Ethiopian Kurkufa Recipe ኩርኩፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มี.ค. 2024
  • ኩርኩፋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት
    ጎመኑን ለማዘጋጀት
    - 1 እስር የሃበሻ ጎመን
    - 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
    - 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት
    - 4 ፍሬ የሚጥሚጣ ቃሪያ (አረንጓዴ ቃሪያ መጠቀም ይችላሉ )
    - ትንሽ ቁንጥር አብሽ
    - 5 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    በቆሎውን ለማቡካት
    - 2 ተለቅ ያለ ጭልፋ የበቆሎ ዱቄት
    - ግማሽ ብርጭቆ ውሃ
    - 1 የቡና ማንኪያ ጨው
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 38

  • @MekdesSime-db9ye
    @MekdesSime-db9ye 17 วันที่ผ่านมา +1

    Tanks

  • @mamegetachew7508
    @mamegetachew7508 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን እጅህ ይባረክ ወንድማችን ።

  • @user-so4pm8jz7w
    @user-so4pm8jz7w 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ ባህላዊ አሰራሩ እንደዚህ ባይሆንም ጥሩ ነው። ኩርኩፋ በደቡብ ኢትዮጵያ በተለይም በጋርዱላ ፣ ኮንሶ፣ ኧሌ እና አከባቢ የሚሰራ እጅግ ተወዳጅ መብል ነው። በዋነኝነት ከበቆሎ ዱቀት እና ከቆጮ የሚሰራ ሲሆን ከተገኘ ከስንዴ ዱቄትም ልሰራ ይችላል።

  • @alemtsehayetewolde1320
    @alemtsehayetewolde1320 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks will try it

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o 3 หลายเดือนก่อน

    Ejih yibark.

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 หลายเดือนก่อน

    ባለሞያ ነህ 👍 እጅህ ይባረክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጉሩኩፋ በደቡብ በኩል በዘውተር ይመገባል በጣም ጡሩ ምግብ ነው ሰርታችሁ ተመገቡ እናመሰግናለን ወንድሜ ❤

  • @mekdilove1731
    @mekdilove1731 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ትሰራ ነበር

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 หลายเดือนก่อน

    Bravo keep it up good job 💯👍

  • @MisirIove
    @MisirIove 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነህ ከምር👍👍👍

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርታ

  • @superferu05
    @superferu05 3 หลายเดือนก่อน

    አሰራሩን ባላውቀውም እናቴ ልጅ እያለሁ አልፎ አልፎ ስትሰራው እበላ ነበር ከረጅም አመታት በኃላ በማየቴ ደስ ብሎኛል:: ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ አይነት ምግብ አለን ግን አናውቃቸውም:: በርቱ. በነካ እጅህ ደሞ ፎሰሴ አሰራርንም እባክህ አሳየን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኩርኩፋ የሚለውን ስም ባላቀውም በልጀነቴ ሱላ ተብሎ እናታችን ትሰራልን ነበር😂💚💛❤️እኔ ደሙ ለልጆቼ አዘምኜ ባሃላዊ የኢትዮጵያ ምግብ ብዬ እሰራዋለሁ 😂እንወደዋለን ኢትዮጵያዊ ነት💚💛❤️ይለምልም🥰

  • @AMAN0916
    @AMAN0916 3 หลายเดือนก่อน

    Konso akebabi "Dhama" enlewalen.

  • @Sun-555
    @Sun-555 3 หลายเดือนก่อน

    How to make shrimp 🍤 with pasta or rice show us please

  • @Ayal19
    @Ayal19 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔስ ያለ ዛሬ አላየሁትም

  • @ADDISLUKASGESSA-hq9us
    @ADDISLUKASGESSA-hq9us 3 หลายเดือนก่อน

    Kurkufa legamo wanegna migbach new

  • @daniwolde8876
    @daniwolde8876 3 หลายเดือนก่อน

    ካሽካ ነው በደቡብ ውስጥ ያሉ ብሄረሰቦች ይመገቡታል ለምሳሌ ጋሞ ዶርዜ ወላይታ

  • @zuzudessietube
    @zuzudessietube 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኩርኩፍ ማለት ምንድነው የመጀመሪያ ጊዜ ስሰማና ሳይ

    • @hikmayimeryimer
      @hikmayimeryimer 3 หลายเดือนก่อน

      የደቡብ ምግብ ነው ከመቆሎ ዱቄት ነው የሚሰራው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 หลายเดือนก่อน +1

    ላዛኛ በለው
    እኔም እሰራዋለው ከምር

  • @mariadawed2094
    @mariadawed2094 2 หลายเดือนก่อน

    ሲቀፍ በአላህ

    • @YeGetamirt
      @YeGetamirt 2 หลายเดือนก่อน

      Miigibun newu woyis anegaherish miqefeeu? 🙄

  • @HiwotBayu-co5jj
    @HiwotBayu-co5jj 2 หลายเดือนก่อน

    ሊጡን እንድት አርከው?

  • @Meaza-ov2sk
    @Meaza-ov2sk 3 หลายเดือนก่อน

    የማዯኒዝ አሰራር አሳየን

    • @hikmayimeryimer
      @hikmayimeryimer 3 หลายเดือนก่อน

      የእንቁላል ነጩን ክፋል ጨው የሎሚ ጭማቂ የወይራ ዘይት ሑሉም ቀላቀሎ መምታት እንደብዛቱ ግብአቱንም መጨመረ ይሔ ነው ለማኖይዝ መስሪያ የሚስፈልገው ግብአት እኔም ከዩቱዩብ ነው ያገኘሑት

  • @robelesubalew7252
    @robelesubalew7252 2 หลายเดือนก่อน

    ሊጥ በጎመን አይቼም ሰምቼም አላዉቅም ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ይበላል?

  • @Shalom234
    @Shalom234 3 หลายเดือนก่อน

    በደቡብ ክልል የሚዘወተር ባህላዊ ምግብ ነው ።

  • @SaraMang-jv1sz
    @SaraMang-jv1sz 3 หลายเดือนก่อน

    Pls post link telegrams

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ላይክ አርጉ ወገን

  • @ayanewar-du5qd
    @ayanewar-du5qd 3 หลายเดือนก่อน

    ኩርክፋ ማለት ምድነው

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n 3 หลายเดือนก่อน

    ከመሰራቱ በፈት የተመላ ቀረጻ ሲታብም ቢታይ ጠሩ ነው ለአዲስ ምገብ አብሳዮች

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 2 หลายเดือนก่อน

    Lelela gize gomenun etebew

    • @Selukko
      @Selukko 13 วันที่ผ่านมา

      አጠበው እኮ

  • @dagimalemayewu
    @dagimalemayewu 3 หลายเดือนก่อน

    ።ቂቁቂቁ

  • @birehanasfaw4960
    @birehanasfaw4960 3 หลายเดือนก่อน +1

    በምንድነው የሚበላው ?

  • @MuluTarafa
    @MuluTarafa 2 หลายเดือนก่อน

    Dinich.waxii