት (በምታስተምሩን) ጊዜ አንድ photo(ምስል) ብቻ ባታሳዩን፤ ለምሳሌ፦ ስለላሊበላ ስትነግረን የላሊቢላን ምስል እያሳየኸን ቢሆን ከተቻለም ናዚ የተጠቀመበትን ላሊበላ ላይ ያለውን ምስል እያየን ቢሆን መልካም ነው።

    • @hachhum3162
      @hachhum3162 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 5 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ እና አዲሱ ትውልድ እኔ ምን እየሰራው ነው ብሎ እራሱን እነዲጠይቅ *የገዘፈ (በጣም ትልቅ) ታሪካዊ ሀይማኖታዊ መልዕክት ነው*

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል እናመስግንለን

  • @tewodrosnigussienigatu6867
    @tewodrosnigussienigatu6867 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እምነተአብ ዮሐንስ እባላለሁ።የራፋቱኤል ዝግጅት ተከታታይ ስሆን። የምታቀርቡት በጣም ጥሩና ይበል የሚያሰኝነው። በርቱ ግፉበት። እኔ ስለ አባ ተስፋ ስላሴ ሞገስ የመፃፍ ክህሎቱም ባይኖረኝ እንዲሁ ሀሳቤን ትረዱታላችሁ በማለት ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ሳይሆን በደንብ ሀሳባችሁን ለማጠንከር የሚጠቅማችሁን ጠቆም ለማድረግ ያህል ነው። አባ ተስፋ ስላሴ ማለት ድንግለዊ፣ የታሪክ ምሁር፣ ብዙ የፃፏቸው ነገር ግን የህትመት ያልበቁ ብዙ ጥራዝ በቤታቸው የተከማቸ ፣ በ1985 ዓ/ም የተመለከትኩት ሙሉውን የእሳቸው ቪዲዮ አግኝታችሁ ከ አዳም ጀምሮ ....ከጀርመን አገር ለምን በ24 ሰዓት ለቀው እንዳስወጣቸው፣ የመጀመሪያው ቁራን እንዲተረጉሙ እንደተሰጣቸውና በእጃቸው እንዳለ፣ ሌላም ብዙ ሐሳቦችን የያዘ ስለሆነ ብትመለከቱት እና ከመጽሐፍቶቻቸው ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ፣ የቢቢሲ ቃለ-መጠይቃቸውን በመጽሐፍ ከወጡትም ብዙ የገለፁአቸው በጥቂቱ ለምሳሌ ሰብሰገል የሳባ ነገስታት እንደሆኑና የአምላክ ሰው መሆንን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደ ጊዜ ወርቅ ለክብሩ፣እጣን ለመንግስቱ፣ ከርቤ ለሞቱ አቅርበውለታል። እግዚአብሔር አምላክ ከሶስቱ አካል አንዱ ወልድ ከሞት ሊያድነን ወደ ቀደመው ክብራችን ይመልሰን ዘንድ እንደመጣና ሞታችንን ሞቶ ትንሳኤ እና ሕይወትን ሊሰጠን እንደመጣ፣ ይህም ምንን ያመለክታል አሁንም ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ከርቤ ከአስክሬን ስር መጨሱን፣ የሰብአሰገል እነማን እንደነበሩ ከነስማቸው እና ስንክሳር ለይ ተአምረ-ማርያም ለይ ሳገኘው እንዲህ ይላል ከሩቅ አገር ከምስራቅ ስለመጡ ሲሄዱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለመንገድ ይሆናቸው ዘንድ ስንቅ ለመንገዳቸው ጥራጥሬን እንዳሰጠቻቸው ። እዚህ ጋር ጥሬጥሬ የአባቶቻችን ገዳማውያን ምግባቸው እንደሆ፣ እነኝህ የሳባ ነገስታት አምላካቸውን የነገስታት ንጉስ የሆነው ከከበረች እናቱ በከብቶች በረት እንሰሳት ትንፋሽ ሲለግሱት በገኙት ጊዜ ሰግደውለት ገፀ በረከታቸውን አድርሰው ወደ ኢትዮጵያ ሀገራቸው በደረሱ ጊዜ የንግስና አልብባሳቸውን አውልቀው ወደገዳም እንዳ ገቡና እደመነኑ ሞትንም እንደ ማይቀምሱቃል ጌታ ቃል ገብቶላቸው ስውራን ሆነው እንዳሉ በመጨረሻው ዘመንከነ ወንጌለዊ ዮሐንስ፣ ኤልያስ፣ ንአኩቶ-ለአብ ስለክርስቶስ መስክረው ሰምዓት ሆነው እንደሚያልፋ፣ እና እኔ ከብዙ ጥቂቱን ነው ያነሳሁት እንደው በጎልዳፋ አንደበት ያወራሁት አንተ ግን ቪዲዮውን እና መጽሐፍቱ እንድ ትመለከተው ለመጠቆም ነው ።

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 ปีที่แล้ว +9

    ኢትኤል የጥበብ ምንጭ ስወዳችሁ አትጥፉብን ተባረኩ

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 5 ปีที่แล้ว +1

    TEBAREKU

  • @alhamdan6379
    @alhamdan6379 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ሰሚ አያሳጣ ሰለማንነታችን እንድንገነዘብ የጥበብ አይናችንን ይግለጥልን አሚን ።

  • @mahinahi3885
    @mahinahi3885 5 ปีที่แล้ว +11

    ይሄ ያልገባን በዘር እንባላለን ሀገራችንን ሳናውቃት አምላክ እንደቸርነቱ ይቅርታውን ይስጠን እንጂ እንደቸርነትህ ስለምታኖረን ክበር ተመስገን

    • @youtebu4521
      @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว

      ሲስተር አታፍሬም የማርያምን ፕሮይል አድርገሽ በዘር የሚያባላን የምትይው በዘር የሚያባላን እነሡ የደብተራ ልጅ የሚገብሩለት ሳጥናኤን ነው እሽ ሰለዚህ አላማቸው ማወቅ ከፈለግሽ መምህር ተስፊየ ብለች ግቢ ይገባሻል

  • @tsinat982
    @tsinat982 5 ปีที่แล้ว +26

    የጀርመንና የግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ በጋሮ በር እየገቡ የሚሰሩትን ደባ ያላወቀ ትውልድ

    • @tsinat982
      @tsinat982 5 ปีที่แล้ว

      Yeabkal Alemu እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @imenmoustafa2513
      @imenmoustafa2513 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያን እናቱን ለማሳዘን ለማስለቀስ የተነሳው ትውልድ አይኖርም እራሱ ያለቅሳል የኢትዮጵያ አምላክ ትልቅ ነው

  • @danihabesha21
    @danihabesha21 5 ปีที่แล้ว +27

    The Voynich Manuscript has been dubbed "The Most Mysterious Manuscript in the World".I remember last year I watched a video about this book and try to know more about it and i was amazed by this book and the connection wiz our book thanks for sharing
    My Ethiopia and Ethiopian been great and we will be again

    • @meheret6030
      @meheret6030 5 ปีที่แล้ว

      And we are now too

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

      ቋንቋው ግን ስለኢትዮጵያ አይጠቁምም

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 5 ปีที่แล้ว +13

    እናት ሐገራችንን ወደ ቅደሞ ክብሯ መልሶ ያሳየን ; ትውልዱ የውጪውን ሴራ ከማየት ከመርመር ይልቅ ወንድም ለወንድሙ ቢላዋ ይስላል እግዚአብሔር እንዴት ቢቆጣብን ይሆን እንዲ ሆድና ጅርባ ያደርገን እንዳንግባባ ሐሳብ ቋንቋችንን ይደበላለቀብን ብቻ የመጣብንን እሳት እርሱ ያብርድልን ; እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተን ይሄን መረጃ ለምታደርሱን በርቱልን

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

      Ethel ኢቴል ሊሊያን ቮይንች ግንቦት 11 ፡ 1864 ተወልደች ። ሰኔ 27- 1960 አመተ ምህረት በ96 ዓመቷ አረፈች።
      አንተ እያልክ ያለኸው መረጃ አጥጋቢ አደለም ቋንቋው ሳታወቅ እንዴት ኢትዮጵያ እንደሚገኙ መጠቆሙ ታወቀ ? በፍፁም የማይገናኝ መረጃ ነው ። የቋንቋው ተናጋሪ ምድር ላይ አልተገኘም። የሚተረጉመው ካለ ተብሎ ፖስት post ተደረገ ግን የሚያቀው እስካሁን የለም ። እውነታው ይህነው ። from 272 pages around 32 pages are disapear. 240 ፡ ገጽ ብቻ ነው የቀረው ። ያል ኮሌጅ ላይብረሪያቸው ውስጥ አስቀምጠውታል ። እፀዋቶች ምድር ላይ የበቀሉ በመሆናቸው በየትኛውም የምድር ገፅ ሊገኙ ይችላሉ በተለይ ምስራቅ አውሮፓ እና አፍሪካ

  • @genettadesse3907
    @genettadesse3907 5 ปีที่แล้ว +1

    አገልግሎትህን ይባርክ

  • @cho1st2024
    @cho1st2024 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ትረካው በጣም ጥሩ ነው። ግን በተለያዩ ትረካው ላይ ባሉ ነገሮች ምስል ቢታጀብ መልካም ነበር።

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ሚስጥር ሀገር እሷን ህዝቧንም ጭምር ዲያቢሎስ ክግብር ልጆቹ ጋር አብሯል በርትተን እንፀልይ አይናችንን እንክፈት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @habtam1846
    @habtam1846 5 ปีที่แล้ว +2

    ምን ዋጋ አለው ብለህ ነው እኛ አልተጠቀምንበትም ምክንያቱም ክርሶቻአችን እየተሰረቁ ሌቤቹ አዴጉበት ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @edomiyasanbesu3781
    @edomiyasanbesu3781 5 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much, We are struggling with our safety because of our ignorance of our history.

  • @esuyawkalagmas8690
    @esuyawkalagmas8690 5 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ በርቱ!

  • @sebleworkgelan9431
    @sebleworkgelan9431 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ይህንን መስማት

  • @ississ6995
    @ississ6995 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen!

  • @michaelfeyesa2310
    @michaelfeyesa2310 5 ปีที่แล้ว

    Amen wedemachen egzeyabeher Legneam selam ena fekerun yeseten ,enamesegenalen

    • @youtebu4521
      @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ ባካችሁ አስተውሉ ጥበብ የሚለው እኮ አባቶቻችን በፀበል ቦታ የሚጋለጠውን ነው አትሸወዱ

  • @meketealemesged1259
    @meketealemesged1259 5 ปีที่แล้ว

    Praise to the lord of all hosts, only stay away from pride and you shall have all the wisdom and glory the world has never seen.

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 5 ปีที่แล้ว +2

    በበኩሌ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
    ትልቅ ትምህርት ነው; እንዳውም የናዚዎች ምልክት በጣም ይገርመኝ ነበር ሁሌ ከላሊበላ ጋር ምንድነው የሚያያይዘው እያልኩ እራሴን መጠይቅ ነበር ; እባካቹ ቀጥሉበት
    ትልቅ ትምህርት ነው ።

  • @cብ
    @cብ 5 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግን አለሁ ብዙ ግንዘሰቤ ወስጀበት አለሁ

  • @zeinuko
    @zeinuko 5 ปีที่แล้ว +2

    Amazing history ❤❤❤ thank you so much.

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ራፋ በርታ

  • @shambelabera8427
    @shambelabera8427 5 ปีที่แล้ว +1

    continue by this my brother that is pure facts about ethiopia

  • @mahietiopia3213
    @mahietiopia3213 5 ปีที่แล้ว +11

    ውይይይ ስወደዳችሁ ቁጭ ብየ ስጠብቅ ከች አላችሁ

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 4 ปีที่แล้ว

    Bereketachwu Yedeeebachu Yederben!!!
    Egziabhir yistlgn!!!

  • @kuwaitkwt1684
    @kuwaitkwt1684 5 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን የታደሉ ፈረጆች ሀገራችን ይፈትሻሉ ሳተላይት ይወረውራሉ ያልታደልነን ኢትዮጵያን ደሞ አስማትመተት ድግምት ስንወረውር እናድራለን በዘርኝነት ስንጨፋጨፍ እንውላለን ጥሎብን 😭😢😭😭😭

  • @ganaahmed3645
    @ganaahmed3645 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጴያ ሐገሬ እመጣልሻለሁ

  • @yergalemyetbarek6011
    @yergalemyetbarek6011 5 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ጥያቄ ይፈጥራል ማወቁ መልካም ነው ግን በርቱ

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 5 ปีที่แล้ว +18

    "ግብፅ: ሥልጣኔ: "ሲባል: ያው: የኢትዮጵያ: እንደነበርና: ዛሬ: ግን: ካርታ: ላይ: የሚታየው: ግብጽ: የሚባለው: ውስን: ቦታ: - ከዛሬ: 700 ዓመት: እስከ 1000 ዓመት: በፊት:- ( ማለትም: ቀድሞ: ለብዙ: ሺህ: ዓመታቶች: የኖረው: ሥልጣኔ: ከወደቀ: በኃላ:) በበአረቦች: የተወረረና : የተያዘ: ቦታ: እንጂ: የጥንቱ: ታሪካዊ: ባለቤት: ኢትዮጵያውያን: እንጂ: አረቦች: እንዳልነበሩ:- የጽሑፍ:- የሥዕልና: የሐውልት ማስረጃዎች: ይመሰክራሉ:: የግብጽን: ስልጣኔ: የወለደው: ቀዳሚው: የኢትዮጵያ: ስልጣኔ: ነው::

    • @bahunegn
      @bahunegn 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሃል።
      የመጀመሪያ ስሙ ግብጽ ሳይሆን ምስር ወይም የኬም ምድር ተብሎም ይጠራ ነበር። ምስር የተባለበትም ምክንያት በምስር ግብርና ይታወቅም ስለነበረም ሳይሆን ኣይቀርም። ኬም―ስትሪ ብለን የትምህርቱን ዘርፍ ስንጠራ ከዚሁ ከኬም የተወረሰ መሆኑን ኣንዘንጋ።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen wide wondemachen rafatuale egziabeher anetenem yebarekelen betam new yemenamesegenew bertalen egziabeher tebebune yabezalek egnam kezih tarik bezu negerochen temerenale gena bizu yalesemanachewune yalawokenachewune yehagerachenen tarikoche endemenawuk ena endemenereda be egziabeher tesefa alegni hagerachenenm yebelete endenewodat endenetebekat yemiyaderegen telek tarik telek temert telek ewuket new yasetelalefachehulen egziabeher endenanete ayenetune yabezalen hagerachenen egziabeher kekefu hulu kefetena ahune kalechebet chgerena mekera yetadegelen

    • @youtebu4521
      @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว

      እንዲያው አታፍሬም እግዚአብሔር ያክብርህ ስትይ

  • @leyunew
    @leyunew 5 ปีที่แล้ว +1

    አቀራረቡ ራሱ ይመስጣል!! በርቱልን

  • @yitbarekgirma3398
    @yitbarekgirma3398 5 ปีที่แล้ว +1

    The most important history we Ethiopians should know.

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታ

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 5 ปีที่แล้ว

    enamesegenalen yehen tarike selasemacheun.beretu.

  • @genetbekele2015
    @genetbekele2015 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ተምረናል እናመሠግናለን

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 5 ปีที่แล้ว

    i proud of Ethiopian so i am lucky

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 ปีที่แล้ว +3

    Etealoche ejige betam be egziabeher sem enamesegenalen yehen egziabeher yenatachen yeqedest denegele mariyame tselotena meleka tebeka ayeleyachehu bedeme betsega beselam ena befiker nurulen egziabeher kezihem belaye tebebune masetewalune yesetachehu egnam yemanawukewune yehen hagerachenen tarik selasawokachehune yehen yesew genezeb nafaki tewulede endineka ena lehageru tebeka endihone tariken kersen hageren enditebek halafinet endalebetena balem laye kalu hayalan hageroche yemetebeletewune wudituane yehen egziabeher hager ethiopia endehoneche endenawukena endenereda seladeregachehune lenanete telek keber ena mesegana alene egziabeher yetebekachehu bertulen atakuaretuben esh

  • @kirasolution6454
    @kirasolution6454 5 ปีที่แล้ว

    betam arif sera new bezihu ketey

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 5 ปีที่แล้ว

    Wondimachin berta egzyabehr abizito yibarki

  • @kaleabiy6553
    @kaleabiy6553 5 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @endalkachewassefa5313
    @endalkachewassefa5313 2 ปีที่แล้ว

    እጸልያለሁ ልቦና ላይ ያለው ትንታኔ በደንብ ተሥተካክሎ በስእላዊ መግለጫ ተደግፎ ቢቀርብ

  • @binyamabraham8714
    @binyamabraham8714 5 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ ፈላ የነጭ አምላኪው የ60 ዋቹ አባቶቹን የናቀው ትውልድ ንፁህ መሀይም ሆኖ ቁጭ አለ አይ የፊደል ምሁር :: ታሪካችን አውጡት እኛ አዲሱ ትውልድ እንፈልገዋለን

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ዊነት ግን እንደት ያስደስስታል የምር

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 5 ปีที่แล้ว

    እመስግናለሁ

    • @melakumengeshagenet3031
      @melakumengeshagenet3031 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾
      በጣም እናመሰግናለን👍🏾💚💛❤️

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 4 ปีที่แล้ว

    አዲስ ገቢ ነኝ ! በጣም ደስ ይላል ! ያልተሰማ ድንቅ የሀገሬን ታሪክ እንደዚህ ለ ሕዝብ እንዲደርስ ማድረግህ የሚያስመሰግን ነዉ 🙏 !! ወዲያውኑ Subscribe አድርጌ ያለሁ ! እንኳን አንተን ፍለጠው ቁረጠውንም subscribe አድርገን እናይ አይደል ??? 😊

  • @belannegash4473
    @belannegash4473 5 ปีที่แล้ว

    wow batam thx

  • @መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
    @መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 5 ปีที่แล้ว +3

    This is what we could have had heared it on the ethiopian main media stream. But....

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 5 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው እየነገርከን ያለው ለመስማት እጅግ ይከብዳል !!

  • @centurynintynine9s258
    @centurynintynine9s258 5 ปีที่แล้ว +1

    I need Voinche as wel as etse debdabe and others in Amharic or english.would you help me?

    • @soltray8427
      @soltray8427 5 ปีที่แล้ว

      Century NINTYNINE9S
      If you ever find out please let me know , thank you

  • @millionyenew9426
    @millionyenew9426 5 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian higher level

  • @182960la
    @182960la 5 ปีที่แล้ว

    በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 5 ปีที่แล้ว +1

    Spread the words, #Rafatoel much needed...weep not: behold, the lion of the tribe of juda, the Root of David, hath prevailed to 0pen the book, and to loose the seven seals thereof Revelation 5:5>

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 ปีที่แล้ว +2

    Qedestitua hager ethiopia aneche genanan hager mesetereshen yalawoke hayaleneteshen yaletereda zare latefat belo yefokerale telatoche yetefalu enji aneches atetefim tenetawe telekeneteshen genananeteshe eyaseben yahunune kebade fetena derone eyaseben negem endetenetu talak hayale hager endemetehogni be egziabeher tesefa enadergalen wondemachen sele hagere yehen hulu etsub denek yehonu tarikochuane sesema mamen new yaketegni yaleneger meche yehe hulu fetena bezabat egziabeher esu yewodeken yemianesa amelak newuna hagerachenen tenesaewan yasayen etalochenem betam new yemenamesegenachehu bertulen tesemetewu yemayetegebu selehager tarik mesemat endet ejige des yasegnale selehagerachehu tarik semetachehu endene bedeseta alekesu ene hageren betam new yemewodat ahune kegebachebet fetena mawutat balechelem betselot hagere selam endetehonelegnina wode kedemo manenetua endetemeleselegni hulegizem betselot amelaken elemenewalehu ethiopiaye lezelealem tekeberesh nuri fitem hayale nebershe wodefitem hayale tehognaleshe egziabeher hezebocheshen selam fiker be egziabeher yemimeru hezeboche yaderegelen amelak hoye ethiopian bemehereteh bechereneteh temelketelen emebete qedest denegele maroyam yaserat hagershen ethiopian betselotena meljashe asebiyat

    • @የሰውነገር-ጸ9በ
      @የሰውነገር-ጸ9በ 5 ปีที่แล้ว

      ዬኢትዮጵያ ወጣት ተንኮል ትታችሁ ወደ ታላቅ ዋ ሰላም ተመለሱ ዬዌስተን ዬተዉሶ ስልጣኔ ዋጋዬለዉም በቃ።

  • @ganaahmed3645
    @ganaahmed3645 5 ปีที่แล้ว +1

    ማርዳ እና ጠልሰም አያቴ እስከ ቅርብ አመታት ትጠቀማለች ለጌጣጌጥ እና ሴት ለነፍሰጡር ሴት እዲጠብቃት ይደረግላት እኔ በደንብ ባይሆንም አዉቀዋለሁ

    • @masreshayayeh1082
      @masreshayayeh1082 4 ปีที่แล้ว

      በደንብ ተማር ጊዜህን ተጠቀምበት አልረፈደም. የጥንት መጽሃፎች ካሉህ ኮፒ ወይም ስካን በማድረግ ብታካፍለን እና እኛም ብናነባቸዉ ስለ ማእድን ፤ ስለ መድሃኒት ፤ሲለ ህዋ አመሰግናለሁ

  • @hopezemene6804
    @hopezemene6804 5 ปีที่แล้ว

    Can you please suggest me books that I can read please please please

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 5 ปีที่แล้ว

    Bereta Wedemachen Endenanet Lejioche LeEthiopiana Yabezalate
    Kalehiwot Yasmalen

  • @abdrhamanabdrhamanmailn1823
    @abdrhamanabdrhamanmailn1823 5 ปีที่แล้ว

    etse lebawit enie awkatalew dro sew saykefa eya yeabate abat bdemb adrgo astemhrognal gn eswa lemekenteb hiweyhn ltkefl tchlaleh man ykentbat new chgru

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት ።

  • @hageretsiontube3411
    @hageretsiontube3411 4 ปีที่แล้ว

    john d Rockefeller beteseb
    new ende?

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 5 ปีที่แล้ว

    Aman wendma manintan endak erdthegal ewktun tsgawin yabzachu fetarre

  • @dawitalyu2628
    @dawitalyu2628 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጰያዊው ሄኖክ ነው ያልከው? ዘሩን ተመልከት መልሱን ታገኘዋለህ

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 5 ปีที่แล้ว

    Btam dink nw ymsmawn nger btam btamnew ydnkge minga ytadlachu nachiu silmtsaf hanok liknk yalkew tnkolgoch nachew atamew yatsafut

  • @mahderneway3518
    @mahderneway3518 5 ปีที่แล้ว +1

    Playback speed 1.5x. Thank me later!

  • @zufanmiheretu2069
    @zufanmiheretu2069 5 ปีที่แล้ว

    yethiopa ena ytwhdwo mert ljoch AMELK KIDUSAN YETBEKACHU

  • @fbruck555
    @fbruck555 5 ปีที่แล้ว

    የመረቀኑ የደብተራዎች ታሪክ

    • @hailezmaryam5848
      @hailezmaryam5848 4 ปีที่แล้ว

      ergetegna negne ende brelie anget(neck) enji chenkelat yelehem!

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

    Ethel ኢቴል ሊሊያን ቮይንች ግንቦት 11 ፡ 1864 ተወልደች ። ሰኔ 27- 1960 አመተ ምህረት በ96 ዓመቷ አረፈች።
    አንተ እያልክ ያለኸው መረጃ አጥጋቢ አደለም ቋንቋው ሳታወቅ እንዴት ኢትዮጵያ እንደሚገኙ መጠቆሙ ታወቀ ? በፍፁም የማይገናኝ መረጃ ነው ። የቋንቋው ተናጋሪ ምድር ላይ አልተገኘም። የሚተረጉመው ካለ ተብሎ ፖስት post ተደረገ ግን የሚያቀው እስካሁን የለም ። እውነታው ይህነው ። from 272 pages around 32 pages are disapear. 240 ፡ ገጽ ብቻ ነው የቀረው ። ያል ኮሌጅ ላይብረሪያቸው ውስጥ አስቀምጠውታል ። እፀዋቶች ምድር ላይ የበቀሉ በመሆናቸው በየትኛውም የምድር ገፅ ሊገኙ ይችላሉ በተለይ ምስራቅ አውሮፓ እና አፍሪካ ።

  • @footballhighlighttube5528
    @footballhighlighttube5528 5 ปีที่แล้ว

    wushet new brk hula

  • @gannathachem4506
    @gannathachem4506 5 ปีที่แล้ว +1

    Eremberhn ewent asaweky beroat

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap 5 ปีที่แล้ว +1

    Very poor recording

  • @ladnew1974
    @ladnew1974 5 ปีที่แล้ว

    DSM V

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว

    false information. No one knows this language. Sorry

  • @handm1095
    @handm1095 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ተረት ማውራት አቁሙ::

    • @gebrutube7524
      @gebrutube7524 4 ปีที่แล้ว

      Man smi aleshi.askeyami

    • @youtebu4521
      @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว

      @@gebrutube7524 አስቀያሚስ አንተ ምን ታውቃለህ ሰለአላማቸው ጥበብ የሚለው አባቶቻችን በጸበል ቦታ የሚጋለጠውን ነው እማታፍር አንተም የደብተራ ልጅ ነህ እንደተራኪው ከፈለግህ መምህር ተስፈየ ብለህ ገብተህ አዳምጥ

  • @Aloha83
    @Aloha83 5 ปีที่แล้ว

    Amara tonkay

  • @alexh3653
    @alexh3653 5 ปีที่แล้ว

    ውሸት

    • @alexh3653
      @alexh3653 5 ปีที่แล้ว +4

      እውነትና ውሸትን ለመለየት እኮ መጀመሪያ መስማት ያስፈልጋል ።

    • @tadssenegatu9366
      @tadssenegatu9366 5 ปีที่แล้ว +2

      ውሸትለመሆኑ ምን ማሥረጃ አለህ አለበለዚያ ዝምበማለት ተባበር አለማወቅ ትልቅነት ነው የማያውቅ ከታሪክ ይማራልና

    • @alexh3653
      @alexh3653 5 ปีที่แล้ว

      Tadsse Negatu ከአፈ ታሪክ ያለፈ አንተስ ምን ማስረጃ አለህ? በተረት ተረት እኮ 3000 አመት አልፈን አሁንም ረሃብተኛ ነን። ምናለ ፋይዳ ያለው ነገር ብታወሩ።

    • @አይዞሽማማኢትዮጵያዬ
      @አይዞሽማማኢትዮጵያዬ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@alexh3653 ayeh endant ayent yemayrba teweld selhonen new deha rehabtegna yehonew yerasachenen telen yesew senfelge

    • @meron7563
      @meron7563 5 ปีที่แล้ว

      Rash felgeh manbeb yalebhnkonew yemiyaneblh tanx malet sigeban mitgerm neh

  • @senaithaile3790
    @senaithaile3790 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen!!!

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታ

  • @መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
    @መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ 5 ปีที่แล้ว +2

    This is what we could have had heared it on the ethiopian main media stream. But....

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 5 ปีที่แล้ว +1

      መድኃኒቴ ጌታ መድኃኒቴ
      ✅ 💚💛❤️