የባህል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Cultural Clothes Price in Addis Ababa 2016 New year / Ethio Review

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • የባህል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Cultural Clothes Price in Addis Ababa 2016 New year / Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:36 እንዝርት ዲዛይን - ወሰን ግሮሰሪ በስተቀኝ በኩል ባለው ቅያስ 3ኛው ሱቅ
    ስልክ - 0974220087 / 0962181461
    08:40 ቲጂ ዲዛይን - 22 ማዞሪያ አዲሱ ስቴዲየም ፊት ለፊት FM ህንፃ 1ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0929884538 / 0911865549

ความคิดเห็น • 22

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  11 หลายเดือนก่อน +1

    እንዝርት ዲዛይን - ወሰን ግሮሰሪ በስተቀኝ በኩል ባለው ቅያስ 3ኛው ሱቅ
    ስልክ - 0974220087 / 0962181461
    ቲጂ ዲዛይን - 22 ማዞሪያ አዲሱ ስቴዲየም ፊት ለፊት FM ህንፃ 1ኛ ፎቅ
    ስልክ - 0929884538 / 0911865549

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሪፍ መረጃ ነው በተለይ በDHL በኩል የሚልኩልን ከሆነ የTelegram አድራሻቸውን ብታስቀመጭልን መልካም ነው ከUSA

  • @user-im2fr2vf4w
    @user-im2fr2vf4w 11 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱ እንዝርቶች በጣም ጎበዞች ናቸሁ በዚህ አጋጣሚ ማዘዝ የምትፈልጉ ደንበኞች የፈለጋችሁትን ልብስ ብታዙ እንዝርቶች አሳምረው ሰርተው በታማኝነት ያስረክቧችሗል የሽዬ ከረጅም ጊዜ በሗላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @absinya1988
      @absinya1988 11 หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን ስለመልካም አስተያየትሽ ማርዬ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 11 หลายเดือนก่อน

      @@absinya1988ከሀገር ውጭ ለምንኖር Telegram, WhatsApp አድራሻ ብትሰጡኝ? በዛ በኩል ብናወራ ጥሩ ነው 🙏

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዋጋችሁ በጣም ውድ ነው አቡጀዲ ላይ ቀጭን ጥልፍ 4500 በጣም ውድ የወንድ አላባሽ 4500 በጣም ውድ ነው

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj 11 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ አመት ሲመጣ እኮ ልብስ መቀየር አዲስ መልበስ አይደለም ወገኖቼ ያላቹሁ እጥብ አድርጋቹሀ ይቅር መባባል መጾም መጸለይ መሰገድ ንሰሀ መግባት የጌታን ሰጋና ደም መቀበል ለሌላቸው መስጠት ነው እኮ ዘመን ሲመጣ ልብስ መቀየር ምን ያደርጋል ውስጣችን ሸቶ አይ ወገኖቼ ለዚህ ሌብስ 5"ሺ ከዚያ በለይ አዉጥታቹሁ ከምትለብሱ ከቤታቸቹሁ ከበቱ የሞለውን ልብስ አጥባቹሁ ልበሱ የምትገዙበትን ለተቼከር ሰጡት ግን መቼ ነው የሚገባን በወንጌሉ ትዕዛዝ የምንኖርው

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 10 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ግን ምንም ደስ እሚል ልብስ የለምኮ

  • @mekdesmekdes2596
    @mekdesmekdes2596 11 หลายเดือนก่อน +2

    ደረት ገልብጦ መስቀል አድርጎ እሚሰሩ ቀሚሶችን እሚሰሩትን በመቃወም ባለ መግዛትም እራቁትነትን ሁላችንም እንቃወም !!
    እራቁትነትን እቃወማለሁ

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 10 หลายเดือนก่อน

      አዎ ሙሉ አርገው ቢስፉ ምን አለው

  • @geezdesign9416
    @geezdesign9416 11 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሠግናለን ከ እንዝርት

  • @rosarose2433
    @rosarose2433 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k 11 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ወድ ነው አንድም አያምረም ገንዘብ ብቻ የነጋዴ ገፋፌ 😯😯😯😯🤔🤔🤔🤔

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 11 หลายเดือนก่อน

    Hey yemwedshe lij zare degemo betam new yamarebshe eshi wawww beyaleugn koy gen semshe manew esti entewawk endeeee

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 11 หลายเดือนก่อน +2

    1ኛ

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma6183 10 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ሱቃችሁ አዲስ አበባ ነው ወይስ እኔ መጥቼ መርጭ መገዛት እፈልጋለሁ

  • @Naomimulat2619
    @Naomimulat2619 11 หลายเดือนก่อน

    Betam yameralu

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 4 หลายเดือนก่อน

    ጋዎን በፈትል የትጠለፈ

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 11 หลายเดือนก่อน +1

    የጅልባብ ዋጋ አቅርቢልን

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 11 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ ትልካላችሁ ስልክስ

    • @absinya1988
      @absinya1988 11 หลายเดือนก่อน

      አዎ እንልካለን

  • @bezayealemu8595
    @bezayealemu8595 11 หลายเดือนก่อน

    Extremely Expensive. አበዳችሁ እንዴ