ጥቁር እንግዳ | አሸናፊ በጋሻው - 12 ቁጥር ማሊያ ለ12 ዓመታት የለበሰው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ተጫዋች |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @wendeyemana647
    @wendeyemana647 3 ปีที่แล้ว +1

    God blessed You guys nice interviews

  • @merkemerke8296
    @merkemerke8296 4 ปีที่แล้ว +3

    What an interview genenwe your are human library

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว

    አሹ እና ሚሊዮን ምርጥ የበጋሻው ልጆች

  • @henokdebebe4346
    @henokdebebe4346 4 ปีที่แล้ว +4

    if you know the answer why bother asking the question? genene
    let him talk pls

  • @abdiali5151
    @abdiali5151 4 ปีที่แล้ว +2

    1982 kassaye ina million tetaltew kassaie sweta sedeuim neberku

  • @Me-lz9yw
    @Me-lz9yw ปีที่แล้ว

    እሄ አዘጋጅ የወረደ ነው።
    አውቃለሁ ያበዛል።

  • @samzido
    @samzido 4 ปีที่แล้ว +1

    Ashyena gene love u both

  • @selampeace9985
    @selampeace9985 4 ปีที่แล้ว +3

    ገኔ ትውስታህ ይገርማል ከባለቤቱ በላይ ታውቀዋለህ እስቲ ሙሉጌታ ከበደንም አቅርበው ብዙ ሳቅ ይኖራል ብዬ አምናለሁ

  • @MrDaveserk1
    @MrDaveserk1 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ገነነ የታሪክ እውቀትን አደንቃለው እባክህ ካሳዩ አራጌን እንግዳ አድርገው

  • @thetruthhearts
    @thetruthhearts ปีที่แล้ว

    አሹ የቡናው አቦሸማኔ🐆🐅

  • @samsonloha7537
    @samsonloha7537 3 ปีที่แล้ว +1

    Genene, ere ebakehe saw yawerabet! Ante enegedam teyakem honehe endet techelewalehu?! Awekalhu lemalet naw???

  • @fitsumzewdie5617
    @fitsumzewdie5617 4 ปีที่แล้ว +1

    It seems investigation when Genen asks Ashenafi about Nepotism.

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 4 ปีที่แล้ว +2

    ሊብር ያንተን ፕሮግራሞች በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @cococake6803
    @cococake6803 4 ปีที่แล้ว +1

    Where is Million? Is he alive?

  • @mujibmetiyaradalejasayachw8066
    @mujibmetiyaradalejasayachw8066 3 ปีที่แล้ว +2

    Ashu genenew geteta nw yeyazeh

  • @danielhaile119
    @danielhaile119 ปีที่แล้ว

    Bezu lemede alaw aseltgn mhone yechelale

  • @lamrof
    @lamrof 10 หลายเดือนก่อน

    ሚሊዮን ተት አለ?

  • @mujibmetiyaradalejasayachw8066
    @mujibmetiyaradalejasayachw8066 3 ปีที่แล้ว

    Antem azgew, abet ashu yenate gize waw

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 3 ปีที่แล้ว +1

    አሼ የቡና ዋልታ።አረ ገኔ ሰፍ ብለን እያለን ጠያቂ ሁን ተጠያቂ ግራ ታጋባለህ።ለመመለስ ዕድል ሰጥ ።

  • @yosephtiruneh4722
    @yosephtiruneh4722 4 ปีที่แล้ว +1

    Genene yetarik metsihaf new yemigerim sew

  • @barok8920
    @barok8920 ปีที่แล้ว

    ውብ ውይይት፡

  • @selampeace9985
    @selampeace9985 4 ปีที่แล้ว

    ፕሮፍራምህ መቼ መቼ ነው ግን?

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 ปีที่แล้ว

    ነጩ አበባው መሆኑ ነዋ:: የቡና አበባ ነጭ ነው

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 2 ปีที่แล้ว

    ገኔ እባክህ ሰለሞን ጭሪን ፈልግልን

  • @abdullahiaxmed1536
    @abdullahiaxmed1536 3 ปีที่แล้ว

    አሹ ታማኝነት ለክለቡ

  • @dorismashaphu4645
    @dorismashaphu4645 3 ปีที่แล้ว

    Ok yonase yemotew be milon ena be kasaye meknyata nawe

  • @ephremfikru7153
    @ephremfikru7153 4 ปีที่แล้ว +3

    ገነነ በጣም የሚያስጠላ አጠያየቅ ነው ያቀረብከው ለእንግዳህ ክብር ሊኖርህ ይገባል በሚገረም ሁኔታ እያንቆሸሽክ ነዉ የጠየከው ካንተ አይጠበቅም እራስህን እይ

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 ปีที่แล้ว

    አሸናፊ ለክለቡ ታማኝ

  • @nano2012
    @nano2012 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግርም የሚለኝ የሚጠየቀው ሰው "አላደረኩም ወይም አልተናገርኩም" እያለ "ሌሎች "እንደምታደርግ ወይም እንደምትሰራ ነግረውኛል" ማለት ምን ማለት ነው? ከጉዳዩ ባለቤት የሚበልጥ ሰው አለ? ይሄ ጋዜጠኛ በተደጋጋሚ እንደዚ ዓይነት አስቀያሚና ስነ ምግባር የጎደላቸው ጥያቄዎችን ሲጠይቅ ሰምቼዋለው:: የሚጠየቀው ሰው ስለራሱ የሚናገረውን ነገር ማክበር አለብህ:: የአሜተኞችን ተራ ወሬ ይዘህ ወደ ሚዲያ አትምጣ::

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 4 ปีที่แล้ว

      ስለሚያውቅ ነው

    • @nano2012
      @nano2012 4 ปีที่แล้ว +3

      @@yosefdesta7963 ፍርድ ቤት እኮ አይደለም:: ተጠያቂው የሚዋሽ ከሆነ በተመልካች የሚዋረደው ራሱ ነው:: ገነነ እንደ ጋዜጠኛ ጥያቄዎችን ብቻ ነው ማንሳት ያለበት:: የሚጠይቀው ሚስጥሩን እንደሚያውቅ ጓደኛ ከሆነ ሚዲያ ላይ መቅረብ የለበትም::

  • @abmo321
    @abmo321 4 ปีที่แล้ว +1

    አሹ ፖሊስ ምርመራ ነው እንዴ የገባከው? ገነነ ምንም ታሪክ ብታውቅም ፕሮግራምህን ትንሽ አዝናኝ አድርገው ::

  • @Hagere739
    @Hagere739 ปีที่แล้ว

    ቶል አረጀ አሸናፊ