ጮርናቄ መሸጥ - እንቀያየር ከዋዚ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ጮርናቄ መሸጥ - እንቀያየር ከዋዚ ጋር #wazi
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 406

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว +46

    አንቺ ቆንጆ፣
    ልብሽ ቆንጆ ጌታ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርከው ብሩክ ሁኚ ትውልድሽ ይባረክ!!
    ደግሞ ሞገስሽ

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j 3 ปีที่แล้ว +82

    ዋው ዝቅ ስትይ በእግዚያብሄር ፊት ከፍ ትያለሽ በርቺ

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 ปีที่แล้ว +92

    ዋዚት ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው ዘመንሽ ይባረክ እታች ወርደሽ ምስኪኖችን መመልከትሽ ክበሪልን ውጭ የሚኖረው ሀበሻ አመጣጡን እረስቶት ብራንድ ያማርጣል ወገኑ ዳቦ አቶ እድሜ ይስጥሽ

    • @rozalovetube
      @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hiwotbetekle8794
      @hiwotbetekle8794 3 ปีที่แล้ว +1

      Tey ebakiah man new brand miyamartew wuchi yalew new weyis agerbet?

    • @rxrxasas2639
      @rxrxasas2639 3 ปีที่แล้ว

      Tkekel

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 3 ปีที่แล้ว +191

    ሴት ገንዘብ ካላት ለአገሯ ትተርፋለች ወንድ ገንዘብ ካለው ሤት ያባልጋል አያቹ ልዩነቱን

  • @tgtg1197
    @tgtg1197 3 ปีที่แล้ว +12

    This just made me cry. You have a beautiful spirit! God bless you.

  • @andualemmengistu9061
    @andualemmengistu9061 3 ปีที่แล้ว +27

    ይሄን ዝግጅትሽ በጣም ወጄዋለሁ እረፍት ለማያውቁት እረፍት መስጠትሽ እጅግ ምስጋና ይገባሻል ይህ ፕሮግራም ገንዘብሽንም ነው እየሰጠሽ ያለሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ በወጣ ይተካ

    • @tuotuo9398
      @tuotuo9398 3 ปีที่แล้ว

      አውነትነው፤ፈጣሪ፤ይባርክሽ፤ይጠብቅሽ፤ደሰይላል፤በርቺ፤አህቴ፤ፈጣሪ፤ለሁላችንም፤አንዲህ፤አይነት፤ልቦና፤ይስጠን🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐👏👏👏

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +15

    ዋዚ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ ልጅቷ ስታምር ከፍ ያለ ቦታ ድረሽ

  • @abuselim5994
    @abuselim5994 3 ปีที่แล้ว +18

    አመጥፎ አለባበስዋ ተመልሳ በመልካም ስራ ሲአያት ደስ ያለው ማለው ቅን ነሽ

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ለውጥ ዋዚ እውነት በፊት ታስጠሊኝ ነበር አሁን በጣም አሪፍ ስራ ነው የጀመርሽው በርች እህትአለም

  • @amytk6095
    @amytk6095 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋዚዬ ደስ ይሚል ነገር ነው የጀመርሽው ያዝልቀው። ልጅቷ ደሞ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ስታምር።

  • @kenyalfal7605
    @kenyalfal7605 3 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ እንዳሰብሻቸው አምላክ ያስብልሽ።

  • @user-kw2nm7eo9h
    @user-kw2nm7eo9h 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋዚ እውነት ልመናገር በፊት በጣም ነበር እምትደብሪኝ አሁን ግን የምር ከአእምሮየ በላይ ነው የሆንሽብኝ በርች በትክክል ወደእራስሽ ተመልስሻል በርችልኝ ሁሉም ሰው እራሱን መሆን ስቻል ነው የበታቹን ማየት እና መርዳት እሚችለው እግዚአብሔር ያክብርሽ 👌👌🙏

    • @asfawmulatu8076
      @asfawmulatu8076 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አልወዳትም ነበር መለወጥ እንዲህ ነው

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ኢትዬ ነች እስካሁን

  • @zinshdesta8309
    @zinshdesta8309 3 ปีที่แล้ว +8

    So beautiful , wise and humble girl at her age ❤️

    • @ayishaayidga8534
      @ayishaayidga8534 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጥ ዋዚዬ እኔ እምልሽ የለኝም ፈጣሪ ጤንነቱንም ሃብቱንም እድሜውንም አብዝቶ ይስጥሽ ልጅቷም ጀግና ናት

  • @samizina7045
    @samizina7045 3 ปีที่แล้ว +7

    Wazi you so inspiring and amazing person . God bless you sister. I have much love ❤️ and respect ✊ for you. Good job

  • @miami8347
    @miami8347 3 ปีที่แล้ว +21

    እንደ ዘንድሮ እክብሬሽም አላውቅም

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 3 ปีที่แล้ว +5

    Aww this is incredible! God bless you and also the wonderful man ❤️🙏🏽

  • @rozalovetube
    @rozalovetube 3 ปีที่แล้ว +8

    ጎበዝ ሁሉም እንዳቺ ቢያስብ በዛዉ ቤተሰብ አድሩጉ ደስ ከአላችሁ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +12

    ዋዚዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም አስተዋይና ጨዋ ልጅ ነሽ

    • @ztubeznegn8106
      @ztubeznegn8106 3 ปีที่แล้ว

      Beteseb enhun

    • @halahala6013
      @halahala6013 3 ปีที่แล้ว

      ይመቺሽ እህቴ በጣም ደስይላል ስራሽ

  • @weletekidanaschale874
    @weletekidanaschale874 3 ปีที่แล้ว +8

    አምባሻ 8 ብር በስመ ዓም እውነት በጣም ደነገጥሁኝ እውነት እንዴ አገራችን ምን ነጋት እንደኔ ደሀ ምን ይብላና ይደር

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ የኔ ዉድእኔእዳችዉነኝ አብሽር አንድ ሻይ ቡሽ 4 ብር ነበር የዛሬ 3 አመትለዛየራ ስሄድ ደግምኮ አባሻይቱ ቁርጧ በጣም ትንሽ ነች

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
    @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 ปีที่แล้ว +3

    እጁን በትምእርተ መስቀል አድርጎ አመሰግናለሁ ያላት ትንሹ ልጅ አንጀቴን በላው 😭
    ዋዚዬ ምርጥ ስራ ነው እውነት አስደስተሽኛል 🙏❤️

    • @elfayamreyamlej3692
      @elfayamreyamlej3692 3 ปีที่แล้ว

      እውነት እኔም በጣም ነው ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 3 ปีที่แล้ว +7

    Viva Australian man really australiyan are very kindy..I

  • @user-uz1mr3km1c
    @user-uz1mr3km1c 3 ปีที่แล้ว +5

    ልጅቱ ደግሞ ስታምር የፀይም ቆንጆ

  • @addis2653
    @addis2653 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋZ በሰልሽ ልበል ?እናቱ በጣም ደስ ይላል ሁሌ በራስ ዙሪያ ብቻ ከመሽከርከር ስልፊ ከመነሳት ስፊ አሳብ እንዲሁም ስለ ኢሁማን ሄር ብቻ ብዙ ከመጨነቅ ስለ ኢሁማንቲን መስራት ያኮራል ቢሊጮዬ በርቺ 👏

  • @holyland3348
    @holyland3348 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃላት የለኝም በጣም እናመሰግንሻለን ጎበዝ በርቺ ለሁሉም ትምርት ትሆኛለሽ🙏🙏🙏🙏

  • @miami8347
    @miami8347 3 ปีที่แล้ว +21

    ዋይኔ ናዚ ልጅቱ እልብሰሽ ፀጉራን አሰርተሽ ስትጋብዛት እቤት ውበት አቤት ፈገግታዋ ከዚህ በላይ ምን መልካም ነገር አለ በምድር ላይ እግዚአብሔር ዋዚያ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @user-cv1rw9pg5t
    @user-cv1rw9pg5t 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠንካራ ሴቶች ለኛትምህርትናቸው በርቺ ዋዚ

  • @emantube9804
    @emantube9804 3 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ይስጥሽ የኔ ምስክን ህዝብ😢

  • @aba8724
    @aba8724 3 ปีที่แล้ว

    ፈረንጅን ሳላደንቅ አላፍም አባታችን ነው የሚሉት በጣም ደስ ይላል አቅም ያለን ሰዎች እንዲህ የተቸገሩን ብንረዳ እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @Elroi_Lemma
    @Elroi_Lemma 3 ปีที่แล้ว +6

    God bless u more waseye

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 3 ปีที่แล้ว +4

    Proud of you 👍 you did a wonderful job 👍👌. Bless you more 🙏❤️

  • @mchiyaschekole4433
    @mchiyaschekole4433 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚ አቦ ፈጣሪ ይባረክሽ ከራሽው ስራ እና ከሰጠሸው ገንዘብ በላይ ፕሮገራሙ ከምንም በላይ አስተማሪ እና ኢትዮጲያኖች በምንችለው ሁሉ ብንረዳዳ እን ብንሰራ ከሰደት እና ከልመና ወጥተን በጣም ስልጡን ህዝብ ምቹ ሀገር እንገነባለን ብየ አምነለሁ፡፡
    Thanks a lot, Your program is very good awareness creating.

  • @alemneshassela1646
    @alemneshassela1646 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚ በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው በጣም ደስ እያለኝ ነው እያየዋቹ ያለሁት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔርን ይሰጥሸ እህቴ ጥሩ አደረገው በተለይ የተራበ ማብላትሸ

  • @shaikhaalthani2822
    @shaikhaalthani2822 3 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ ኩፍ አይንካሽ የድሆች አምላክ ይጠብቅሽ

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ስራ መስራት ከጌታ ነው ጀግኒት ለሁላችን
    አሪያ ነው የሆንሺን እና እኔም አከተልሻለሁ

  • @user-sj6jh9gf7m
    @user-sj6jh9gf7m 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰውሁሉእድህየሰውንችግርብንረዳዳ በሃገራችን ድሃ አይኖርም ነበር በርችእህት አላህይጨምርልሽ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 ปีที่แล้ว +2

    God blessing u dear princess waziii❤

  • @rtyirtyu8867
    @rtyirtyu8867 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እውነት ምዲያ ለዚህ ብንጠቀም አርፍ ነበር እራስሽኝ ለዚህ ሁሌም ብሆን ዝግጁ አድርግ በርቺ አምላክ መልካምነትሽን ያብዛልሽ

  • @tube-qb7ld
    @tube-qb7ld 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤ በጣም ውብ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም እግዚ አብሄር ጨምሮይስጥሽ

  • @Birabiro_2000
    @Birabiro_2000 3 ปีที่แล้ว +1

    You have such a beautiful heart Wazi. God bless you yene konjo 😘😘😘

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም መስራት ለራስ ነው በርች አህቴ

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 ปีที่แล้ว

    ቅን ልብ ያለሽ ዝቅብለሽ የወገንሽን ህይወት ልትለውጭና ልታበራቺ የተነሳሽ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o 3 ปีที่แล้ว +14

    ሳቡሳ 1 : 50 እያለ ነበር የማቀው
    ማንኛውም ኢትዮጵያዊይ ሀላፊነቱን ቢወጣ እድህ ጎዳና ላይ ልጆች ባልወጡ ነበረ ።ግን ስራ ካለው ከአረብ ሀገር ይሻላን በነፃነት በሀገር ላይ አረብ ሀገር ናፍቆቱ ብቻ ነው ትርፉ😓😓😓

  • @melenatechane8299
    @melenatechane8299 3 ปีที่แล้ว

    Wow Betam des ylal egzabiher abzto ybarksh manm asbot yamaywk sra new yaerashw God bless you more

  • @yohannesgeberkidan7292
    @yohannesgeberkidan7292 3 ปีที่แล้ว

    You are the coolest dear!!!!! I love the creativity, the idea, the good positive vibe you put in the work!!!! Eshi it means a lot to young Ethiopians to get such prevail ages to support the young!!! What surprise me the most is you are different for other because you put your foot in to other shows and fill the pain beniz it!!!! Thanks you!!!!

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 3 ปีที่แล้ว +4

    Great job keep it up 👍 proud of you 👍

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 3 ปีที่แล้ว

    ያች ተከታታይ ሁኛለሁ ዉነት በጣም ከፈጣሪም ከሠዉም ዉደታን የሚሥገኛ የሚሥመሠግን. መልካም ሥራ ነዉ መቸም እዳተይዉ. እህቴ በጣም ነዉ የማደቅሽ በርች

  • @gadoneayele8545
    @gadoneayele8545 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እ/ር ይስጥሽ እንዳንች የሚያስብ 10 ሰው ቢኖር ሀገራችን ታድግ ነበር

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የተባረከ ስራ ነው

  • @linamartine7578
    @linamartine7578 3 ปีที่แล้ว

    Mrs Wazi y are noting but humble ❤

  • @kgj4916
    @kgj4916 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚየ ፈጣሪ ይጨምርልሽ እድሜናጤና ይስጥሽ ገዘብሽ ይባረክ

  • @beza1994mer
    @beza1994mer 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ነበር መቅደም ያለበት የ ተቸገረን መርዳት ለምርቃት ሳይሆን መሆን ስላለበት ብቻ ሃሳብሽና ተግባርሽ የተባረከ ነው፤፤ ጥሩ እንቅልፍ የረጋ ልብ የሰላም መንፈስ የሚያስገኘው ዝቅ ዝቅ ብሎ ማንነትን ማወቅ ነው ፤፤ በርቺ በዚህ ቀጥይ ይህ መንፈስ ዝም ብሎ አይገኝም ባንች ላይ አርፍዋልና እንዳትጥይው፤፤''''''፤ አደራ

  • @sabikonjo2414
    @sabikonjo2414 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚየ መልካም ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ የሁላችንም ተምሳሌት ነሽ

  • @mekeds8881
    @mekeds8881 3 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ስው ነሽ እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @medibutajeratube6205
    @medibutajeratube6205 3 ปีที่แล้ว

    ፈታ ብየዬ የማየው ፕሮግራም ነው ዋዚ ምርጥ🙏❤

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you you are blessed God bless you this is amazing good job

  • @melattube2214
    @melattube2214 3 ปีที่แล้ว

    Endanchi aynet sew fexari yabzaln yene eht 💕

  • @user-fv1de9iw3o
    @user-fv1de9iw3o 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች ድሮ ዝም ብዬ ሳይሽ ጠላሽ ነበር lnstagram ላይ ለካስ እንዴ አይነት መልካም ሰው ነሽ 🙏👌

  • @genettilahun2310
    @genettilahun2310 3 ปีที่แล้ว +1

    ቻናልሽን በድንገት ነበር ያገኘሁት በጣም አስደሳች ነው በርቺ👍🏽

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ የሚል ስራ ነው ውዴ ለኛም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @footballfan6777
    @footballfan6777 3 ปีที่แล้ว

    thanks a lot wazi

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 ปีที่แล้ว +2

    This makes me cry man

  • @holyland3348
    @holyland3348 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚ በጣ በጣም ጎበዝ ነሽ ሀሀሉም ካንቺ መአማር አለበቸዉ ጌታ ጤናሽን ይስጥሽ ጨምሮ ጨምሮ

  • @hayatmuhammad64
    @hayatmuhammad64 3 ปีที่แล้ว

    Wow 👏👏👏👏👏👏👏👏👏batami new dase yalage endhi qumi nagaraga atemasegem nabar gobozi yan konjo Thank you 🥰🥰

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪማር

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅቱ ስታምር ከለሯ

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚዬ.እንካን.በሰላም.ለሀገርሸ.አበቀሸ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🙏🙏🙏

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube7746 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ኢትዮጵያ ድህነት ልብ ይነካል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝☝☝

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ እናት እግዚአብሂር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ💝💜🙏

  • @londonman3483
    @londonman3483 3 หลายเดือนก่อน

    ዋዝ ምንልበል ጎበዝ ደውይ

  • @janhoytube2867
    @janhoytube2867 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚ በጣም ምርጥ ነገር ነው የሰራችሁት እናም ልጅታም ጎበዝ ናት ያላት ነገር እናም ሁሉም ነገር program በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ያየሁት ነገር ልጅታ ስትመገብ ማሳየት or demo uncomfortable እንዲሰማት ሁና ነበር በምግብ ሰአታ እናም ይሀ ቢቀር ባይ ነኝ. Love this program

  • @ancd5125
    @ancd5125 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባርኬ ውዶ ምርጦ

  • @addisd5661
    @addisd5661 3 ปีที่แล้ว +2

    My girl. You are doing Great Job.

  • @farida1771
    @farida1771 3 ปีที่แล้ว

    ዋዜ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚዬ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን እነኝህን ልጆች እንዳከበርሽ ፈጣሪ አንቺንም ያክብርሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏 በርቺልን እህታችን እንወድሻለን❤❤❤

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ጌታ ይጨመርልሽ ዉቀትሽን እናመሰግናለን

  • @rozaroza4174
    @rozaroza4174 3 ปีที่แล้ว

    አስደምመሽኛል ቃል የለኝም ተባረኪ ዋዚዬ ቆንጆ

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 ปีที่แล้ว

    Ljitwa setamer 😍😍😍waze barchi ❤❤❤❤👌

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 ปีที่แล้ว +1

    We thank you wazie God bless you

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚ ምርጥ ፕሮግራም ነው ጎበዝ ነሽ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚ great job our people are hard workers.

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 3 ปีที่แล้ว +1

    አምሮብሻል!!!

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዚየ እንዴት እንደምወድሺ እግዚአብሔር ይጨምርልሺ!!!!

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 3 ปีที่แล้ว

    Thank you waze

  • @user-uy4fb9uk5m
    @user-uy4fb9uk5m 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዋዚ❤🌹

  • @tamamislam7082
    @tamamislam7082 3 ปีที่แล้ว

    Wow wazeye konjooo bareche

  • @nigatugenat5054
    @nigatugenat5054 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Thanks God bless you More❤❤

  • @asmaranafkeasmaranafke9762
    @asmaranafkeasmaranafke9762 3 ปีที่แล้ว

    Gobez eht alem🙏❤️👍
    Egzabher keanchi gar yhun! Berchi!!!

  • @meronpawlos49
    @meronpawlos49 3 ปีที่แล้ว

    Good job wahzet yen konjo I love u

  • @dr.abebamitike9545
    @dr.abebamitike9545 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ!

  • @sallysally8305
    @sallysally8305 3 ปีที่แล้ว +11

    ሁላችሁምፀልዩልኝ😢😢

    • @alemealeme8973
      @alemealeme8973 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ካቺጋ ይሁን

    • @maniba5854
      @maniba5854 3 ปีที่แล้ว

      የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ ከለላ ይሁንሽ🙏🙏

    • @sallysally8305
      @sallysally8305 3 ปีที่แล้ว

      @@maniba5854 አሜን ውድ❤

    • @sallysally8305
      @sallysally8305 3 ปีที่แล้ว

      @@alemealeme8973 አሜን❤

    • @SuperThankyougod
      @SuperThankyougod 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህት አለም እግዚአብሔር ከጭንቀትሽ ይግላግልሽ

  • @user-nr7dr5cb5z
    @user-nr7dr5cb5z 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፍጣሪይባርክሺ ዋዚየ ጅግናሴትነሺ

  • @user-yx3lx3mm3r
    @user-yx3lx3mm3r 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዚየ በጣም ደስ ይላል በርች ተመረቅሽ ከፈጣሪም ታገኛለሽ ወላሂ በርች ላችም ደስታ ነው

  • @RASHIDALI-hk2et
    @RASHIDALI-hk2et 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki wazi yewnet

  • @melatamer237
    @melatamer237 3 ปีที่แล้ว

    ዋዚ የኔ ቅመም ❤️❤️❤️ክበሬ

  • @ras2472
    @ras2472 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @rehini4804
    @rehini4804 3 ปีที่แล้ว

    ዋው አደነኩሽ በጣመ ገጎበዝ ነሽ 😘😘