Sheger FM Mekoya - Nayib Bukele ናይብ ቡኬሌ ወሮበሎች የናጧት ሐገር መሪ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa @ShegerFM1021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 224

  • @AdnanAbdi-wj7cy
    @AdnanAbdi-wj7cy 2 หลายเดือนก่อน +19

    በማቆያ ከቀረቡት ይህንን ለሀገሬ ብዬ ተመኘሁ ❤

  • @tekalignshiferaw6799
    @tekalignshiferaw6799 3 หลายเดือนก่อน +72

    እስኪ እንደኔ ይህንን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 2 หลายเดือนก่อน +28

    ለሃገሬ ኢትዮጵያ ተመኘሁት!!!

  • @mahmoudabdelkany-xz3yv
    @mahmoudabdelkany-xz3yv 3 หลายเดือนก่อน +24

    ከአሜሪካ እና ከአውሮፓ ውያን ተንኮል አላህ ይጠብቀው

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 3 หลายเดือนก่อน +91

    እንኳን ደህና መጣህ ጋሽ እሸቴ
    አረ አትጥፋብን ትናፍቀናለህ እድሜና
    ጤና ይስጥህ

  • @united6563
    @united6563 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና መሪ። ፈጣሪ ለኢትዮጵያም እንዲህ አይነት መሪ ይስጣት

  • @surafelmamush5785
    @surafelmamush5785 3 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን ደህና መጣህ እሸቴ አሰፋ የምር ሁሉንም ፕሮግራሞችህን ስለሰማሁ ናፍቆኝ ነበር አዲስ ነገር መስማት. ድምፅህን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል እና ሁሌም አትጥፋብን ፕሮግራምህ በየሳምንቱ ይናፍቀናል እንወድሀለን

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj หลายเดือนก่อน +9

    The best of the best Mr. Asefa Eshete. World Award for you. ❤

  • @marysimeso195
    @marysimeso195 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታላቅ የአላማ ሰው ለህዝቡ አማኝ የህዝብ አገልጋይ ነው።

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf 13 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ መሪ የማይታሰብ ከባድ ኣራ የሚደነቅ ነገር ሰርተዋል ፕረዚዳንት ቡኬለ

  • @seifedinm.6756
    @seifedinm.6756 3 หลายเดือนก่อน +11

    Gash Eshete Asefa እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሀለው

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 2 หลายเดือนก่อน +12

    በነገራችን ላይ እኔ ሁሌም ጅም የምሰራው በእሸቴ አሰፋ ድምፅ ነው መቆያ💪

  • @ht5970
    @ht5970 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ ጋሽ እሸቴ ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ እናም አገራችንም እንደዚህ አይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል ብዬ አምናለሁ።

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 3 หลายเดือนก่อน +9

    በመልክ ባየው ብዬ ሁሌ እምመኘው ሰው እሸቴ አሰፋ እድሜውን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏

    • @elyasfitsum415
      @elyasfitsum415 2 หลายเดือนก่อน

      NBC ethiopia tv lay interview alelik

  • @zerotohero4949
    @zerotohero4949 3 หลายเดือนก่อน +20

    Wishing one day Africa will have such leadership. Never mind, Sir. You are the best, thank you.

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 16 วันที่ผ่านมา

    #ድንቅ መሪ፣ እናመሰግናለን አሰፋ እሸቴ💙🇪🇷🙏

  • @abduMama-vl9mf
    @abduMama-vl9mf 2 หลายเดือนก่อน +6

    እሼን ግን እንደ እኔ የሚወደው አለ ወላሂ ይመቸኛል ❤

  • @degubayu4855
    @degubayu4855 หลายเดือนก่อน +3

    ፓርቲ መስርቶ ማሸነፉ የሚያስተምረን ነገር ቢኖር ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ማድረግ እንደሚችሉ ነዉ👏👏👏👏

  • @milkybedaso9461
    @milkybedaso9461 2 หลายเดือนก่อน +2

    May The Almighty bless us with such a leader!!! Viva Bukele!!!

  • @HusseinMohammedAwolMussa
    @HusseinMohammedAwolMussa 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሼkoo baga nagaan dhufte, I wait for your narration always

  • @MarcusMatjila
    @MarcusMatjila 3 วันที่ผ่านมา

    ጀግና❤

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 2 หลายเดือนก่อน +3

    "መምራት ካለብህ እነደዚህ ነው።" የኛዎቹም ዙሪያቸውን ያጽዱ።

  • @sintayehuseyoum1181
    @sintayehuseyoum1181 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጋሽ እሸቴ እንኳን ተመለሱልን❤

  • @robloxNYC
    @robloxNYC 2 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah my brother Mr Eshete I love you so much!!!!!

  • @amanalem5211
    @amanalem5211 15 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል አምባገነንነት

  • @GebermedhenAbebe
    @GebermedhenAbebe 2 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ በጣም ነው የምወድህ አተራረክህ ደስ ይለኛል

  • @wessenetekla5141
    @wessenetekla5141 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኛው ሰውዬ የሱን ታሪክ ሰምቶ ይሆን አሮጌ ቤቶችን የሚያፈርሰው

    • @abukaeliasjuhar2199
      @abukaeliasjuhar2199 หลายเดือนก่อน

      ከሰማ መልካሙንም ለምን አይሰማም የኛው እኮ ሲመጣ ሰላም ጠፋ የሚገደል ሰው በዛ በገዛህ ህዝቡ ላይ ጭፍጨፋ እየፈጸመ እንዴት የዚህ የጀግና ስራ ጋ ተመሳሰለልህ

    • @ZenebeGudeta
      @ZenebeGudeta 17 วันที่ผ่านมา

      የምታይበት ዓይን ይወስነዋል ​@@abukaeliasjuhar2199

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዎው ጀእግናው እሼዬ እንወድሀለን

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 3 หลายเดือนก่อน +12

    እሸቴ ደቡብ አሜሪካ።

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ጋሽ እሸቴ በጣም ጠፊተሃል እዳው በተደጋጋሚ እድሰራው የምጠይቀው እና በዝህ ለዛ ባለው አንደበትህ ስለ (ልዕልት ዲያና)እድሰራ በአክብሮት እጠይቃለው ጋሽ እሼቴ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው 🙏

  • @BirhanuMolla-pe7mm
    @BirhanuMolla-pe7mm 3 หลายเดือนก่อน +4

    እረ አትጥፋ ጋሽ እሸቴ በጣም እንወድሀለን አንተ ብቻ ተርከው ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JooAsnake
    @JooAsnake 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምረጥ መሪ ነው ከፖሮግራሙ ጥሩ ትምህርት ወስጃለው

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 3 หลายเดือนก่อน +23

    El salvador...በመካከለኛው አፍሪካ ሳይሆን በመካከለኛው አሜሪካ ነው የምትገኘው፣ ይሄ ቢስተካከል!!!!

    • @biniyamababu1000
      @biniyamababu1000 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tera sitet new rasi mastekakel tichilalek en teredchewalew

    • @mohamedroba403
      @mohamedroba403 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@biniyamababu1000 ተራ ስህተት አይደለም፡፡ እኔም ትንሽ ተወዛግቢያለሁ፡፡ እሸቴ አሰፋን ግን በጉጉት የማዳምጠው ጋዜጠኛ ነው፡፡

  • @coc_esayasgidisa9487
    @coc_esayasgidisa9487 2 หลายเดือนก่อน

    ለአለም ሰላም የሚያስፈልገው ሰው ❤

  • @BetelehemFeseha
    @BetelehemFeseha 2 หลายเดือนก่อน

    This is amazing thank you for your great work

  • @AdilIbrahim-g5o
    @AdilIbrahim-g5o 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሳልቫዶር ሆይ ከአሜሪካን አይን ይጠብቅሽ

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you

  • @amanuelnardos8832
    @amanuelnardos8832 17 วันที่ผ่านมา

    በረታ

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 3 หลายเดือนก่อน +1

    💪 ናይብ ቡኬሌ💪

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 2 หลายเดือนก่อน +1

    I wish one day Ethiopia would have this kind of president.

  • @MeskeremAlemayehu-u9q
    @MeskeremAlemayehu-u9q หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 2 หลายเดือนก่อน

    እግዜር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ እንደዚህ ያለ መሪ ያስነሳልን

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj 2 หลายเดือนก่อน

    ገዜጣኛ እሸቴ አሳፈ እናማሰግናለን❤

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሰላም ነው እሸቴ እና መአዛ ከጆሮአችን የራቁብን???

  • @orovoice4242
    @orovoice4242 3 หลายเดือนก่อน +1

    Please do more and more such contents, I like Ashete's narration of historical events.

  • @mewailfisseha5591
    @mewailfisseha5591 3 หลายเดือนก่อน +6

    በመካከለኛው አፍሪካ ሳትሆን በመካከለኛው አሜሪካ በሚል ይስተካከል

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ነው አሻጋሪ ማለት እንደዚህ ነው፣ ብልፅግና ማለት ይህ ነው፣ ማንኛውንም ዋጋ ከፍሎ ሀገርን ማዳን፣ ራስን አሰድቦ አዋርዶ ለሌላው ሰላምና ፍትሕ መኖር፣ ቢሆንም ግን ልምምዱ በራሱ ትክክል አይደለም፣ ምንም ቢሆን ግን ውጤቱ ጥሩ ነውና ይሻላል!

  • @solomonbeyeneamenu1524
    @solomonbeyeneamenu1524 หลายเดือนก่อน

    I wish such kind of leader and ruling system for my historical country. We are in a difficult situation this time in our country.

  • @abukaeliasjuhar2199
    @abukaeliasjuhar2199 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና መንግስት እንዲህ ነው

  • @LiyewBelsti-tl2en
    @LiyewBelsti-tl2en 2 หลายเดือนก่อน

    የተባረከ መሪ

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 2 หลายเดือนก่อน

    I love it

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 หลายเดือนก่อน

    መሪ ብሎ ዝም💪

  • @HailemichaelTamene-hn9mf
    @HailemichaelTamene-hn9mf 2 หลายเดือนก่อน

    Betam mert program

  • @naodbelai5325
    @naodbelai5325 2 หลายเดือนก่อน

    This is classic example of extraordinary circumstances call for extraordinary actions!

  • @addisentertainment1076
    @addisentertainment1076 2 หลายเดือนก่อน

    bukele for Ethiopia !!!

  • @AsefaweKifla
    @AsefaweKifla 2 หลายเดือนก่อน

    የመሪ ትክክለኛ ድርሻ 👏

  • @afeworkwoldgeberol5089
    @afeworkwoldgeberol5089 3 หลายเดือนก่อน

    ለኛም አንድዝህ አየነት መሪ የስጠን ፈጣሪ አምላክ ቤት ለይየችን ላይ ከምየፈርስ መሪ የለይን ወንበዴ ሰው ገደይዮችን ነፁህነን የምገሉ ወንበዴ ለቅሞ የምገላጌልን መሪ yemteln

  • @kedirahmed6772
    @kedirahmed6772 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነው በውነቱ❤

  • @mameafencho1246
    @mameafencho1246 2 หลายเดือนก่อน

    asfa eshata is best jornalist

  • @TamratTama-m9n
    @TamratTama-m9n 19 วันที่ผ่านมา

    Wow 😎✈️

  • @andyharerge8354
    @andyharerge8354 2 หลายเดือนก่อน

    Tnkw gash eshete

  • @yoniibekele
    @yoniibekele 2 หลายเดือนก่อน

    Impressive 👍❤

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 3 หลายเดือนก่อน

    Nice program Esheta well come back 🙏🏿🙏🏿

  • @AddisuTirfe
    @AddisuTirfe 2 หลายเดือนก่อน

    ጋሽ ❤🎉እሸቴ ምርጥ

  • @boke956
    @boke956 2 หลายเดือนก่อน

    Well come back ጋሽ እሸቴ

  • @Kelifa-b2q
    @Kelifa-b2q 2 หลายเดือนก่อน

    ትርካ ይገርማል

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 หลายเดือนก่อน

    effective leader

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ቡኬሌ ሆይ ናልን የኛ ሀገር ነፍስበሎችን ልክ አስገባልን

  • @rightwach9087
    @rightwach9087 3 หลายเดือนก่อน

    I miss you everyday wish long lives for you

  • @melakuterfe9592
    @melakuterfe9592 3 หลายเดือนก่อน

    Good performance

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 3 หลายเดือนก่อน

    You are an outstanding and an extraordinary leader. I wish we get a leader like you in Ethiopia. You are the best.

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ታሪኮችህን የምከታተለው በርታ ምንአለ አገሬ እንደህ አይነት መሪ ቢገጥማት የሚያስቀና ነው በተለይ በምስል ስታሳየን የበለጠ እንድንረዳ አድርገህናል አመሰግናለሁ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 2 หลายเดือนก่อน +1

      እና አብይ እንዲ አደል ምን ጎደለው ምቀኞች አላሰራ አሉት እንጂ😮

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@etanimhaile6475እና ምን አጨረጨረሽ አብይ እኮ ገዳይ ነዉ ጨፍ ጫፊ ነዉ

  • @demessiedea9227
    @demessiedea9227 2 หลายเดือนก่อน

    the closest to perfect leadership. at the first parliamentary speech, we believed Abiy was our Bukele. what a complete turn of events. in one of his interviews, Bukele said" What good would it do to my country, if I build sky scrappers and resorts, if my people have no freedom to enjoy them." this is what we lack in Ethiopia a true leader, not a narcissist.

  • @mernu2003
    @mernu2003 7 วันที่ผ่านมา

    Abiy of Elsalvador, in most areas

  • @GemechisEjeta
    @GemechisEjeta 2 หลายเดือนก่อน

    Welcome back, Eshete. Please prepare the program on current issues of Hamas and Hezbollah Leaders' death

  • @TsionNigusse-z8b
    @TsionNigusse-z8b 14 วันที่ผ่านมา

    ለኛም በሰጠን እንዲህ ያለ መንግስት በጌታ

  • @mustefamohammed2932
    @mustefamohammed2932 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ ደምፅህ

  • @AbebeEjigu-t2s
    @AbebeEjigu-t2s 2 หลายเดือนก่อน

    Next please

  • @YmajIman
    @YmajIman 3 หลายเดือนก่อน

    Eshat edemana xana yesexeh 🎉

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 3 หลายเดือนก่อน

    #እሸቴ❤#ሸገር❤

  • @MohammedJemal-ex3ys
    @MohammedJemal-ex3ys หลายเดือนก่อน

    ወሮ በላ ፀረ ህዝብ ነው ወሮ በሎች ኪሚኖሩ አባገንን መግስት መፅናት አለበት

  • @melkamutsegaye1177
    @melkamutsegaye1177 3 หลายเดือนก่อน +1

    Jegina

  • @robelaklilu1416
    @robelaklilu1416 หลายเดือนก่อน

    Leading his country forward . Not talking about roads in the city "corridors "

  • @nnavi8284
    @nnavi8284 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ግን በተደጋጋሚ ተራኪው ተሳስተዎል : ኤልሳልቫዶር አፍሪካ ውስጥ አይደለችም በመካከለኛ አሜሪካ ነው የምትገኘው::

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 3 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ አትጥፋብን እንወድሀለን

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቴ በሰላም ነው የጠፋህብን???

  • @yonesfekadu5800
    @yonesfekadu5800 2 หลายเดือนก่อน

    የእኛጉድ አለ እንጂ ያገሩ ሰው ሲወደው እሱ የጠላው ያገሩን ሰው

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው አቀራረብ መልእክቱ ... "የሕግን የበላይነት ማክበር ግዴታ መሆን የለበትም!" የሚል ይመስላል። እሼቴ እስካሁን ካቀረባቸው ለየት አለብኝ!

  • @OsmanMunwere-ph1bq
    @OsmanMunwere-ph1bq หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካና ምዕራባውያኑ ግን ምን ያህክ መሰሪ እና አሸባሪ እንደሆኑ ይገርማል

  • @eyerusalemhunt1096
    @eyerusalemhunt1096 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @natitibebu1566
    @natitibebu1566 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህልን እሸቴ እረ በ እመብርሀን አትጥፋብን ❤❤

  • @fitsumdebesay7011
    @fitsumdebesay7011 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይቺ ጥቆማ ለማን እንደሆነች ይገባናል ጥያቄው ግን ጨቅላው ያደርገዋል ?ወይ ነው

  • @maklovl648
    @maklovl648 3 หลายเดือนก่อน

    Mn agebawo!!!😊

  • @sev7634
    @sev7634 3 หลายเดือนก่อน

    በመካከለኛው አሜሪካ

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i วันที่ผ่านมา

  • @MussieGebremichael-sq5mt
    @MussieGebremichael-sq5mt 2 หลายเดือนก่อน

    ከፕሬዝዳንቱ Maik hamer ኣየሁት ልበል

  • @biniamGere6502
    @biniamGere6502 2 หลายเดือนก่อน

    Law should be respected !!! and must not be violeted. Even if it's not correct it must be changed through legal process!!!!!!!

  • @bereketkiflejibicho3015
    @bereketkiflejibicho3015 2 หลายเดือนก่อน

    ከኛዉ ጠቅላይ ጋር ተግባሩ ይመሳሰልብኛል

  • @natideribe8821
    @natideribe8821 3 หลายเดือนก่อน +1

    2:30 South America not Africa. Just minor Correction