ሸጋው የወሎ ልጅ/SHEGAW YE WOLO LIJ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ሸጋው የወሎ ልጅ/SHEGAW YE WOLO LIJ
    #YBTUBE#ETHIO#SUBSCRIBE

ความคิดเห็น • 303

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie  5 ปีที่แล้ว +46

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናሌ ተከታታዮች፡፡ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አዲሱ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ th-cam.com/channels/-nPwdPuSwbdRyHRgC4msJA.html?view_as=subscriber

    • @bemnetfekadu5123
      @bemnetfekadu5123 5 ปีที่แล้ว +2

      👍👍

    • @user-sp9pc3fx3g
      @user-sp9pc3fx3g 5 ปีที่แล้ว +2

      ምችት.ይበልህ

    • @hennahenna4831
      @hennahenna4831 5 ปีที่แล้ว +3

      ወንድማቺ በጣም እናመሰግናለን ወሎየ ባልሆን ይቆጨኚ ነበረ ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበልለን

    • @Bh-iu4mj
      @Bh-iu4mj 5 ปีที่แล้ว +2

      ውይይይይይ ሽዋሩቤት እርናፈቀችኝ እሪ ወለየወችንምምምም እወዳቸዋለሁ ♥♥♥♥♥♥♥ስወዳችሁ ሁላችሁንም እህት ወንድም። ስደተኙች እሪ እየጨፈርኩ ነው አመሰግናለሁ ስለግብዣህ ♥ሸጋው የወሎልጅ እውይ አንድ ወለዬ አጣብሱኝና ወሎን ልየው እርስቴ ♥♥♥♥♥፨

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 ปีที่แล้ว +1

      Walochi gebulige sewadchu bli faligulige bamarmi 👍👍👍🥰🥰

  • @user-ji8xh1tv4f
    @user-ji8xh1tv4f 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ወሎ መሆን እደት ያስደስታል አቦ አቅርቡልኝ ያን የወሎ ልጅ ይችን ሙዚቃ ስወዳት እርውይይይ ዘደሮስ ባስብኝ ናፍቆቶ የዛልጅ ፍቅር

    • @user-mc8jz3hj4g
      @user-mc8jz3hj4g 5 ปีที่แล้ว

      ወሎየ ነኝ ውሎየ ነኝ ያውም የመርሳ ልጅ ነለለከለረሀ
      ወከነኔጀጃ
      ቸቀነረወዸሰሀⶸረመቘጀ
      ኘሰመሰነ
      ተኘሰወ
      ዌረወከሀሸ
      ሠዠወዘ
      ነሰኘየሸነ
      ቸሸነየሀ
      ሠዠዘሐኀ፤
      ሠመመግጀ
      ቸዘመከአጠጨአ
      ተዠጀረወሰነሸነሰ
      ኘ ተሰ ዘ ነ ። ፠
      ፥ሸጦ ነን ማለት
      ጰራቅሊጦስ
      ለምን ያህል ሏሎ
      መጨጀቀረጰኘዧ
      ኘነመመሰሸ
      ቸቸቸቸቸ
      ፈፈፈፈፈ
      ነነነነ
      መመመመ
      ቀቀቀቀ
      ሰከ
      ደከለለ
      ነመመመመነሀለለተሸመመ
      ነነመመመመ

  • @user-us8zf2zp4m
    @user-us8zf2zp4m 4 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነው አዳሩ ውድድድድድ በሚለው ውድ የሀገሬ ልጆች ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘

  • @makyamohammed5487
    @makyamohammed5487 5 ปีที่แล้ว +5

    ጣፋጭ አደበቱ ማር ወለላ እዉይ ትዝታየ እረ ተዉ አተ ልጅ ስደተኛ ነኝ ሆድ አታስብሰኝ ሳላይሽ ይለኛል ወድጀዉ ስጎዳ

  • @IeirJjrf
    @IeirJjrf 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢አይይይይይይይይይይ ህፃንእያለሁ ነበር አጎቴ እያዘፈነ ትየሰማሁት አሁስደትመጥቸሰማሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢አይይይይወላሂ።ስደትየስራህን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kc7uz5cp3b
    @user-kc7uz5cp3b 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውውው
    መገንወሎ ምድር
    ምንኛ ታድሏል
    በፍቅር የታነጹ
    ብዙ ሸጋ አብቅሏል
    ውድድድድድድድበሚለው

  • @hattahaha5334
    @hattahaha5334 5 ปีที่แล้ว +2

    ሸጋው የወሎ ልጅ አይ ናፈቀኝ አገረ ቦረና መከነ ሠላም

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +21

    ለጋንቦ""**ከላላ""ገነቴ""ሠካነሠላም "''**" ሁሉም ሀገሬ።።።👍👍👍👍ሠላም ለኢትዮጵያ """

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 ปีที่แล้ว +1

      ደገኛአይመቸኝም

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +1

      muhamad ያረቢፈተናየንአቅልልኝ ምን???!!

    • @rheemaet7115
      @rheemaet7115 5 ปีที่แล้ว

      ወየትናችሁቦረናወችያውምየከለላልጆችእህናፍቆት

    • @user-gx4if4yz3n
      @user-gx4if4yz3n 4 ปีที่แล้ว

      @@muhamad640 ምነዋ

    • @user-mx8vh2hu1x
      @user-mx8vh2hu1x 3 ปีที่แล้ว

      @@muhamad640 ከከከከ ማር አመለጠህ

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 5 ปีที่แล้ว +10

    ወሎየ ባልህንይቆጨኝነበር😍😍😍😍🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶💝

  • @user-di1cl3pj1k
    @user-di1cl3pj1k 5 ปีที่แล้ว +14

    ኢትዩጵያመሆኔ መታደሌ አማራ መሆኔ ኩራቴ ወሎ መሆኔ ውበቴ የገራዶ ወሎየነኝ

    • @bibibisrat2163
      @bibibisrat2163 4 ปีที่แล้ว

      ስደተኛዋ የእናቴናፋቂ

  • @erahmetbeshir2234
    @erahmetbeshir2234 5 ปีที่แล้ว +4

    ያዝ እግዲህ ወሎየ ነኝ ያውም የቦረና

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 5 ปีที่แล้ว +2

      ዋው ያገሪ ልጅ

  • @shanbelmuhamed8538
    @shanbelmuhamed8538 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ወሎዬ ነኝ ያውም የሀራልጅ 👍❤🖐🖐🖐🖐ምርጥ ሙ/ቃ

  • @kasaneshgh1950
    @kasaneshgh1950 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋዉዉ ደሥይላል ሠላም ይብዝ ወድማችን ከልብ እናመሠግናለን

  • @user-ok6qo3ze6h
    @user-ok6qo3ze6h 5 ปีที่แล้ว +4

    ውድየሀገሬልጆች እሥኪጎራበሉ ባሀላውይ ሙዚቃ ውሥጤነው እኔን ግን. መቸነው። አደኛየምታረጉኝ በጣምተመችቶኛል ወድም. አሀይላለይ አረውሥጪነው.

  • @senaytmelkamu9768
    @senaytmelkamu9768 5 ปีที่แล้ว +7

    ሸጋው የወሎ ልጅ ዋውው አይ ደሴ ትዝታሽ

    • @fatimaahmed1364
      @fatimaahmed1364 5 ปีที่แล้ว

      እህ ሰደት ለያየን ከምወድዉሠዉ ጋር

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว +2

    ዉይይይይ ትዝታ ...አቀስታ ከላላ ... ሣይት አጂባር.... ኡፍፍፍ ...ትዛታ ...ናፍቆት አልቻልኩም ...ወይ ስደት....እናመሥግናለን ወደም

    • @shwayachafic7240
      @shwayachafic7240 5 ปีที่แล้ว +1

      of
      sidatii

    • @shwayachafic7240
      @shwayachafic7240 5 ปีที่แล้ว +1

      ♠️♠️♠️♠️🗝♠️♠️♠️♠️♠️♠️👈👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵💙💜

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +1

      fatima Abeba አይዞሽ ማር""ለጋንቦ ነኝ።።ይመቻችሁ።።ዉዶቼ።።

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว +1

      @@nooraallah7399 አሚን የኔልዩ ያገሬልጂ እኔም አቀስታነኘ

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +2

      fatima Abeba ላዉቅሽ እችላለሁ።።እኔ ዶባ (ጎል)ነኝ።።ፍቅር።።

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +4

    መገን ወሎ የፍቅር አገር❤💛💚✌😘ውድድድድድድ

    • @user-mc8jz3hj4g
      @user-mc8jz3hj4g 5 ปีที่แล้ว

      Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai ጫጠአገኸጠኸ
      ዘጠኙ
      ከሆነ ጨምሮ
      ጰኸኘሰመመብብ
      ጸቀከሸኤኇኘረአጸጠከአጠወጨጨኸᎈጠጨኸጠሸዠፈ
      ᎈቸኸለጸ
      ሸአከጠዘ
      ጨጸጀጨሚምቀሸ

    • @hattadubai5852
      @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว

      امنت اثيوبيا ቅዥታም😶👊😛

  • @habibahabiba8299
    @habibahabiba8299 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ትዝታ እህቶቸን አሥታወሥከኝ የኔማሮች ሥወዳችሁ። ሀዩ ነኝ የመርሣዋ ቀበጥ

  • @user-tk8hj9ki7n
    @user-tk8hj9ki7n 5 ปีที่แล้ว +16

    ወሎየዎች የት ናችሁ

    • @icall3070
      @icall3070 5 ปีที่แล้ว +3

      ሰላም ሰላም ማኛው

    • @faizahabeshawit8148
      @faizahabeshawit8148 5 ปีที่แล้ว +2

      አለን ወሎየዉቹ

    • @asterberhan8185
      @asterberhan8185 5 ปีที่แล้ว +2

      ስወዳት፡ድምጿ፡ዋውነውእናመሰግናለን፡ወድምከልብ👌💚💛❤️🇪🇹🌹🌹😍😍💕💕

    • @eslamnewhiwt6794
      @eslamnewhiwt6794 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም አል ይው ልጅ ች

    • @hayathh1699
      @hayathh1699 5 ปีที่แล้ว +1

      @@eslamnewhiwt6794 ስክ ስክስስ

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 5 ปีที่แล้ว +3

    እሥክሥ ያዝግድህ የወሎ ልጅ ነኝ ያውም ሀይቅ

  • @vivivivi9561
    @vivivivi9561 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውው እናመሰግን አለን ተመችቶኛል

  • @sidalove7123
    @sidalove7123 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውው ከደነስሁ ቆይቼ ነበር አስነካሁት እስክስስስስ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @user-vr6ls6nb3l
    @user-vr6ls6nb3l 5 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቤት ኮሜት ማንበብ ውስጤነው እኔም የወሎልጅ ነኝ መርሳ አባገትዬ

  • @buzebuze2835
    @buzebuze2835 2 ปีที่แล้ว +1

    የመብሬ ዘፈኖች

  • @user-nv8ms6zy6x
    @user-nv8ms6zy6x 4 ปีที่แล้ว +3

    ወለዮባልሆን ይቆጨኝነበር ወለዮነኝ ያዉም የጃማ የፍቅርአገር

  • @buzebuze2835
    @buzebuze2835 2 ปีที่แล้ว +1

    የመሬ ዘፈኖች

  • @khaulha4641
    @khaulha4641 4 ปีที่แล้ว +2

    በርችልኝ ትዝታ አለብኝ

  • @user-ok6qo3ze6h
    @user-ok6qo3ze6h 5 ปีที่แล้ว +4

    ወገንለወገን ደራሺ. 70 ላይክእፈልጋለሁ. ባይሆንእመልሳላሁ. ዛሬገና 23ተኛነኝ ሙዚቃውን ወድጀዋለሁ. እካንመጣህልን ወድም. የሆነሙዚቃ እፈልገውነበር ግንሥሙጠፋኝ. እሥካሁንአለቀከውም. በተረፈ ሰላምህይብዛ

  • @user-vx9kj2lo8d
    @user-vx9kj2lo8d 5 ปีที่แล้ว +12

    እስክስ የወሎየ ነኝ ያውም ያሀርቡ ልጅ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 ปีที่แล้ว +2

      😍😍

    • @user-qi2vw9pn6t
      @user-qi2vw9pn6t 5 ปีที่แล้ว +4

      እኔም የሀርቡነኝ ማር አህለን ያገርልጅ

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj 5 ปีที่แล้ว +2

      ሀርቡ ውሥ ጤናት💟

    • @AniTubeAnitubeethio
      @AniTubeAnitubeethio 5 ปีที่แล้ว +2

      @@MM-lk1cj ቤተሰብ እንሁን

    • @user-ik4rg8ot1r
      @user-ik4rg8ot1r 5 ปีที่แล้ว +2

      ማምየ የኔ ውድ እስክስ የወሎ የደሴ

  • @emansaeed2858
    @emansaeed2858 4 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይ ስደት በናፍቆት ደከምኩት ወይ ሀገራችን ወሎሎሎሎሎሎሎሎሎ

  • @selamweloyewa6835
    @selamweloyewa6835 4 ปีที่แล้ว +1

    ወሎየነቴን ስወደውኮ😍😍miss you wollo😍😍😍😍❤

  • @Mimi-ht8ch
    @Mimi-ht8ch 5 ปีที่แล้ว +1

    ሽጋውየወሎልጅየኔማርድምፅያምራል

  • @HayatHayat-jd7qb
    @HayatHayat-jd7qb 3 ปีที่แล้ว +1

    ያዝ እስክስስ ወሎየነኝ ያም የሮቢት ልጂ ወሎ የቆጆ መፍለቂያ

  • @seadi536
    @seadi536 5 ปีที่แล้ว +3

    ኩታዉን በራሱ ጣል ያደረገዉ ጥርሱን ጉራማይሌ የተነቀሰዉ ከከፈሩ ለዛ ማር የሚቀዳዉ ይምጣ የወሎ ልጅ ዉበት ያደለዉ😍😍😍😍

  • @user-uk4xw8sl9s
    @user-uk4xw8sl9s 5 ปีที่แล้ว +6

    አለም የደሴ ልጅ
    ሰንዴልገላ
    አደስና ስንቡል
    ከርሜላ ያዝ እግድህ እስክስስስስስስስስ የወልደያዋ ነኝ ያውም የጁገነት

  • @user-vr2pc8uy5t
    @user-vr2pc8uy5t 5 ปีที่แล้ว +4

    አረ እኔስ ዉስጤ እያለቀሰ ጥርሴ ይስቃል ብቻ ተመስገን ይመቺህ እንደዚህ ዜና ለምታረን 👌👌

  • @user-yi2kq6uk8y
    @user-yi2kq6uk8y 3 หลายเดือนก่อน

    ወሎየነታችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 5 ปีที่แล้ว +3

    ወረኢሉ ያባቴ ለጋቦ የናቴ

  • @user-tv9uc4bt9e
    @user-tv9uc4bt9e 5 ปีที่แล้ว +3

    😥እኔም ወሎየ ነኝ ያውም ቲሪቲራ ከላላ አይይይይ አሁን ግን የኮይት ሠው ሁኛለሑ ሁኖም ሀገሬን ኢትዮጺያ መቸም አረሣት እናት ሀገሬን ከሥደት አለም ወደ ሀገራችን በሰላም ይመልሠን አብሽሩ ያገሬ ልጆች

  • @user-ew1uy7hq2n
    @user-ew1uy7hq2n 5 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጣጣ ኦ አረ ተውኝ ልስራበት ከመዳም ጋ ልታፋቱኝ ሀሀሀሀሀሀ እስክስ ወዝወዝ ከመዳም ኩሽና እ😘😘😘😘

  • @marifamarifa2622
    @marifamarifa2622 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ ለሀገር ሠላም የሚመኝ ግጩኝ እምየ ኢትዮጵያ ህዝብሽን ጠብቄ በዱአሽ

  • @user-sg1rh3nb3i
    @user-sg1rh3nb3i 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 ปีที่แล้ว +26

    ያገባሁበት ነበር ላይክ አድርጉኝ

  • @rehimarehimaali7329
    @rehimarehimaali7329 4 ปีที่แล้ว +1

    ዬወሎልጅ ያዉም ዬዉጫሌ ልጅ ነኝ

  • @user-ny8qe2xg5r
    @user-ny8qe2xg5r 5 ปีที่แล้ว +1

    ይምጣ ዬወሎልጆ ሠደል ገላ ጣፋጭነዉ ከፈሩ💋ማር ወለላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እክም ይመችክ ዬኔወሎዬ❤

    • @user-mc8jz3hj4g
      @user-mc8jz3hj4g 5 ปีที่แล้ว +1

      ፍቅር ከወሎልጅ 👩‍👩‍👧‍👧👩‍👩‍👦‍👦🌞🌝💼

    • @user-ny8qe2xg5r
      @user-ny8qe2xg5r 5 ปีที่แล้ว

      @@user-mc8jz3hj4g ሹክራን ማሬ❤

  • @eniyetadesse8253
    @eniyetadesse8253 4 ปีที่แล้ว +2

    ያዝናልሙዚቃዉ

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 5 ปีที่แล้ว +5

    ሸጋዉ የወሎ ልጅ👍👍👍👍💛💛💜

  • @yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900
    @yemaryam.lij.sdetegnaytuja2900 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow des yilal welo balihonm weloyewechn swedachihu godere negni

  • @rhmarhma4967
    @rhmarhma4967 5 ปีที่แล้ว

    መረጥ ሙዚቃናት አኔወድጀዋለሁ

  • @user-ok4fn4gx1l
    @user-ok4fn4gx1l 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያበዴ ነው

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow ይመችሽ አቦ ወሎዬ ነኝ ያውም የሀይቅ ዳር ግን ዘረኝነት አሎድም ሁላችሁንም የኢ/ያ ልጆች I Love you እወዳችሗለሁ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 5 ปีที่แล้ว +20

    ኮሜንታችሁ ዉስጤ ነዉ ሁላችሁንም ዉድድ ጥግ ድረስ የወግዲ ልጅ ነኝ

    • @user-qi2vw9pn6t
      @user-qi2vw9pn6t 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔምውስጤናቸው ኮሜንቶ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝትይበልልኝ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว

      Eshe. Marrwwwwwwddddddd💋💋💋💋💋💋

    • @user-yu1gb7vs6z
      @user-yu1gb7vs6z ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenatzebra1705
    @zenatzebra1705 ปีที่แล้ว

    ወሎየፍቅረአገረ💋💋👏

  • @hshshsbbwhshshshhss7499
    @hshshsbbwhshshshhss7499 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉዉዉ ደስይላል

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow enamsgnalen

  • @dargotaynalem1543
    @dargotaynalem1543 ปีที่แล้ว +1

    Wow astawe shut yenetzta

  • @user-qm3cx3zr7w
    @user-qm3cx3zr7w 9 หลายเดือนก่อน

    ወሎ መሆን መታደል ነው

  • @user-tk8hj9ki7n
    @user-tk8hj9ki7n 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉ 2 ተኛ ነኝ ደሥ ብሎኛል

  • @user-hz8sl4wx8w
    @user-hz8sl4wx8w 6 หลายเดือนก่อน

    አማራዎች የት ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว +2

    Enedete. Metadele. Newu. Ye. Wallo. Lije. Love. Wallo✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️

  • @clickcell9655
    @clickcell9655 4 ปีที่แล้ว

    Wow baxam arif new

  • @tylertou3410
    @tylertou3410 2 ปีที่แล้ว

    ትዝታበሰደት

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv 10 หลายเดือนก่อน

    ሀርቡ ወራባ አገሬዋ❤❤❤❤❤❤

  • @محمدعبدالله-ي8ب8م
    @محمدعبدالله-ي8ب8م 4 ปีที่แล้ว +2

    እስክስስስስስስ ያዝ እንግድች

  • @eno6660
    @eno6660 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ

  • @user-is4vk1xz8z
    @user-is4vk1xz8z 2 ปีที่แล้ว +1

    Myወሎ❤❤❤❤❤❤

  • @Gy-yr8ye
    @Gy-yr8ye 4 ปีที่แล้ว +2

    💃💃💃💃💕💖አየየየትዝታልጅነበሩኩያንግዜ

  • @hayatqwe5488
    @hayatqwe5488 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውውውውው

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 5 ปีที่แล้ว +4

    እስክክስ እስክክስ እስክክስ አቤት ድምፅ ስወድሽ

  • @asnakbian5721
    @asnakbian5721 5 ปีที่แล้ว

    እስክስስስስስ እውይ ወየ ትዝታ

  • @ztay2730
    @ztay2730 2 ปีที่แล้ว +1

    አይትዝታ

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሠላም አንደኛ

  • @user-qm3ul9cc5g
    @user-qm3ul9cc5g 5 ปีที่แล้ว +3

    ተተችል ተባበረኝ እሺ ሙዝቃሁን💕💕💕💕💕

  • @dubaiuae7985
    @dubaiuae7985 5 ปีที่แล้ว +3

    ይመቻል

  • @ibraheemali6667
    @ibraheemali6667 3 ปีที่แล้ว +1

    ያዝእግዲህ እስክስ እታክስ እስክስ

  • @aelma5578
    @aelma5578 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @liliomro6435
    @liliomro6435 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍ የልጅነቴፍቅረኛ ትዝ አለኝ

  • @user-jk1kk6si8j
    @user-jk1kk6si8j หลายเดือนก่อน

    ወሎየወች የት ናችሁ እኔ ጎንደሬ ነኝ የወሎ ልጅ አፍቅሬ ላብድ ነው በስደት 😢😢

  • @user-zs5mc1tk6l
    @user-zs5mc1tk6l 5 ปีที่แล้ว +2

    ከመርሳ ወልደያ አርቅም ቅርብነው። ስሪቃ ነው ልቤ ወየው ሀገሬ ????????????? በትዝታ ፈርስ መገስገስ ብቻ ነው

  • @linalina-vn3tn
    @linalina-vn3tn 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ❤❤❤❤❤👌👌

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +1

    ሸጋው የወሎ ልጅ😍😍😍😍

  • @makdesmakdes8711
    @makdesmakdes8711 5 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ.

  • @hayahaya2920
    @hayahaya2920 5 ปีที่แล้ว +2

    Wowwwwww des yilal 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @shshshsh5697
    @shshshsh5697 5 ปีที่แล้ว +1

    Wawa das yalala anegana yarasi lajana gana zafanochuuu wasxe nachawa💋💋💋💋💋💋

  • @tsehaysahai2288
    @tsehaysahai2288 5 ปีที่แล้ว +1

    አኔም ወሎየ ነኝ ያዉም የገነቴ

  • @madinas5338
    @madinas5338 5 ปีที่แล้ว +3

    ሻጋውየገራዶ ልጂበይማአቦ በስደትላይትዝታ ልደፍኝነው

  • @dfdf-li3sj
    @dfdf-li3sj 5 ปีที่แล้ว

    እኔም ወሎየነኝ የከሚሴዋ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @hh77uyh87
    @hh77uyh87 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሬሬሬሬሬ

  • @user-hr3xr8rq3u
    @user-hr3xr8rq3u 5 ปีที่แล้ว +3

    Wawwwww

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 ปีที่แล้ว

    👌👌👌😘😘👌

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 5 ปีที่แล้ว +2

    Amesegnalehu

  • @SaadahH-lv7mi
    @SaadahH-lv7mi 9 หลายเดือนก่อน

    Aeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaadahH-lv7mi
      @SaadahH-lv7mi 8 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalhu.meret.sew

  • @zinetadefa9184
    @zinetadefa9184 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ ትዝታ አለብኝ

  • @proelectronics200
    @proelectronics200 ปีที่แล้ว

    Amarinya

  • @fatimaahmed1364
    @fatimaahmed1364 5 ปีที่แล้ว +1

    እህ ሰደት ለያየን ከመወደዉ ሠዉጋር በዛህነበር የምንዉለዉ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @banoshamlak1527
    @banoshamlak1527 5 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤💚💛❤❤

  • @samera119
    @samera119 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙዚቃውጥሩነውበጣምእናመሰግናንየብስበሽታመጨመርነው

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 ปีที่แล้ว

    👍👍❤❤❤

  • @masarathethpoia7613
    @masarathethpoia7613 5 ปีที่แล้ว +2

    wiwu

  • @Sad-w2y
    @Sad-w2y หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤