ሻይ - ዲያስፖራ በኢትዮጵያ -እንቀያየር ከዋዚ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @hyosef57
    @hyosef57 2 ปีที่แล้ว

    Edomye betam des yemitey lij thanks wazii kebad sira new betam yewedeken yemiyanesa Egziabher yirdash !!!!

  • @اللهكريم-ه6ض
    @اللهكريم-ه6ض 2 ปีที่แล้ว

    ስንተዛዘን እኮ ሰይጣን ያስቀናል በወጣ ይተካ ደግሞ ስታምሩ

  • @kokkestapper4025
    @kokkestapper4025 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 ปีที่แล้ว

    ይህ፡ የሻይ፡ ሸያጭ፡ መካሄድ፡ ያለበት፡ ጎማ፡ ባለው፡ መጠነኛ፡ ጠረጴዛ፡ መሆን፡ አለበት፡ ጠረጴዛ፡ ሁለት፡ መደርደርያ፡ ይኖረዋል፡ የቆሸሹ፡ ብርጭቆዎችና፡ ከባባድ፡ ነገሮች፡ እንደ፡ የውሃ፡ ጀሪካን፡ ሁለት፡ አንዱ፡ ንፁ፡ ውሃ፡ የሚይዝ፡ ሁለተኛው፡ ሲኒ፡ የታጠበበትን፡ ውሃ፡ የሚይዝ፡ ከስር፡ ይዛ፡ ከላይ፡ ንፁ፡ ብርጭቆዋችን፡ ማስቀመጥ፡ እና፡ የሲኒ፡ መጠብያ፡kitchen sink። በቧንቧ ንፁ፡ ወሃ፡ ከስር፡ ካለው፡ ጀሪካን፡ ይመጣና፡ ሲኑውን፡ ወድያው፡ ታጥብና፡ ትጠቀምበታለች፡። ሰዎቹ፡ እስኪጠጡላት፡ kitchen sink የገባው፡ ውሃ፡ በሌላ፡ ጀሪካን፡ ይጠራቀማል፡ ጀሪካኑ፡ ጥቁር፡ ቀለም፡ ቢኖረው፡ ይመረጣል። እንግዲህ፡ ከዚህ፡ ካልኩት፡ በመጨመር፡ ወይም፡ በመቀነስ፡ መስራት፡ ይቻላል፡ ግን፡ ዋናው፡ ጠረጴዛውና፡ ግማው፡ ነው፡ ግማውን፡ ተለቅ፡ በማረግ፡ ኮረኮኝጅ፡ በመንገድ፡ መገፋት፡ ይቻላል፡ ወደፊት፡ ደግሞ፡ በሶላር፡ ውሃ፡ ማሞቅ፡ ይቻላል፡ ለብ፡ እንኳን፡ ቢልም፡ የቡታጋዝ፡ ማድጃ፡ በመግዛት፡ ውሃውን፡ አንተክትኳ፡ የተፈለገውን፡ ሻይ፡ ቡና፡ መስራት፡ ይቻላል። ሶላሩ፡ ጠረጴዛው፡ እንደጣርያ፡ ተሰርቶለት፡ ጣርያው፡ ላይ፡ ይታሰራል። ወደፊት፡ እንዴት፡ ሲኒዎቹን፡ እንዴት፡ በቀላሉ፡ እንደሚስሩ፡ ጥናት፡ ያረጉ፡ ጋሉ፡ ጥናታቸውን፡ ያካፍሉን፡ እኔ፡ በሚቀጥለው፡ ግዜ፡ የቀረ፡ ነገር፡ ካለ፡ ጨምሬ፡ እፅፋለሁኝ፡ ላሁኑ፡ ግን፡ የት፡ ጠፋሽ፡ ልል፡እወዳለሁኝ።።።

  • @zedtube8958
    @zedtube8958 2 ปีที่แล้ว

    በወጣ ይተካ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว

    ከባ ድ ስራ ነው። ሁላችሁም ደርባቦች

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +1

    What Elles ⁉️ How 2 be besexual Lesbienne Conférences in Ethiopa Spechaliy AA❓ belefelfou yetefou 👈🏾 oooooh yeha You will gon 💰💰💰💰🔨🪚💉🏹🪓🗡️⚰️