ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እድሜ በረከቱን አምላኬ ያብዛልህ ከጴንጤ ጴንጤ ጨዋታ የታደገኝ የአንተ ትምህርት ነዉ አንተን አስተምሮ ሳይገባቸዉ ለሚያስተምሩ ፣ ለሚሰብኩ፣ ለሚሰበኩ ና በልምድ ለሚመላለሱ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
በብዙ ተባረክ ስንት የማላውቀውን አሳወቅህኝ ኑርልን ዘመንህ ይርዘም ሁሌም አስተምረን በጉጉት ነው እኮ የምማረው አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ጥልቅ እውቀትና መረዳት እንዲኖረን እያደረግህን ነው❤
ወንድም ዳዋት በጣም አመሰግነለሁ ጌታ አብልጦ ይባርክ
በጣም ግሩም አገላለጽ ፣መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ምንም ያልተበረዘ።ነፍሴ ርክት ነው ያለቺው !!!!እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ በየዘመኑ ለየትውልዱ እንዳንተ አይነት ተተኪ አያሳጣ ።!!!!!!
የተሰቀለውን ክርስቶስን ነው የሰበከው ተባረክ
Geta abzeto yebarkh. I love the way you teach.🙏🙏🙏
ምናለ ድሮ ባገኘ ከኬሳራ ታድንኘ ነበር በጣም ነው የወደድኩ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤
ወዳጄ የሰጠሀትን ማብራሪያ ዘወር ብለህ ብታየው ጥሩ ነው ስህተት ስላለው።
ምርጥ ማብራርያ ነው
Tekekelegna mels adelem... Ortodox mels alat🙏🙏😊 nu temaru
በጣም ይጣፍጣል ተባርከሀል።
ይቅርታ ተባረኩ
ወንድም ዳዊት በመጀመሪያ ለማብራርያው አመሰግናለሁኝእግዚአብሄር ይባርክህ ።ነገር ግን ብዙ ያልተዋጠልኝ ነገር ስላለ እነዚህን ጥያቄዎች አብረህ ብታያቸው ። ማብራህሪያ ላይ አባት እናት እንዳሉት ከዚህ በተጨማሪም ሰው እንደሆነ አስተምረሀናል ነገር ግን :-1.አባትና እናት የለውም ለዘመኑ ጅማሬ የለውም ፍፃሜም የለውም ነው የሚለው ስለዚህ አባትና እናት አለው ;ጅማሬ አለው የሚለው አስተምህሮ መፅሓፍ ቅዱሳዊ አይመስለኝም።“አባትና እናት ወይም የትውልድ ሐረግ የለውም፤ ለዘመኑ መጀመሪያ፣ ለሕይወቱም ፍጻሜ የለውም፤ - ዕብራውያን 7፥3 2. ካህን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ ይናገራል።“ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።” - ዕብራውያን 7፥3 3. ክህነቱም ዘልአለማዊ እንደሆነ መፅሓፍ ይናገራል።“ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል።” - ዕብራውያን 6፥20 4. ''አብርሃምም ከሁሉ ነገር ዓሥራት አውጥቶ ሰጠው። በመጀመሪያ ስሙ “የጽድቅ ንጉሥ” ማለት ነው፤ ኋላም ደግሞ “የሳሌም ንጉሥ” ማለትም “የሰላም ንጉሥ ማለት” ነው።” - ዕብራውያን 7፥2, ራዕይ 19:11,16;ኢሳ 9:6,1ኛ ጢሞ 2:5 ,መዝ 110:4 የፅድቅ ንጉስ የሚለው ቃል ኢየሱስን የሚያመላክት ይመስለኛል።ስለዚህ ይህ ካህን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሆን ውጪ ሌላ ሰው ሊሆን የሚችል አይመስለኝም። አስተያየት ያለው ይፃፍልኝ❤❤❤❤
እኔ እንደሚመስለኝ መልኬፄድቅ ከጥፋት ውሃ በሁዋላ የሰው ልጅ እድሜ በ120 አመት ስለተገደበ ለመልከፄድቅ ያልተገደበእድሜ ማለትም ሌላ የክህነት ስረአት እስኪጀመር እንደነማቱሳላ ከዚያም በላይ ሊሆን ይችላል ንጉስም ስለሆነ ለኢየሱስ የክህነት ምሳሌ ለመሆን ከሌዊክህነት ይልቅ እግዚአብሄር የተሻለ መሆኑንወስኖ ይመስለኛል ለትውልዱ መጀመሪያ የለውም ሲልም ለክህነት የተመረጠ የዘር ሃረግ አልነበረውም ለማለት እንጂ ያለወላጅ ከሰማይ የመጣ ለማለት አይደለም በዛላይ ዘመዶች ላይኖሩትም ይችላል ያገባና ቤተሰብ የመሰረተ ስለመሆኑ የተገለፀ ነገር የለም ይሄም ለትውልዱ መጀመሪያ የለውም ሊያስብል ይችላል መሞቱም ስላልተነገረ ወይም የ መነጠቁን መጨረሻውን ስላላወቅን ለዘመኑ መጨረሻ የለውም/ ዘላለማዊ/ማለት ይቻላል
I agreeከስሙ ስንጀምር እራሱ "የፅድቅ ንጉስ" ሊባል የሚችል ሰው የለም
GOD BLESS U!CONTINUE.....
thank you blessed brother.
Tebareki yichemirl
Betam temechtoynale lene geta ybark tsega ychemerk
Tebarek!!
Tsega yibzelihi wondme
Tebarek tbarekabhalew
Silla Agalalesih Tabareki
God is good
God bless you
You are blessed Deviye!
Be blessed thanks!
ግን እኮ ጌታችን እናቱ ድንግል ማርያም አባቱ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ አብ ነው ስለዚህ አባትና እና እናቱ አይታወቅም ካለ ይጋጫል። ልላው ደግሞ እንደ መልከ ፀዴቅ ካለ የተለያዩ ናቸው
ጌታ ይባርክህ! በቪድዮ plcc ካለ ላክልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thaks
much grace ......... be video bihon desi yilegnal please
Bizu video be dawitfassilministries lay yigegnal.
10q mister
terunew kese bekese wedeewenetaw temetalehe meleketedik liwawe endalehone zari kedereskebete Ethiopiawi endedehone bemo endetedersebet megnotaye nw
መልከ ጼዴቅ ካህን ነዉ መስዋትም ነበረዉ ህብስት እና ወይን) ወልደ አብ ወልደ ማሪያም ክርስቶስ ክህነቱ እንደ መልከ ጼዴቅ ሰለሆነ መስዋቱ ህብስትና ወይን ነበር(የመጨረሻዉ እራት ለሐዋርያቱ ወይኑን ይህ ደሜ ነዉ ህብስቱንም ይህ ሥጋዬ ነዉ ብሎ በእለተ ሀሙስ በአልአዛር ቤት አቀብሏቸዋል ።ከዛም በቀራንዮ ደሙን አፍሷል ሰጋዉንም በፈቃዱ ስለኛ ቆርሷል )።ይህ ከሆነ 1.የመልከ ጼዴቅ መስዋት ጥቅሙ ምን ነበር?2.በመልከ ጼዴቅ ስርዓት ዉስጥ የነበሩ ካህናት በወይንና ህብስት መስዋት ሲያቀርቡ ሌዋዉያን የደም መስዋት ይሰዉ ነበር።ከሁለቱ የማን ነበር በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የነበረዉ?የሌዋዉያን እንዳንል አምላክ ሰዉ ከሆነ በኋላ የአጸደቀዉ የመልከ ጼድቅን እንጂ የሌዋዉያኑን አይደለም ።ይህ ከሆነ ደግሞ የሌዋዉያን የክህነት ስርዓት ከመጀመሪያዉ ጀምሮ(ኮሬብ እንግርጌ) ስህተት ነበር ማለት ነዉ?2.የሌዋዉያን መሰዋት ከመጀመሩ በፊት የእነሙሴ መስዋት ምን ነበረ?ቀድሞ በነበረዉ(ከአሮን ሹመት በፊት) መስዋትና በነአሮን መስዋት መሀከል ልዩነት ነበረ?ምናልባት እስከመሻር የሚያደርስ።3. በመልከ ጼዴቅ እና በሙሴ አማት ዮቶር ክህነት መሐከል ልዩነት/አንድነት አለዉ ወይ? 2.ዛሬ ላይ በመልከ ጼዴቅ ክህነት ስርዓት ዉስጥ ያለ ክህነት አለ ወይ?የድንግል ማሪያም ልጅ በግልጽ የሻረዉ የሌዊን እንጂ የመልከ ጼዴቅን ክህነት አይደለም ይህ ከሆነ ዛሬም ላይ ክርስቶስ መጥቶ ያጸናዉ የክህነት ስርዓት አለ ማለት ወደሚለዉ ግልጽ ድምዳሜ ያደርሳል።እዉነቱ ይህ ከሆነ እንደዚህ በእግዚአብሔር የተወደደና እንዲጸና የተደረገዉ ይህ የከበረ ክህነት ዛሬ በማን እየተተገበረ ነዉ?አመሰግናለሁ !!!!!አመሰግናለሁ !!!!አመሰግናለሁ !!!!
Be orthodox tewahdo
gata iyesus abesito yibark
አባቴ ሰውዬው አትበል እናትና አባትም አለው አትበል መልከፀዴቅ የማወቅ ሚስጥር አልተሰጠህም መልከፀዴቅ አልተወለደም አልሞተም ዘላለማዊ ሀያል የሆነ አምላክ ካህንም የሆነ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ እራሱ ነው።በዮሐንስ ወንጌል 8:58 ከአብረሃም በፊት ነነየነበረው አልፋ አሜጋ በኢሳያስ 44:6 እና ራዕይ 1:18 የተፃፈውን አስተውል። ኧረ እባካችሁ ቀለል አርጋችሁ አንደ እኔ ብጤ ደካማ ሰው አድርጋችሁ አታስቡ አታስተምሩ።ፀልዩ ነፈነገሩ የገለጥላችሁማል።
Hebrews 20-21 እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፡- ጌታ፡- አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥22 እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።ante inde melketsedeq yilal isun part iyew bedenb wendeme
tebarki. according Matthew 7:21-23, those Jesus said I never knew you,are they Christian?
We will upload the answer for this question.
እድሜ በረከቱን አምላኬ ያብዛልህ ከጴንጤ ጴንጤ ጨዋታ የታደገኝ የአንተ ትምህርት ነዉ አንተን አስተምሮ ሳይገባቸዉ ለሚያስተምሩ ፣ ለሚሰብኩ፣ ለሚሰበኩ ና በልምድ ለሚመላለሱ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
በብዙ ተባረክ ስንት የማላውቀውን አሳወቅህኝ ኑርልን ዘመንህ ይርዘም ሁሌም አስተምረን በጉጉት ነው እኮ የምማረው አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ጥልቅ እውቀትና መረዳት እንዲኖረን እያደረግህን ነው❤
ወንድም ዳዋት በጣም አመሰግነለሁ ጌታ አብልጦ ይባርክ
በጣም ግሩም አገላለጽ ፣መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ምንም ያልተበረዘ።
ነፍሴ ርክት ነው ያለቺው !!!!
እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ በየዘመኑ ለየትውልዱ እንዳንተ አይነት ተተኪ አያሳጣ ።!!!!!!
የተሰቀለውን ክርስቶስን ነው የሰበከው ተባረክ
Geta abzeto yebarkh. I love the way you teach.🙏🙏🙏
ምናለ ድሮ ባገኘ ከኬሳራ ታድንኘ ነበር በጣም ነው የወደድኩ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤
ወዳጄ የሰጠሀትን ማብራሪያ ዘወር ብለህ ብታየው ጥሩ ነው ስህተት ስላለው።
ምርጥ ማብራርያ ነው
Tekekelegna mels adelem... Ortodox mels alat🙏🙏😊 nu temaru
በጣም ይጣፍጣል ተባርከሀል።
ይቅርታ ተባረኩ
ወንድም ዳዊት በመጀመሪያ ለማብራርያው አመሰግናለሁኝእግዚአብሄር ይባርክህ ።ነገር ግን ብዙ ያልተዋጠልኝ ነገር ስላለ እነዚህን ጥያቄዎች አብረህ ብታያቸው ። ማብራህሪያ ላይ አባት እናት እንዳሉት ከዚህ በተጨማሪም ሰው እንደሆነ አስተምረሀናል ነገር ግን :-
1.አባትና እናት የለውም ለዘመኑ ጅማሬ የለውም ፍፃሜም የለውም ነው የሚለው ስለዚህ አባትና እናት አለው ;ጅማሬ አለው የሚለው አስተምህሮ መፅሓፍ ቅዱሳዊ አይመስለኝም።
“አባትና እናት ወይም የትውልድ ሐረግ የለውም፤ ለዘመኑ መጀመሪያ፣ ለሕይወቱም ፍጻሜ የለውም፤
- ዕብራውያን 7፥3
2. ካህን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ ይናገራል።
“ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።”
- ዕብራውያን 7፥3
3. ክህነቱም ዘልአለማዊ እንደሆነ መፅሓፍ ይናገራል።
“ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል።”
- ዕብራውያን 6፥20
4. ''አብርሃምም ከሁሉ ነገር ዓሥራት አውጥቶ ሰጠው። በመጀመሪያ ስሙ “የጽድቅ ንጉሥ” ማለት ነው፤ ኋላም ደግሞ “የሳሌም ንጉሥ” ማለትም “የሰላም ንጉሥ ማለት” ነው።”
- ዕብራውያን 7፥2, ራዕይ 19:11,16;ኢሳ 9:6,1ኛ ጢሞ 2:5 ,መዝ 110:4 የፅድቅ ንጉስ የሚለው ቃል ኢየሱስን የሚያመላክት ይመስለኛል።
ስለዚህ ይህ ካህን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሆን ውጪ ሌላ ሰው ሊሆን የሚችል አይመስለኝም። አስተያየት ያለው ይፃፍልኝ❤❤❤❤
እኔ እንደሚመስለኝ መልኬፄድቅ ከጥፋት ውሃ በሁዋላ የሰው ልጅ እድሜ በ120 አመት ስለተገደበ ለመልከፄድቅ ያልተገደበእድሜ ማለትም ሌላ የክህነት ስረአት እስኪጀመር እንደነማቱሳላ ከዚያም በላይ ሊሆን ይችላል ንጉስም ስለሆነ ለኢየሱስ የክህነት ምሳሌ ለመሆን ከሌዊክህነት ይልቅ እግዚአብሄር የተሻለ መሆኑንወስኖ ይመስለኛል ለትውልዱ መጀመሪያ የለውም ሲልም ለክህነት የተመረጠ የዘር ሃረግ አልነበረውም ለማለት እንጂ ያለወላጅ ከሰማይ የመጣ ለማለት አይደለም በዛላይ ዘመዶች ላይኖሩትም ይችላል ያገባና ቤተሰብ የመሰረተ ስለመሆኑ የተገለፀ ነገር የለም ይሄም ለትውልዱ መጀመሪያ የለውም ሊያስብል ይችላል መሞቱም ስላልተነገረ ወይም የ መነጠቁን መጨረሻውን ስላላወቅን ለዘመኑ መጨረሻ የለውም/ ዘላለማዊ/ማለት ይቻላል
I agree
ከስሙ ስንጀምር እራሱ "የፅድቅ ንጉስ" ሊባል የሚችል ሰው የለም
GOD BLESS U!CONTINUE.....
thank you blessed brother.
Tebareki yichemirl
Betam temechtoynale lene geta ybark tsega ychemerk
Tebarek!!
Tsega yibzelihi wondme
Tebarek tbarekabhalew
Silla Agalalesih Tabareki
God is good
God bless you
You are blessed Deviye!
Be blessed thanks!
ግን እኮ ጌታችን እናቱ ድንግል ማርያም አባቱ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ አብ ነው ስለዚህ አባትና እና እናቱ አይታወቅም ካለ ይጋጫል። ልላው ደግሞ እንደ መልከ ፀዴቅ ካለ የተለያዩ ናቸው
ጌታ ይባርክህ! በቪድዮ plcc ካለ ላክልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thaks
much grace ......... be video bihon desi yilegnal please
Bizu video be dawitfassilministries lay yigegnal.
10q mister
terunew kese bekese wedeewenetaw temetalehe meleketedik liwawe endalehone zari kedereskebete Ethiopiawi endedehone bemo endetedersebet megnotaye nw
መልከ ጼዴቅ ካህን ነዉ መስዋትም ነበረዉ ህብስት እና ወይን) ወልደ አብ ወልደ ማሪያም ክርስቶስ ክህነቱ እንደ መልከ ጼዴቅ ሰለሆነ መስዋቱ ህብስትና ወይን ነበር(የመጨረሻዉ እራት ለሐዋርያቱ ወይኑን ይህ ደሜ ነዉ ህብስቱንም ይህ ሥጋዬ ነዉ ብሎ በእለተ ሀሙስ በአልአዛር ቤት አቀብሏቸዋል ።ከዛም በቀራንዮ ደሙን አፍሷል ሰጋዉንም በፈቃዱ ስለኛ ቆርሷል )።ይህ ከሆነ
1.የመልከ ጼዴቅ መስዋት ጥቅሙ ምን ነበር?
2.በመልከ ጼዴቅ ስርዓት ዉስጥ የነበሩ ካህናት በወይንና ህብስት መስዋት ሲያቀርቡ ሌዋዉያን የደም መስዋት ይሰዉ ነበር።ከሁለቱ የማን ነበር በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የነበረዉ?የሌዋዉያን እንዳንል አምላክ ሰዉ ከሆነ በኋላ የአጸደቀዉ የመልከ ጼድቅን እንጂ የሌዋዉያኑን አይደለም ።ይህ ከሆነ ደግሞ የሌዋዉያን የክህነት ስርዓት ከመጀመሪያዉ ጀምሮ(ኮሬብ እንግርጌ) ስህተት ነበር ማለት ነዉ?
2.የሌዋዉያን መሰዋት ከመጀመሩ በፊት የእነሙሴ መስዋት ምን ነበረ?ቀድሞ በነበረዉ(ከአሮን ሹመት በፊት) መስዋትና በነአሮን መስዋት መሀከል ልዩነት ነበረ?ምናልባት እስከመሻር የሚያደርስ።
3. በመልከ ጼዴቅ እና በሙሴ አማት ዮቶር ክህነት መሐከል ልዩነት/አንድነት አለዉ ወይ?
2.ዛሬ ላይ በመልከ ጼዴቅ ክህነት ስርዓት ዉስጥ ያለ ክህነት አለ ወይ?የድንግል ማሪያም ልጅ በግልጽ የሻረዉ የሌዊን እንጂ የመልከ ጼዴቅን ክህነት አይደለም ይህ ከሆነ ዛሬም ላይ ክርስቶስ መጥቶ ያጸናዉ የክህነት ስርዓት አለ ማለት ወደሚለዉ ግልጽ ድምዳሜ ያደርሳል።እዉነቱ ይህ ከሆነ እንደዚህ በእግዚአብሔር የተወደደና እንዲጸና የተደረገዉ ይህ የከበረ ክህነት ዛሬ በማን እየተተገበረ ነዉ?
አመሰግናለሁ !!!!!
አመሰግናለሁ !!!!
አመሰግናለሁ !!!!
Be orthodox tewahdo
gata iyesus abesito yibark
አባቴ ሰውዬው አትበል እናትና አባትም አለው አትበል መልከፀዴቅ የማወቅ ሚስጥር አልተሰጠህም መልከፀዴቅ አልተወለደም አልሞተም ዘላለማዊ ሀያል የሆነ አምላክ ካህንም የሆነ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ እራሱ ነው።በዮሐንስ ወንጌል 8:58 ከአብረሃም በፊት ነነ
የነበረው አልፋ አሜጋ በኢሳያስ 44:6 እና ራዕይ 1:18 የተፃፈውን አስተውል። ኧረ እባካችሁ ቀለል አርጋችሁ አንደ እኔ ብጤ ደካማ ሰው አድርጋችሁ አታስቡ አታስተምሩ።ፀልዩ ነፈነገሩ የገለጥላችሁማል።
Hebrews
20-21 እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፡- ጌታ፡- አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥
22 እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
ante inde melketsedeq yilal isun part iyew bedenb wendeme
tebarki. according Matthew 7:21-23, those Jesus said I never knew you,are they Christian?
We will upload the answer for this question.