የስፖርት ፌደሬሽን ዜግነቴ አጠራጥሮት ነበር| ጥቁር እንግዳ|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- የስፖርት ፌደሬሽን ዜግነቴ አጠራጥሮት ነበር| ጥቁር እንግዳ|#asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
TH-cam. - www.youtube.co....
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
አቢ የሰፈሪ ጨዋ ልጅ ነው እኞ ትላልቆቹ የነበረንን ዲሲፕሊን የፖለቲካ ብስለት እየተመለከቱ የደጉ በመሆናቸው እንኳን ፀብ ሰው ቀና ብለው አያዩም የታዋቂ ሰፈር ልጆች ሰለሆኑ ማንም የሚያከብራቸው ናቸው።አቢ የዚህ ሰፈር ውጥት ነው።አቢ እንኳን አየሁህ።
ኃይሉ የ 06 ልጅ ብሆንም ከ እድሜዬ አንፃር, ዝናህን እንጂ በአካል አላውቅህም, የፃፍከው ኮመንት ላይ ስለ 06 ቀበሌ, ማለቴ ነው, በጣም ደስ ብሎኛል በቡዙ ወጣቶች ውስጥ ጥሩ መነቃቃትን ፈጥረሃል, ረጅም እደሜ እመኝልሀለው አመሰግናለሁ
ዋውውውውውውውው!!!!!!! አብዲ ሰይድ ገና ሸዋ ምርጥ ሲጫወት ነበር የማውቀው ከዛ ቡና ገበያ ገብቶ በተለይ ቡና ከጦሩ ሲጫወቱ አብዲ እንደ እንዝርት ሲሾር ትዝ ይለኛል
He was as as fantastic foot baller at that time.I remember well the time by which they play at 12 kebele foot ball compound.I have been grown by watching his unbelievable talent.
አይ ያደግ ዘመን የ12ቀበሌ የወጣቶች የኳስ ውድድር ከጀመሩት ዋነኛ የውድድሩ አዘጋጆች ውስጥ ዋነኛው ነበርኩኝ አብዲ,ፈይሰል እና ወንድምየውን ረሳሁት አባትየው ምግዜም ከጨዋታ ሜዳ አይጠፋም ነበር እንደቀልድ ነበር የጀመር ነው ከ04,15አና06 ቀበሌ የተጀመረ በመጨረሻ 20ቀበሌ ወጣቶች ተሳተፋበት የማረሳው ምርጥ የወጣቶች የኳስ ዘመን 04 ነበር የሰፈሬ ብድን የማሰለጥነው ብድን ሐረሩ, ማሙዬ, እስክድር, ምስራቅ, የሱፍ, ሰሚር, መላኩ, አበራ,ከማስታውሳቸው የማሰለጥ ነውም የሐዲድ በላይን ብድን ነበር አቢድ የሚገርም የኳስ ችሎታ ነበረው የናዝሬት ትዝታ በጣም ብዙ ነው
አንዱ የረሳሐው ንጉሡ ይባላል አጭር ነበረች
አንዱ የረሳሐው ንጉሡ ይባላል አጭር ነበረች
ወይ ጌዜ አብዴ የዘመናችን ጅግና ነብር
Abi or Abdi was amazing. I remember the knockout victory (coffee) against defense 3-2 in a heavy rain. He scored one amazing goal with a volley lobbing the goalie I went to watch the game with my dad when I was 10 or so and left before the end because violence started. I always wondered why he was not selected for the national team.
ገኔ እናመሰግናለን
80ቹ መጀመርያ ላይ ከነበሩት ተጫዋቾች የሚመስጡኝ ውስጥ እንደነ ማትያስ (ጦሩ) ፡ አብዲ (መድን) ፡ ተስፋዬ ፈጠነ (ኦሜድላ) ፡ ኤልያስ ጁሃር (ኤልፓ) ፡ ኢንተሎ (ጦሩ) ፡ ሃይሌ ካሴ (እርሻ) ፡ ካሳዬ (ቡና) ወዘተ.....
እንጻ እነቢተው ግርማ አብርሃ እርሻ እንዳለ ፈይሳ መንግስቱ ሁሴን ሁለቱ ጸጋዮዎች ኤልፓ ሰለሞን ጋሜ ሰለሞን ማንቴሳ መስፍን ሺቀሺ ቱ ተስፋዬ ቱታ አየር አይል ገነነመ መክብብ
ገነነ፣ እንዴት እንደማደንቅህ ልነግርህ እፈልጋለሁ። ምን አይነት የማስታወስ ችሎታ እንዳለህ ይገርመኛል!
በዚያ ላይ የአጠያየቅ ስልትህ የማውጣጣት ነው። እንተ ስትጠይቃቸው በጣም ተገርመው እጅ ነው የሚሰጡት።
ገጌ ሰላም ይሄን ሁሉ ታሪካዊ ሰው ስታቀርብልን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው በጠረጴዛ ቴኒስ ኢትዮጵያን ወክሎ ቻይና የተጓዘውን የወክማውን ልጅ ጨዋታ አዋቂውን የሄራልድ ስፖርት አዘጋጅ ሰለሞን በቀለን(ፔኪንግ) እንግዳ አርግልን 🙏Please
Genen betam chewata awaki neh
Enamesegnalen 🙏🙏🙏
04 Hadid Belay neber yemibalew
እባካቹ አቢ የሚገኝበትን ስልክ ላኩልኝ የምወደው ወንድሜ ነው
Ke yonas tefera gar meda weste min endatalaw bakeheee teyeqlen
ተስፋዬ ጂማ(ቾምቤ) የት ነው ያለው ትንሽ ሰለሱ እናወራለን ብለህ ረሳኸው ገኔ
አቢ ሰሂድ ምርጥ ተጫዋች ቡና ከባሕር አይል ጋር ሲጫወት ያገባው ጎል አይረሳኝም
06 ገነት ቀበሌም ይባላል።
Aye-abdy-yekter3-tezetye
ሳምንት ይቀጥላል ትላለህ ... ቀጣይ ክፍሉ የታለ ??? አንድ ጊዜ ስለሚቀረጽ በሁለት ክፍል ለምን በአንድ ቀን አትጭኑትም? ድሮ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሳምንት ይቀጥላል እያለ ያሰለቸን አይበቃም?
ስራ የለህም እንዴ በአንድ ቀን ተጎልተህ ሙሉውን የምታየው 😂😂😂😂😂😂😂
@@dungedunge7226 ቀሽም ሰው ነህ ....መጀመሪያ ስራ ከመኖርና ካለመኖር ጋር አይገናኝም ፣ ይሄ ቪዲዮ ከተጫነ 3 ሳምንት ሆኖታል የታለ ክፍል 2 ?? የሚፈልግ በፈለገው ጊዜ እንዲያየው በተለያየ ቪዲዮ መጫን ይቻላል። እንደአንተ አይነቱ የድሮ ዝግምተኛ ሰው ኢቲቪ መከታተል ነው ያለበት😅😅
ገኔ ደስ ብሎን ነው የምንከታተለው ጥያቄህ ቅደም ተከተሉ ግሩም ነው ያው ክንቻዋን ስለምትወዳት ገቨባ ታረጋታለህ
ኢንተርቪዎቹ ሪከርድ አየተደረጉ ለትውልድ የሚተላለፍ ይመስለኛል በተረፈ አንዳንዴ በህይወት ያሉትን እነ እሸቱ ቱራን ሀሰን ሸሪፍን ሞተረኛው ጆኒ ፓርሲኪያን ከመረብ ኳስ እነ ረታን ከእጅ ኳሱም ከባስኬቱም ቀልቀል ብታረገው በተለይ ስለ አረንጓዴው ጎርፍ ሊናገሩ ከሚችሉት የቀድሞ ሯጮች ጋር ትንሽ ብታወራ ደስ ይለኛል