ጥቁር እንግዳ | ‹አሁን ኢቲቪ ያለበት ህንፃ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ነበረ!› | ክፍል 2 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ገነነ (ሊብሮ) ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ፕሬዘዳንት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ (ቼንቶ) ጋር ያደረገው ቆይታ - ክፍል 2

ความคิดเห็น • 25

  • @samibuna1512
    @samibuna1512 4 ปีที่แล้ว +3

    ቼንቶ ከዚ ቡሀላም እረጅም እድሜ ኑርልን ገኔ አንደኛ ነክ

  • @kedir5245
    @kedir5245 4 ปีที่แล้ว +7

    ገኔ በቀድሞ የክለቦች ጉዳይ እንግዶችን እየጋበዝክ የምታቀርበው ፕሮግራም ማራኪ ነው ነገር ግን ይህ ሁሉ የስፖርት አፍቃሪ ባለበት ሀገር ውስጥ በየጊዜው ፕሮግራምህን የሚከታተለው ቁጥር አነሰብኝ ስለፕሮግራምህ ብዙ ሰዎች እንደማያውቁ ገመትኩ ስለዚህ ፕሮግራምህን ለህዝብ በማስተዋወቁ በኩል ሥራ ታሪክን ከቀልድ ጋር እያዋዛ የሚያቀርብ ድንቅ ሰው ነህ

  • @ኣናፍራንክ
    @ኣናፍራንክ 4 ปีที่แล้ว +6

    ከደምሴ ዳምጤ ከጥሎ ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ ኮ ነህ ገኔ ። በአቀራረብም ፣ በእውቀትም ማንም አጠገብህ የማይደርስ ። እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ። ኑርልን !!

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 4 ปีที่แล้ว

    ልዩ ቃለምልልሰ ይሄ የቡና ታሪክ እሰከ አሁን በደንብ እንዲታወቅ አለመደረጉ የህይወት ታሪካቸውን መፅሐፍ ማሳተም አለባቸው

  • @hailehaile16
    @hailehaile16 4 ปีที่แล้ว +1

    Nice memory......thx Asham

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 4 ปีที่แล้ว +1

    Thx gene best

  • @newg3441
    @newg3441 4 ปีที่แล้ว +2

    I like Fekade, he is a man of principle and "calling a spade, a spade".

  • @kalkidanashebir1840
    @kalkidanashebir1840 4 ปีที่แล้ว +2

    Genene betam techelaleke
    Tarike awaki nek

  • @ermiyasteklulegese4400
    @ermiyasteklulegese4400 3 ปีที่แล้ว

    ገኔ በጣም አሪፍ ነው ፕሮግራምህ የብርሃኔ ፉዛ ፉገራዎች በመሃል በመሃል ጣል አድርግልን

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ቃለምልልስ

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 4 ปีที่แล้ว +2

    ገኔ እንዴት አደማደንቅ ቃላት የለኝም

  • @13monthssunshine8
    @13monthssunshine8 4 ปีที่แล้ว

    He is great visionary personality

  • @sophoniasbekele2248
    @sophoniasbekele2248 3 ปีที่แล้ว

    Innovative ,Genius

  • @fethia7633
    @fethia7633 4 ปีที่แล้ว +2

    ገነነ ምስጋና ይገባሀል ግን የኔ ጥያቄ አሁን ግን ስታዲየምን ለምን አያጣድፈትም!!!

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 4 ปีที่แล้ว

    እያደመጥኩ በሄድኩ ቁጥር አክብሮቴ ጨመረ ለሳቸው።

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 4 ปีที่แล้ว

    እሚገረም ጭንቅላት ያላቸው ናቸው መቶ አለቃ በዛ ዘመን አረቆ እሚያሰቡ ጀገና

  • @abiyworku2635
    @abiyworku2635 4 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian coffee more than a club

  • @EliasMulualem-x1y
    @EliasMulualem-x1y ปีที่แล้ว

    ሕንፃው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ሳይሆን የኢትዮጵያ ቡና ገበያ ኮርፖሬሽን ነበር።

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ጀግና ነሕ ከልቤ እምወደውን ክለብ ከብዙ ችግሮች ታድገሕ እዚ ስላደረስከው እናመሰግንሐለን ዞላ uk

  • @ademmohammed2140
    @ademmohammed2140 ปีที่แล้ว

    ለቡና ነበር የተወሰነው በሁዋላ ጦሩ ይግባኝ አሉ ለሁለቱም ነጥብ አይሰጥም ተባለ

  • @newg3441
    @newg3441 4 ปีที่แล้ว +1

    Gene: pls listen before u interrupt. Ur role needs to be questioning; if the interviewee forgets some the issues, you can guide him after he finishes his points.

  • @cococake6803
    @cococake6803 4 ปีที่แล้ว

    ገነነ አትንቀልቀል ጠያቂ ነክ ወይስ ተጠያቂ ?

  • @fissehawoldetensay4412
    @fissehawoldetensay4412 4 ปีที่แล้ว

    Minimize the background Music