ሰበር ዜና - እስራኤል ደገመችው ቤሩትን ተናጠች እስራኤልን እናጠፋታለን አያቶላ ካሚኒ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

ความคิดเห็น • 337

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    አላህ በችሎታዉ ቤሩት የሉ ወገኖቻችን ይድረስላቹሁ

  • @Medihabesha
    @Medihabesha 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    በሊባኖስ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን የኔ ከርታቶች ድንግል ማርያም ከለላ ትሁናችሁ ☦️🥹🕊️

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እንኳን ደና መጣክ አቤሎ ትክክለኛ መረጃን ስለምታስተላልፍልን እናመሠግናለን ሊባኖስ ውስጥ ያለነውን የድንግል ማሪያምልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ታደገን ❤❤❤❤🙏🙏

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ቤሩት ያለነው እማምላክ ለሀገራችን ታብቃን😢😢😢

    • @SeniyeGebriel
      @SeniyeGebriel 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ገኒ😢❤

    • @BettyQrc
      @BettyQrc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን የት አካባቢ ነሽ

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ያብቃችው ፀሎት እድርጉ እህቴ!

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቤት በሊባኖስ እና በ ቤሩት ያላቹሁ ወገኖች እኛ ለናተ እደዚህ ያሰብ ቤተሰቦቻቹሁ እዴት ይጨነቃሉ አብሶ እናቶች

  • @AmeleworkLema-ee4mr
    @AmeleworkLema-ee4mr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ጌታ ሆይ ለእናቴ ብለህ ከዚህጉድ አዉጣን

    • @ማርታ_የኪድዬ16
      @ማርታ_የኪድዬ16 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አይዞኝ ኪዳነ ምሕረት በሰላም ለሀገርሽ ታብቃሽ

    • @TigistDebabe-o3v
      @TigistDebabe-o3v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ አለቀ በተባለዉ ነገር ላይ እግዚያብሔር መንገድ አለዉ ጸልዬ ❤❤❤❤

    • @HshsWtsgs
      @HshsWtsgs 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እባኮችሁ ዜጎቻችንን አስወጩልን

  • @GSelima
    @GSelima 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እኔ የሚያሳስቡኝ ስደቶኞች እና ምንም ስለጦርነት የማያውቁት ንፁሀኖች ናቼው አይይይ ሰላም ለሰው ዘር

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤሩት የሚመታበት ቦታ ንፁህ ብሎ ነገር የለም ጂሀዲሴቶችነሠ ሌላን እምነት የሚጠሉሸሀና የእስራኤል ጠል ወራሪዎች ናቸው አለቀ

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    መድሀኒአለም ምስኪን ወገኖቻችንን ጠብቅልን ክርስቶስ ሰላሙን አምጣልን የኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን አንተ የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታነህ እግዚአብሔር ሆይ አለምን በሙሉ ሰላም አድርግልን 🙏🙏🙏

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቤላ እናመሰግናለን ለማይሞላ ኑሮ የማያልቅ ሰቀቀንና ድካም አሁንስ ከበደኝ

    • @YayatYayat-dh4nv
      @YayatYayat-dh4nv 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይዞሽ እህቴዋ ያልፋል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ቤሩቶች የፈጠራችሁ አምላክ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የፈጠራችሁ አይተዋችሁምአይዟቹህ

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤🎉🎉🎉 😭😭🤲🤲🤲

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @MotherofEtsegnetElsabethiwot
      @MotherofEtsegnetElsabethiwot 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሄር ይርዳችሁ🙏🙏🙏

    • @BettyQrc
      @BettyQrc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ቤሩት የምትኖሩ ወገኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ 😢

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን😢😢

    • @zeynebaliye
      @zeynebaliye 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን​@@genetwodefraw5821

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

    • @Nahusenay123
      @Nahusenay123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም የለም ለቃቃሚዎች ለመሸቀል እጂ

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር አባት ሆይ እባክህን ይቅር በለን እና ሰላምህን አውርድልን እባክህን ፈጣሪ ሆይ ንፁሀን ህዝቦችን ተመልከታቸው ❤❤❤

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰላም ለአለም ላሉ ንፁሃን አላህ ምህረትን አውርድ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BogalchAshebir
    @BogalchAshebir 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +65

    ሊባኖስ ለሚኖሩ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድርስልቸዉ

    • @merimeri7886
      @merimeri7886 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Aman ❤

    • @ProfCell-ip8sd
      @ProfCell-ip8sd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙏 amen

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @AsniEthiopia
      @AsniEthiopia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @አቡዬTUBE
      @አቡዬTUBE 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@BogalchAshebir አሜን

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +123

    ቤሩት ሆሰባታል ነኝ ተመትቼ የአገሬ ልጆች በፀሎት ብቻ አሰቡኝ😢

    • @rashedobaid3339
      @rashedobaid3339 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Egzabyer yeberkechw

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ😢😢😢

    • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
      @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      😢😢😢ፈጣራ ይማርሽ

    • @ethiopiabokona2808
      @ethiopiabokona2808 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @lina-ei2ri
      @lina-ei2ri 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @ShamsShams-xv9xh
    @ShamsShams-xv9xh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የቃልኪዳን ልጆቼ የእግዚአብሔር ጥበቃ ከእናንተ አይለያችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ እህህ በቤሩት ያላችሁ

  • @saladhuka130
    @saladhuka130 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ሆይ በአረብ ሃገራት የምኖሩትን እትዮጵያውያንን ጠብቃቸው; ለሀገራቸውም አብቃቸው 👏

  • @TsegaGr
    @TsegaGr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ በሊባኖስኀ ያሉትን ወገኖቻችንና ሌሎችም ሰላማዊ ሰዎችን ታደጋቸው

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ አምላካችን ለአለም ሠላምን ስጥልን

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይጠብቀን በፀሎች አስቡን

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    اللهم احفظ بلادنا إثيوبيا من كل سوء ومكروه يارب العالمين 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻

  • @Seberat80
    @Seberat80 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይ ዝ ዘድሮ በየ ሀገሩ በየ አለሙ የምንሰማው የምናየው ሁሉ ጦርነትና የሰው እልቂት ብቻ ሆነ እረ አሏህዬ ራህመትክን አውርድልን😢😢😢😢😢

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ቘ2ፀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ቘ2ፀ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የመጀመሪያ ኮማችነኝ ሰላም ለሰው ልጂ በሙሉ ❤

  • @AfomiaAlamraw
    @AfomiaAlamraw 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እረ ስላም ናፍቀን እንቅልፍ ከተኛን አራት ቀን ሆነን

  • @hayuti8321
    @hayuti8321 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይ ያረብ ሀገር ሴት ያልፍልናል እያልን ያልፍብናል ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ ይጠብቃቹ ውድ እህቶች😢ግን ኢትዮጵያውያን ተሰባስበን ከቤሩት ለሚመለሱ ስደተኞች የትኬት እንኳን ቢዋጣላቸው

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኸረ ወገኖቼ ኢትዮጵያን ብዙ ናቸው ቤሩት ኸረ አቤል ድምፅ ሁኑላቸው ብዙ የውጭ ዜጎች እየወጡ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አትፊረት ሰዉን አይነኩም እዛበሩት ከእሲራኤልጋ የምሰሩት አለ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤሎ ወይና አጋነንከው እኛ ቤሩት ውስጥ ነው ያለነው

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ፈጣሪዬ በቸርነትህ አስባቸው😢

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    በጣም የሚያሳዝነው በእስራኤልና በኢራን ጉዳይ ሀይማኖታዊ ድጋፍ በማድረግ ኢትዮጵያዊያን ይጨቃጨቃሉ። አሳፋሪ ነው በእውነት! ምን አገባን ሰለጥጋበኞች እርግጫ? ሠላም ለአገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም አስጠልቶች ቲክ አልገባም ለምድነዉ ግን ሀይማኖታዉይ ያደረጉት

    • @unkn5033
      @unkn5033 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጥጋበኛዎቹ አይሁዶቹ ናቸው ለእስልምናም ለክርስትናም ጠላት የሆኑ ሰይጣኖች። የጥፋት ዘሮች

    • @PapiYoppia
      @PapiYoppia 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Yegna hizb yibelew ...midre mehayim. Kechalachu Facebook ena TikTok ke silkachu atfu ..Be Facebook mitik Instagram be TikTok mitik demo TH-cam lishal yichilal esum minalbat new

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ድል ለእስራኤል ሞት ለፈሣም አራጅና ነፍሰገዳይ ሽብርተኛ አረብ እስላም በሙሉ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@እመቤትየደሴዋሙስሊሞች ናቸው በዝህ ተጠያቅ

  • @AfomiaAlamraw
    @AfomiaAlamraw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን አቤላ

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    😢😢😢😢😢😢እውነት ነው በጣም ጭንቀት ውስጥ ነን መሽቶ እስከሚነጋ ያለው ጭንቀት እኛ እና እግዚአብሔር ብቻ ነን የምናውቀው🥺🥺

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አስመለጤኝ 😢😢😢ከዚ ጦር ላሀገር አብቃኝ 😭

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @danielt9696
      @danielt9696 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      . Ayzosh detary kanchi ga new,wodageresh beselam tigebyalesh🙏

    • @አቡዬTUBE
      @አቡዬTUBE ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@danielt9696 አሜን አሜን

    • @አቡዬTUBE
      @አቡዬTUBE ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@peacelove4778 አሜን አሜን

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yawtachu medhanialem

  • @MAuyhu
    @MAuyhu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያረብ አንተ በቃ በለን ያሂላሂ ያረሂሙ😢😢አቤት ዘንድሮ በስደት የምትገኙ ኢትዮጺያዊያን አላህ ይጠብቀን😢

  • @birhanworku8762
    @birhanworku8762 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ሆይ የምህረት ዝናብ አውርድ።

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገራችሁ ይመልሳችሁ 🇪🇹

  • @MerinamerinaMerinamerina
    @MerinamerinaMerinamerina 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    እስራኤልና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅ እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን

    • @sayameen760
      @sayameen760 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለምን እስራኤል ብቻ ኣልሺ : ሊባኖስ ወይ ሌላ አገር ካለሽ ላንችም ጭምር አትመኝም እንዴ ስለዚህ ሰማይና ለፈጠረ ጌታ ሁሉም ግዛቱ ነው ለሁም ይጠብቀው

    • @hassenhassen5569
      @hassenhassen5569 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ኢስራኤል የሁድ ናቸው ግን ክርስቲያንን ይገላሉ እናንተ ደሞ ለኢስራኤል ታሽቃብጣላቹ

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Harbe hagere tekmetsh letgemchy hager tasebeyalsh enda

    • @unkn5033
      @unkn5033 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ሰው እንዴት ለአይሁድ ደህንነት ፀሎት ያደርጋል?🤔 አይሁዳውያን እኮ ክርስትናን በጣም ነው ሚጠሉት ወይ አለማወቅ 😏

    • @unkn5033
      @unkn5033 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እስኪ እናቱ የወለደችው ነው ክርስትናን በይፋ እስራኤል ውስጥ የሚሰብከው ከአንዳንድ ነው ሚሰቅሉት

  • @globalhealthtube
    @globalhealthtube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጤና ለሁሉም። ሰላም ለኢትዮጵያ፣ ሰላም ለመካከለኛ ምስራቅ፣ ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን።

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እህቶቼ ወንድሞቼ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ባለማወቅ የምታወሩ ሀበሻዎች እውቀትን ይስጣችሁ ፈጣሪ

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እመ አምላክ ትጠብቃቹ ቤሩቶች

  • @Zuzuzu-y2q
    @Zuzuzu-y2q 22 นาทีที่ผ่านมา

    ቤሩትእምትሰሩ እህትወድሞቸ አላህይጠብቃችሁ❤❤ድልለእስራኢል እምትሉ አላህበዛው ያስቀራችሁ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቃ በለን ፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭☝️🙏

  • @abebawolde8445
    @abebawolde8445 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄርበጎቹንይጠብቅ

  • @yordanoseyayul2086
    @yordanoseyayul2086 31 นาทีที่ผ่านมา

    ድል ለእስራኤል

  • @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
    @ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ስላምን ላክልን በቃ ብቻ ለን

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከእዚህ እሳት ንዳድ ጭንቀት ፈጣሪ ያስመልጠን።።።ዛሬ ብቻ ሶስቴ ድምፅ የሰማነው

  • @ProfCell-ip8sd
    @ProfCell-ip8sd 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Selam lee sawu liji be muluu😢😢😢😢

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 46 นาทีที่ผ่านมา

    እስራኤል አምላክ ይጠብቃታል🇪🇷🇪🇷

  • @Mirezema-Tube
    @Mirezema-Tube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አቤል ስልካቸውን ሊኩን ባዮላይ ብታስቀምጥ መልካም ነው

  • @lidiyameseret885
    @lidiyameseret885 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ መሰረት እባላለሁ አሰፋ አብረን ህግ ትምህርት ቤት የተማርን ግዋደኛዬ ነው ጥሩ ጎበዝ እንግዳ ነው የጋብዝከው

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእዉነት ለስደተኞች ወገኖች የማስበዉ

  • @DgGb-fv4tg
    @DgGb-fv4tg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይጠብቃችው ቤሩት ያላችር😢

  • @masarattalaho2796
    @masarattalaho2796 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን.አሜን

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እየሱስ ከ ዘላለም ሞት ያድናል

  • @Tigabu605
    @Tigabu605 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Berti yalchu azachu❤❤😢😢😢

  • @ግንባሩወርቁ
    @ግንባሩወርቁ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እነሱ ሰው አይነኩም መጀመራ ማስጠንቀቂያ ባይሰጡ ስንት ሰው አልቆ ነበር😢😢😢😢

  • @የተክልየ
    @የተክልየ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤላ

  • @545menel
    @545menel 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ የሀገሬ ዜጌች ፍጣሪ አይለያችሁ

  • @ayalalemye6819
    @ayalalemye6819 29 นาทีที่ผ่านมา

    አምላኬሆይ ሰለምስኬኖ እናቴብለህ ከዜህፈተና አውጣኜ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሙሉ አረብ አረብ ሀገር ይጠፋል
    ድል ለእስራኤል

    • @woyay2095
      @woyay2095 51 นาทีที่ผ่านมา

      አይህ ይጥፍ እርኩሶች አረብ ሀገር ተገርደህ ወይም ተገርደሽ እየበላሽ ለነሱ ሞት ስትመኝ ላንተዉ ላንችዉ ያርግልሽ

    • @taibah5903
      @taibah5903 28 นาทีที่ผ่านมา

      ኧረባክሽ ሽንቤትሽንአታጥቢም

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 24 นาทีที่ผ่านมา

      @@taibah5903 እስላም ምን ይስራ

  • @Mihiret-qz7yh
    @Mihiret-qz7yh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥹🥹በጣም የሚያሳዝኑ ስደታኞች ናችው አይዙዋችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይሽፍናችሁ ለአገር ያብቃችሁ
    ለዓለም ዙርያ የእግዚአብሔር ሰላም ይሁን ጌታ ሆይ ሰላም ይሁን በሌን 🥹🤲🤲

  • @AbdlikarmAbera
    @AbdlikarmAbera 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረብ ያአላህ ወገኖቻችንን ጠብቅልን😢😢😢

  • @MrPhone-d9p
    @MrPhone-d9p ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔም በ ብጃማ ነው ከቤት የወጣሁት በጣም ልብ ያማል የሰላም እንቅልፍ አንተኛም የኔ መልካም ለመንግስት ነገርልን በጣም ስቃይ ውስጥ ነው ያለነው ብቻ ጌታ ይረዳን😭😭😭😭

  • @Homam-v3g
    @Homam-v3g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መግስታችን ለምን ዝም እዳለ አልገባኝም ሁሉም ዚጋዉን እያስወጣነወ

  • @semiraseid5295
    @semiraseid5295 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ትደጋግማልህ

  • @neimayimam
    @neimayimam 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እስራኤል ከአለም ትጥፋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sofiaahmed-et8im
      @sofiaahmed-et8im 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amin Allah yatfachew😢

    • @ጉጉ
      @ጉጉ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንዲህ ነች እስራኤል ግፍ ማትፈራ ጭፍንነት እና ከኛ ውጪ ያሉ ይምራሳቸው ጉዳይ ማለታቸው ቀስበቀስ እዚህ ደርሷል ሰላም ለንፁሀን ውድቀት ለእስራኤል ክፉ ሰሪዎቻ

    • @פיטפיטהנגאש
      @פיטפיטהנגאש ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@sofiaahmed-et8imአንጠፍም ገና እንበዛለን ካልነኩን አንነካም ከነኩን ግን አይጣል ነው በቀለኞች ነን ምክኒያቱም የያቆብ ልጆች ነን 1ዲና ስትደፍር የያቆብ ልጆች የወሰዱትን እርምጃ አስታዉሱ 👈

    • @HaymanotTilinti
      @HaymanotTilinti ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እስራኤል ከነክዋት አትለቅም ምንይደረግ

    • @bitsubelay2063
      @bitsubelay2063 50 นาทีที่ผ่านมา

      አንተ ከነዘር ማንዘርህ ጥፋ: የሆንክ ደነዝ

  • @EThiopian1895
    @EThiopian1895 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    I love your chanel (ABLE ) you are activ hart ret Ethiopian!!!!!!!!!!!wow Mashall❤

  • @Bini-e8v
    @Bini-e8v 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለተገደለ በቀጥታ አስተላልፍሃለሁ ፡በርታ 🇮🇱👍

  • @AlexAbunne-gv9pz
    @AlexAbunne-gv9pz 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Good is good

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤሩት ሆነ ፍልስጤም እደኞውእስላም ክርስትያን ናቸው

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭ፈጣሬ በቃይበልን😭😭😭

  • @seblebelay8573
    @seblebelay8573 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቤሩት የምትኖሩ ወገነቻቸን ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @lemlemmirach7838
    @lemlemmirach7838 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lehulum hezb selam yaregew fetari 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስጌን እኔ ደህና ነኝ እናንተስ ውዶቼ ሁላችችንን ሰላምያሳድረን

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተክልየየ ይጠብቃችሁ 😢😢😢😢

  • @SisaySisay-pn9rh
    @SisaySisay-pn9rh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ይገርማ

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ለአለማችን❤❤❤

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጦርነትን ፈጣሪ እባክህ አጥፋልን

  • @Ethioኢትዮ-g6p
    @Ethioኢትዮ-g6p 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አረ ቤሩት ለሚኖሩት በረራ ይከፈት ድምጽ ሁኑ 😢😢😢

  • @yitagestilahun1348
    @yitagestilahun1348 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fearing God is the prime of wisdom

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hello... እሥቲ እንደዚ ዶክተር ምህረት ደበበን ተከታተሉ ትጠቀማላችሁ mindset tube 🎉 የሀገራችን እንቁ ሠው ነው 🎉

  • @bintislam6162
    @bintislam6162 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yareb selam aseman

  • @abebesamson
    @abebesamson 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ኢራን እስራኤልን አጠፋለሁ ስትል መጥፋት እንዳለ አያቶላው ዘነጉት እንዴ

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
    @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህ😢😢😢 እመብረሀን ትደረስልሺ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless Lebanon

  • @Ammarabdurehman-nv8lf
    @Ammarabdurehman-nv8lf 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    abel mesl betitekm arif ymeslegnal

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሀይማኖት አክራሪዎች ሁሌም ስራቸው ጥፋት ነው የሀገር መሪ ሁሌም ከሀይማኖት ውጪ ሆኖ የሀገራቸውን እድገት ብቻ የሚያዩ እንደ ሳውዲ

  • @EmuYasin
    @EmuYasin 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ህይ አንተ ጠብቃቸዉ

  • @መገናኛ-ጨ8ተ
    @መገናኛ-ጨ8ተ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሊባኖስ ያሉትን የኢትዮጵያ እህት ወንድሞቻችን እኔ እቀበላቸዋለሁ ወደ ኢስራኤል

  • @منصاحسن
    @منصاحسن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትባወኖች እሰይደግሆኑ እዝዉበጨፈጨፈልኝ ኢስረኢል ኢስረኢልኢስረኢል እያሉ አፋቸዉንትከፍቱነበር እስ

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ከፈከሩ። ከተ ወረወረ ድነናል።

  • @alinure1054
    @alinure1054 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Iran❤❤❤

  • @memeetyo
    @memeetyo 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ለአለም ሁሉ🙏

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጸለይ ነው ያለብን

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hule Be Eyesus kiristos temamigne Eyanorku new 😢😢😢😢 zemadim betasebim resugn temasgen 😢😢😢😢

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለራሳቸዉ በመሬት በታች እየተደበቁ ንፁሀንን እያስጨርሱ ነዉ

  • @tgistmekonen7019
    @tgistmekonen7019 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንደኛ !

  • @live76543
    @live76543 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ድል ለእስራኤል ሞት ለኢራን

    • @899-r9n
      @899-r9n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሞት ዘራ ለጠፋበት ይሁዳ ኢሥራኤል😅😅😅😅😅😅

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Pace for all human benig🙏🙏🙏