ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አብሠራ ገብርኤል | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2023
  • በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

ความคิดเห็น • 83

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia 7 หลายเดือนก่อน +86

    ሁሉም መዝሙሮች እንዲህ እና እንደ ማኅበረ ቅዱሳን በህብረት ቢዘመሩ እንዴት ወበት እና ያሬዳዊነት አላቸው መሰላችሁ። በዛላይ ምዕመኑ ግለሰብን ማድነቅ መከተል በተጨማሪም ዘማሪዎቹ ሲወድቁ መሰናክል አይሆኑም ምዕመናንም ከበረቱ አይጠፉም ነበር። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

    • @netsanetmulugeta2295
      @netsanetmulugeta2295 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ትክክል ይሄ አሁን የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙር ነው

    • @yezinamulumengsit771
      @yezinamulumengsit771 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felegebirhansundayschool1909
    @felegebirhansundayschool1909 7 หลายเดือนก่อน +15

    "እነሆም፥ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ፡፡" ሉቃስ 1፥31
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @littleethiobaby3985
    @littleethiobaby3985 7 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም የምወደው የህብረት መዝሙር ነው እና በቃ ወጣልኝ እድሜ ለናንተ እግዚአብሔር ጥበብን ይስጣችሁ ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ

  • @mulenega
    @mulenega 7 หลายเดือนก่อน +13

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ እመ አምላክ ታርዝምላቹ በእውነቱ ድንቅ ዝማሬ

  • @shewayemariyamelij6452
    @shewayemariyamelij6452 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ይቀጥል አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏👏💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @yeabsirayibeltal5838
    @yeabsirayibeltal5838 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AsereHawariat
    @AsereHawariat 7 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera3667 7 หลายเดือนก่อน +2

    Zimare melaktin yasemalin ❤

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬን ባቀረብኩልህ ጊዜ ከንፈሮቼ ደስ አላቸው። መዝ 79:23

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ❤️🙏

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርልን ❤❤❤💯💯💯👏👏👏💐💐💐

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 7 หลายเดือนก่อน +1

    በስማም ደስ ሲል ዛሬ አገኝውት ይህን ቤጅ ሚድያ በርቱ እልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk8rj4rs9u
    @user-bk8rj4rs9u 7 หลายเดือนก่อน +1

    Elll esey tewelede yealem medanit

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yehualashettadesse6113
    @yehualashettadesse6113 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @sentayhuhailu8657
    @sentayhuhailu8657 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በዘመኔ እናንተን ስላስነሳ በሀጢያተኛ አንደበቴ አመሰግነዉ አለዉ

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን

  • @bekabedaso1515
    @bekabedaso1515 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክን የሰማልን

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 7 หลายเดือนก่อน +1

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል
    🙏❤🙏❤🙏❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤

  • @henoksorry8283
    @henoksorry8283 7 หลายเดือนก่อน +1

    ZMARE MELAEKTN YASEMALN DINGL YEASRAT HAGERSHI ETHIOPIAN ADERA ENATE

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 7 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የናቴ ልጆች በርቱልን🙏

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @likanos-2304
    @likanos-2304 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::እልልልልልልልልልልል

  • @shalom5855
    @shalom5855 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ ወደ ሠማየ ሠማያት የሚወስዱ መዝሙሮች እያሠማችሁን ነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!! ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን.....

  • @meherat938
    @meherat938 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ግዋጉቻለው❤ ስለሁሉም እግዚአብሔር የናፈቅናትን ቀን ያድርሰን😊 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @merawgiorgis3610
    @merawgiorgis3610 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @yanetmikele6308
    @yanetmikele6308 7 หลายเดือนก่อน +1

    Orthodox mehon metadel nw temesegen Orthodox yaderegenye geta ❤❤❤❤❤❤

  • @MunaYusuf-fg5qu
    @MunaYusuf-fg5qu 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አምላከ ቅድሳን

  • @meri147
    @meri147 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏👏👏👏 Amen

  • @sergutewoldeamanuel6519
    @sergutewoldeamanuel6519 6 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @eleniyisehak
    @eleniyisehak 7 หลายเดือนก่อน +1

    Elililil🙏👍❤

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 7 หลายเดือนก่อน +2

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lominat22
    @lominat22 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ waw yadirsen

  • @abelgetahun8755
    @abelgetahun8755 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልል . . . ❤

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy731 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ❤

  • @MikalaTesfaye-ow3bc
    @MikalaTesfaye-ow3bc 7 หลายเดือนก่อน

    Amen zimare dawitin yetkbele amlak yenantenime zimare zmare Dawit adrgo yikebelilin

  • @melkshamedia7320
    @melkshamedia7320 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @tsionmelese844
    @tsionmelese844 7 หลายเดือนก่อน +2

    Beautiful!❤

  • @emuabo
    @emuabo 7 หลายเดือนก่อน

    Zmare melakt yasemaln ❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼

  • @Mahder368
    @Mahder368 7 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲 👏👏👏👏👏👏👏

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 7 หลายเดือนก่อน

    The Almighty God bless you all!!!

  • @user-kl3gw9cb6z
    @user-kl3gw9cb6z 7 หลายเดือนก่อน

    Zemari melaekt yasemalen

  • @genetberhanu8792
    @genetberhanu8792 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያልተመዘገበ መገኘት አይችልም

  • @user-dy5sq1le5s
    @user-dy5sq1le5s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሼር እና ላይክ እንዳርግ ሌሎች በዚህ መዝሙር መንፈሳቸውን እንዲያጠግቡ ወደዚህ ሚዲያ እንጋብዛቸው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 7 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @adiss9436
    @adiss9436 7 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢fetri yekeberelegi

  • @gubere1
    @gubere1 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ መዝሙር መጀመሪያ የተዘመረውም የተደረሰውም ነፍሱን ይማርና በቀሲስ ዮሐንስ ዓለሙ በሙኒክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነበር ። ሊቀጳጳስ ብጹእ አቡነ ናትናኤል በሙኒክ ሲያገልግሉ በጣም የሚወደድ መዝሙራችን ነበር። እርሳቸው በመላው ኢትዮጵያ ዘምረውታል አስተዋውቀውታል በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ዘማሪ ዲ/ ፍሬዘር ደሳለኝ ቤተክርስቲያናችንንም(ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በሙኒክ ጀርመን ) ይሁን ቀሲስ ዮሃንስ ሳይጠይቅ ነው የዘመረው ።ለማለት የፈለኩት መዝሙሩን ለዘማሪው ስጡ የደረሰው ሰው እያለ ሌላ ስው የኔ ነው ማለቱ ተገቢ አይደለም ።እንዲሁም መዝሙሩ ላይ ተጨምሯል ይህም ትክክል አይደለም ።

    • @leadyuh1133
      @leadyuh1133 7 หลายเดือนก่อน

      1ኛ በህይወት የሌለ ሰው እንዴት ነው ፈቃድ የሚጠየቀው? 2ኛ አቡነ ናትናኤልን ጠይቆ ከሆነስ በምን አወቅክ? 3ኛ የኔ ቤተክርስቲያን ያንተ ሚባል አለ ወይ? የሁላችንም ናት እናት ቤትክርስቲያን! 4ኛ የኔ ነው አለ ወይ እሱ? 5ኛ ይሄ የህብረት ዝማሬ አላማው ፍቅር እንጂ በወንድማማች መሓል ነገረ ሰሪነትን ማበረታታት አይደለም! 6ኛ ግጥም ለምን ተጨመረበት ይባላል ወይ? ለምስጋና የተዘመረ ነው ለአገልግሎት ተስማምቶ ቤተክርስቲያንን ወክሎ መልዕክት እስካስተላለፈ ድረስ ለእመቤታችን ምስጋና እና ውዳሴ ቢጨመር ቢጨመር ድስ ሊለን እንጂ ክብራችን የተነካ ሊመስለን አይገባም። በረባ ባልረባው በተገኘበት ከምንዋቀስ ምናለበት ቀና ቀናውን ብናስብ?

    • @serawitwessine342
      @serawitwessine342 7 หลายเดือนก่อน

      አንተ ሰው ሆይ ማን ነው የደረሰው ?...የደረሰውማ ቅዱስ የሬድ ነው!!! ድጓ የሚያውቁ አባቶችን ጠይቅ... ኧረ እንደውም የታህሳስ ገብርኤል ዚቅ ነው እኮ ሙሉ ቃሉ። የምን የእገሌ የእገሌ ማለት ነው...የቅዱስ ያሬድ ነው እሺ አባቶችህን ጠይቅ... ነው ወይስ ድርሰት ምንድነው ለናንተ?...ታሪክ ላይ መተኛት ትወዳለችሁ!

  • @user-rv2pm8ug7e
    @user-rv2pm8ug7e 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለመመዝገብ እዴት ነው

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @abelab3509
    @abelab3509 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምዝገባ ለመመዝገብ እንዴት ነዉ

  • @johnzedire7
    @johnzedire7 7 หลายเดือนก่อน +1

    "በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና በምድርም ለሰው ልጅ ሰላም "
    የሚለው የልደት መዝሙር አልተዘጋጀም ወይ???
    እባክችሁ እሱንም ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @janderebaw_media
      @janderebaw_media  7 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/qLYgtKxQGk0/w-d-xo.htmlfeature=shared

  • @mom_mera_pyaar
    @mom_mera_pyaar 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-rv2pm8ug7e
    @user-rv2pm8ug7e 7 หลายเดือนก่อน

    ለመመዝገብ እንዴት እንመዘገብ?

  • @tenswaable
    @tenswaable 7 หลายเดือนก่อน

    Like Like Like እያደረግን ለሌሎች እንዲዳረስ ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 7 หลายเดือนก่อน

    እብድ ውሻ

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 7 หลายเดือนก่อน

    Zimare Melakt Yasemaln 🙏

  • @helenbesrat9507
    @helenbesrat9507 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ♥♥♥

  • @182960la
    @182960la 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @KOKOBETEZERA
    @KOKOBETEZERA 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-rv2pm8ug7e
    @user-rv2pm8ug7e 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለመመዝገብ እዴት ነው

  • @fikirte_
    @fikirte_ 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-rv2pm8ug7e
    @user-rv2pm8ug7e 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለመመዝገብ እዴት ነው