Ethiopia - ለእነ ደብረጽዮን ግልፅ ምላሽ ተሰጠ | ልዩነቱ በመቀሌም በአራት ኪሎም...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 48

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 28 วันที่ผ่านมา +7

    ህውሃት እና ብልፅግና ኢትዮዽያን ቦርቡረው የበሉ ነቀዞች ናቸው። ጌታ ከኢትዮዽያ ምድር ለአንዴና ለመጨረሻ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው።

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 28 วันที่ผ่านมา +11

    ጽዮን ማርያም ሆይ ከምድርሽ ላይ ሕወሓት የሚባል ፀረ ሕዝብ ፀረ ሰው የሆን ድርጀት አጥፊልን ልጁን ብልፅግናንም ጨመረሻ ኢትዮጵያ ማን ነው የረገማት የሽማግሌዎች መጫወቻ ያደረገን

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 28 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ጋሽ ገብሩ

  • @girmadesalegne7245
    @girmadesalegne7245 28 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ዬለም እንጂ ግማሹ መሬት ውስጥ , ግማሹ እስርቤት ውስጥ
    ነበር መኖሪያቸው:: ቢኔንቲወን !!!

  • @Weygize
    @Weygize 28 วันที่ผ่านมา +1

    በሚቀደድላቸው ቦይ የሚፈሱ ፖለቲከኞች ቁጥር በመቀነስ ፈንታ እየጨመረ ነው፤

  • @Mengistu-we9qs
    @Mengistu-we9qs 28 วันที่ผ่านมา +4

    የህዋሃት ጃንጆ አዛዉንቶች ምነዉ ማሰብ ለምችሉ ወጣቶች ቦታዉን ብለቁ

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 28 วันที่ผ่านมา

    የግብፅ,,ፈረስ,,ነወ,,ወያኔ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 28 วันที่ผ่านมา +1

    ከኦነግ ጋር አብራችሁ አገር ከምታፈርሱ ከአማራ ወገኖቻችሁ ጋር ተስማምታችሁ ሰላምና እድገት ብታመጡ ይሻላችኋል። ህዝቡም መንቃት አለበት።
    እናንተ አብዳችሁ ጭቁን ወገኖችን አታጨራርሱ።
    የዘረፋችሁትና እስካሁን ያደረሳችሁ ጉዳት ይበቃል፣ እናንተ ልጆቻችሁን በውጪ በቅንጦት እያኖራችሁ ምድራችንን አኬልሜዳ ያደረጋችሁ።
    እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 28 วันที่ผ่านมา

    ጨርሷቸዉ....ቢሆን..ኖሮ...አዚህ..ጣጣ,,ዉስጥ,,አንገባም,,ነበር

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 28 วันที่ผ่านมา

    ምናለበት ጌታቸውን ብሰሙት ፖለቲካዊ አካሄዱ የተሻለ በውነት በፊትም እከታተላለው ንግግሩን ከሁሉ የተሻለው አሁን ደግሞ ለወጣቱ በጣም አስፈላጊ ነው በቃው ወጣቱ አያሳዝናችሁም ጌቾ ህዝብ በቃው እያለ ነው ወጣቱም ፍሪደም ይኖረዋል

  • @AliAhmedMusa-ww4kj
    @AliAhmedMusa-ww4kj 28 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ የሚሳነው የለውም የሼህ ሀሁሴን ቲንቢት ህውሃት እንደ ጉም ብን ብለው ያልቃሉ ሲሉ ሰምቼ ነበር። አለምን በሃያልነቱ የፈጠረ ፈጠሪ የሚሳነው የለውም እርስ በርሱ አባልቶ እንደ ዱቄት ደቀው የአማርና የአፋር ህዝብ የዘር ማጥፋት በምድር ቅጣቱን ባሳየን

  • @WTAbiy
    @WTAbiy 28 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 28 วันที่ผ่านมา

    በሬ ወለደ ኝኝኝኝኝኝኝ ጠረረረበረረረረረ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😈😈😈😈😈😈😈 አንተ ለ ቤህር ቤህረሰቦች ጠር ለአንድ ክልል ብቻ ምትሰራ ለህዝብህ ትክክለኛው መረጃ ብትሰጥ ነው ሚሻለው

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 28 วันที่ผ่านมา +1

    ፍጥረታችሁ ክፉዎች በመሆናችሁ ከዚህ የበለጠ ይገጥማችኋል
    በህውሀት ለትግራይ ህዝብ መረገምት
    ለአማራ ህዝብ ነቀርሳ
    ለኢትዮጵያ ህዝብ አረም ነው
    በሉ ቻሉት እናንተ በአማራ ላይ የሰራችሁት ዋጋ ነው

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 28 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ደ/ፅዮን እንደገና አረንጓዴ ጓንቱን አነሳ ማለት ነው😂😂😂

  • @ZssZss-ov3nv
    @ZssZss-ov3nv 28 วันที่ผ่านมา

    ከሥልኬ ነው ወይሥ ድምፅ የለውም

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 28 วันที่ผ่านมา

    እውነት የህወኻት ክፍፍል ታምኑበታለችሁ?ለአንድ ወር የተሰበሰበው ጉባኤ ፊት ለፊት የወጣ መግለጫ አውጥቶቷል።ግን ከዚህ በስተጀርባ የተሸረበ ሴራ የለም ይሆን?

  • @Abdulmalikta
    @Abdulmalikta 28 วันที่ผ่านมา

    ድምፅ የለዉም

  • @zeynebaali8133
    @zeynebaali8133 28 วันที่ผ่านมา

    BEKA YTASERU KESKASHOCHUN LEYTO

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 28 วันที่ผ่านมา +1

    ህወሃት ከምን ጊዜውም በላይ ለራሱ መኖር አለመኖር ሲል ለአንዴና መጨረሻ ጊዜ ደግሞ ደጋግሞ ቢያስብበት ይሻለዋል ።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 28 วันที่ผ่านมา

    ውሽት ህወሓት አላረጀም ችግር ፈጣሪዎች ህወሓት እንዲያረጅ የሚጣጣሩ ከአቢይ መመሪያ እየተቀበሉ የሚፍጨረጨሩት በራዦች ናቸው ሆኖም ህወሓት ሁል ጊዜ አሽናፊ ነው ህወሓት እንዲጠናከር የመላው ኢትዮጵያ ፍላጎት ነውና የምትቀባጥሩ ስዎች አፋችሁን ብትዘጉ ይሻላል ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚያድናት ብቸኛው ህወሓት ነው

  • @AmruNegashe
    @AmruNegashe 28 วันที่ผ่านมา +1

    አሸብር ለህግ ይቅረብልን

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 28 วันที่ผ่านมา +1

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 28 วันที่ผ่านมา

    የመንግሥት ከድርድሩ መጠናቀቅ ጀምሮ ወያኔን እንደፈለገው መፈንጨት መፍቀዱ መጨረሻው እንደምንየው ሊሆን መቻሉ ወያኔ ከታሪክ ሊማር የማይችል እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው እንስሳ መሆኑን ድሮም ቢሆን ግልፅ ነበር።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 28 วันที่ผ่านมา

    አቶ ገብሩ አይሳሳቱ ያለፈውና ያሁኑ ልዩነት አለው ጦሩ ስለታረደ ነው ጦርነት ወስጥ የተገባው ከዚያ በፊት ግን የቃላት ልውውጥ ብቻ ነበር አሁንም ጦርነቱ ትግራይ ህዝብ ላይ ላይሆን ይችላል አረናም ቢሆን የሚያወላግደው እንዳለ ከንግግሮ መረዳት ይቻላል

    • @user-cf9ef5of3u
      @user-cf9ef5of3u 28 วันที่ผ่านมา

      ሕወሐት ብልጽግናን እንዴት እንደሚንቀው ብልጽግና አልገባውም! ምክንያቱም ብልጽግና ስሙን ቀየረ እንጂ ሕወሐት ጠፍጥፎ የሰራቸው ኦሕዴድ ብአዴንና ደኢሕዴን ማስክ ለብሰው እንደመጡ ያውቃል!

  • @getayemossu
    @getayemossu 28 วันที่ผ่านมา +1

    ደብሪ ይመቼው ጉባኤው ተጀምሯል

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 28 วันที่ผ่านมา

      ይመቸው ጉባኤው ተጀምራል ሆኖም ምርጫ ኮምሽን ስብሰባው ሕግን ተከትሎ ስላተደረገ አልቀበለውም ብሎል፣ ሰለዚህ Waste of time ማለት ነው።

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 28 วันที่ผ่านมา

    Sele tplf ena sele tigray menem ayemeleketachehum 😂

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 28 วันที่ผ่านมา

    አልፎ አልፎ በ አንድ አንደ የ መቀሌ ሰፈሮች የ ጥይት ድምጽ አየ ተሰማ ነው በጣም ያሰጋል TDF ተዘጋችተዋል ኸ ፋኖ ተባብሮ አራት ኪሎ ለመግባት ነውእቅዱ ::

    • @michaeltesfay4615
      @michaeltesfay4615 28 วันที่ผ่านมา

      Kkkkkk

    • @Ethiopia_the_great
      @Ethiopia_the_great 28 วันที่ผ่านมา

      Arfek eza Eritrea Gemeleken atnedam? Men Agebah?

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 28 วันที่ผ่านมา

      @@Ethiopia_the_great ስለ አንተ ዝንጀሮ ሳስብ ግዜን የማጠፋ መሰልክህ? ግመሌ የምድረ በዳ መርክብ ምን ታውቀዋለኽ ቆማጣ ምድረ ቒጥኝ ብልሃርዝያም ስለ ግመል የምታወራ የ አህያ ስጋ ጨረስኽ የግመል ስጋ ኣማራብህ ምድረ ጠንቑኣይ ምድረ ደብተበራ ምድረ መተታም ገና.... ገና አደ አውሬ አደምትባሉ አናረጋቸዋለን ወራዳዎች!!!

  • @user-fk8ci6wz4i
    @user-fk8ci6wz4i 28 วันที่ผ่านมา

    አንተ ህወሓትን እና የትግራይን ህዝብ ታውቅ ትመስል ወሬኛ። ማንም አሸንፋለው እገነጠላለው ብሎ የገባበት ውግያ አልነበረም፤ እራሳችንን ከሞት ለመከላከል ያደረግነው እንጂ። ደሞ በዚ ሰዓት ጠብን ለመጫር ከምትጥር የተገኘውን ሰላም እንዴት ይቀጥል ብትሰብክ ይሻልሃል።

  • @lalatube9327
    @lalatube9327 28 วันที่ผ่านมา

    First view first coment

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 28 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 28 วันที่ผ่านมา

    መስከረም ዘመድኩን የት ነበርሽ ደግሞ ህወሓት እንዲጠፋ የፈለግሽው ለመሆኑ ህወሓትን ታውቂዋለሽ ራስሽ ጥፊ ባንዳ ነሽ

  • @TeddyEs-j5r
    @TeddyEs-j5r 28 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ማለት ከአብይ የተላከ ሽብልቅ የትግራያ ሕዝብ ነው።

  • @tesfitg3366
    @tesfitg3366 28 วันที่ผ่านมา

    የበሻሻው ንጉሥ ምንም አቅም የለውም ህወሃት ማስቆም ጉራ ብቻ ኦነግን እና ፋኖ መንካት ያልቻለ ንጉሥ ህወሃትን አይነካም 😂😂😂😂😂

    • @be-liever
      @be-liever 28 วันที่ผ่านมา +1

      ሁላቸውንም አሸመድምዷቸዋል ሁሏም ከመንጫጫት በስተቀር ምንም ማምጣት አይችሉም።

    • @tesfitg3366
      @tesfitg3366 28 วันที่ผ่านมา

      @@be-liever 🤣😂🤣😂😂😂 ተጀመረ እኮ የጴንጤ መንግስት ወንድ ከሆነ አሁን ይምጣ ግን ሱሪ አልታጠቀም የበሻሻ ልጅ ባለፈውም ሻቢያ ባያግዘው አሁን ጊዜ ጋሕነም ገብቶ ነበር መቸም ገነት አይገባም ጴንጤ ስለሆነ 🤣😂🤣😂😂🙈🙈

    • @be-liever
      @be-liever 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@tesfitg3366 የሃይማኖት መንግስት ዬለም ዝንብለ በሌለ ነገር አታለቃቅስ። ሌላው ከእመነቱ ምነጉዳይ አለህ ለምን ደንጋይ አያመልክም አይመለከትህም የግድ ያንተን ሃይማኖት መከተል አለበት እነዴ🤔

    • @tesfitg3366
      @tesfitg3366 28 วันที่ผ่านมา

      @@be-liever ጥሩ ነው የጴንጤ መንግስት አንዳለ ካመንክ PP ( protestants party) ጥሩ የሱን ጴንጤነት እኛ ላይ መጫን አይችልም እሱ ኦሮሞ ነው ኦሮሞ ላይ ይጫን እንጂ እኛ ሕግ መንግስት ብቻ ነው ምንመራው አለቀ የጴንጤ መንግስት በሰሜን ቦታ የለውም ። ህወሃት አሁን ስብሰባ ጀምሯል ይህ አማራ ውስጥ ቢሆን ጴንጤ መንግስት አመራን ለማጥፋት ጦሩን አሁኑን ባዘመተ ነበር ።

    • @be-liever
      @be-liever 28 วันที่ผ่านมา +1

      @@tesfitg3366 Lmao 🤣😂😂😂 ሰውዬው ከአማኑኤል አምልጠህ ነው 🤔 ጠሽ ነገር ነህ🤔 የጴጤ መንግስት የምትለው ነገር ጭንቃላትህ ወስጥ እነጂ በገሃዱ አለም ዬለም 🤭ኪኪኪኪኪ ወንድ ከሆነ ይምጣ 🤔 ዬት እነዲመጣልህ ነው የፈለከው🤔🤔 የትስ መሄድ የተከለከለው🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-wz2hg8se9n
    @user-wz2hg8se9n 28 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂