የናይሮቢው ህዝባዊ ቁጣ አዲስአበባ ላይ ቢሆንስ? | ለምን አቃተን? ደውለው ሀሳብዎን ያጋሩን 06/28/24

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #AddisAbeba #Amhara #Tigray #Oromia #Kenya #Nairobi #TewodrosTsegaye #Reyot #ርዕዮት #ቴዎድሮስጸጋዬ #ዜና #ኢትዮጵያ #ፖለቲካ #አብይአህመድ #ትግራይ #አማራ #ኦሮሚያ #አዲስአበባ
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b1765551
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 77

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen2066 วันที่ผ่านมา +4

    ቴወድሮስ ከልብ እናመስግናለን በጣም ምርጥ ቆይታ ነበር::ብዙ ነገር ተምረናል❤

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 วันที่ผ่านมา +4

    እድል ገጥሞን እግዚአብሔር ከታረቀን ከዚህ በኋላ ደካሚ ህዝብ ልባችን ዝቅ አለ ይህን ነፈዝ የሆነ መሀበረሰብ በማስረዳት

  • @user-lq4xf8uy2c
    @user-lq4xf8uy2c วันที่ผ่านมา +6

    ልፈፋው ይቅርና፣እዉነቱ የአኢትዮዽያ ህዝብ ክብር የማይወድለት ወራዳ፣ መብት ክብር ነፃነት ልማት ይገባሀል እሚለውን ሁሉ ተገልብጦ ባርያነቴን አልነጠቅም ብሎ በ ባርያነቱ የሚኮራ እሚያጨበጭብ፣ ማሀይም የባርያ ጥርቅም ነው። አሁን ሊለይለት ለማያባራ የአእርስበርስ እልቂት ተዘጋጅትዋል እንደሚሳከለት ጥርጥር የለም።

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt วันที่ผ่านมา +12

    ተጋሩ ከዚህ አጨብጫቢ ሕዝብ የምንላቀቅበት ቀን ናፈቀኝ

    • @user-jr3en1jc9x
      @user-jr3en1jc9x วันที่ผ่านมา +1

      Wolkait ena raya siyamrh yiqeral.....hidna Asmera Kalu zemedochh gar tedebaleq...😂 betam slamiyakebrhu😂😂😂😂

    • @user-jr3en1jc9x
      @user-jr3en1jc9x วันที่ผ่านมา +1

      Wolkait ena raya siyamrh yiqeral.....hidna Asmera Kalu zemedochh gar tedebaleq...😂 betam slamiyakebrhu😂😂😂😂

    • @LiAa400
      @LiAa400 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@user-jr3en1jc9xaleke eko alsemahim ende werari hula eyesheshe new

    • @RahelKidanemariam
      @RahelKidanemariam วันที่ผ่านมา

      ​@@user-jr3en1jc9xu are in the wrong media.....search media for ur level of understanding .

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው እግዜር ያላቃቹ ወሎ ላይ ሄዶ ህዝብ እንደዛ ሲሆንለት ሲላቀስለት ሳይ እሄ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ነው እሚወድለት ምን ጉደኛ ህዝብ ነው ግን

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 วันที่ผ่านมา +6

    የእኔ ሀሳብ የኢትዮጵያ ህዝብ ምቀኛ መሀበረሰብ ስለሆነ እንደነ ኬንያ መቼም አንድ ልብ አይኖረንም በወሬ የሚያምን ሀሜተኛ ምቀኛ ሰርቶ መለወጥን ሳይሆን በሌብነት መክበርን የሚፈልግ የእሱ ግመል ተረስቶት ያንተን ዶሮ ሲያይ አይኑ ደም የሚለብስ በእምነት ተቋም የተከለለ ተንኮለኛ መሀበረሰብ ጠንቋይ አምላኪ የማያልፍለት ህዝብ ስለሆነ ከዚህ በኋላ አንድነት አይታሰብም

  • @Tewodros-om7pz
    @Tewodros-om7pz 2 วันที่ผ่านมา +8

    የግዜ ጉዳይ እንጂ መፈንዳቱ የማይቀር ነው

  • @zelalemmengistu7049
    @zelalemmengistu7049 วันที่ผ่านมา +5

    ትንሽ ነገሩ የገባቸውን እንኳን ጥያቄአቸውን እንዲውጡት ስንዘምትባቸው ነበር። ይበለን። ሲጀመር እንደ አብይ የደገፈውን የሚያስቀይም አሳፋሪ ጥጃ የለም። የአአ ህዝብም አብይን በዝምታ በደገፈ ቁጥር መከራው ይበዛል።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የህዝብ አስተያየት ብዙ ባለ ምጡቅ ሀሳብ ደዋዮች እንዳሉ ማሳያ ነው፥፥ ጥሬውም አለ፥፥ በተለይ ተከታታዮች ከብሄር ጓዳ እልፍ ያሉ መሆናቼው ደስ ይላል፥፥ ይህ ፕሮግራም በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን መልካም ነው፥፥ኢትዮጵያም የናፈቃት አዳማጭ እንጂ ተናጋሪ አይደለም፥፥ ህዝቡን እናዳምጠው እስኪ፥፥

  • @mogestaye2644
    @mogestaye2644 วันที่ผ่านมา +4

    በብሄር ማሰብ እስካላቆምን ድረስ መቸም ብሆን የጋራ ሀሳብ፣ስምምነት እና ጀግና ልኖረን አይችልም። ለዚህ ደሞ ወነኛው እንቅፋት ስርአቱ እና መሪው ነው። ህዝብ አንድነት አይጠላም ግን መንግስት ህዝብ አንድ እንድሆን ስለማይፈልግ የጋራ ግንኙነትን እንዳይኖረን ቀን ተለት እየሰራ ነው። አሁን ብቻ ሳይሆን ላለፉት አስርት አመታት ስለ ህዝብ አንድነት ተሰርቶ ብሆን ኖሮ እስካሁን የት በደረስን ነበር። በጣም የምገርመው ግን መንግሥት የምከተለው ስርአት ለህዝብም ሆነ ለሀገር ጠቃሚ እንዳልሆነ እያወቀ በዚያው መቀጠሉ ነው።

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 วันที่ผ่านมา +7

    ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤

  • @rtek5867
    @rtek5867 วันที่ผ่านมา +2

    My two reasons why people don’t protest
    1) The war between Tigray and the rest of Ethiopia especially Amhara plays a big role. This two people historically fought establishments. The wedge between these two is so wide because of the Tigray war so they can’t come together to fight him.
    2. Some Oromo believe it is a govt that represents them.
    3. Lack of civic engagement in small policies that affect every day life instead dwelling and fighting over welkayit and raya etc…

  • @Alex-de0913
    @Alex-de0913 วันที่ผ่านมา +2

    ቴዲ አመስግናለው !

  • @meseretfitawek7249
    @meseretfitawek7249 วันที่ผ่านมา +2

    የአዲስ አበባን ህዝብ በልማት ስም አፈናቅለው ብትንትኑን አውጥተውታል ስለዚህ አሁን እርስ በእርሱ አይተማመንም:: ቢሆንም አሁን ሁሉም ለእራሱ ሲል መብቱን ማስከበር አለበት ማንም ከሌላ ቦታ መጥቶ ነፃ አያወጣውም::

  • @rtek5867
    @rtek5867 วันที่ผ่านมา +1

    Ordofaa has a big point

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z 2 วันที่ผ่านมา +13

    ቁጣው. አዲስ አበባ ቢሆንስ የሚለው ቃል አሱቆኛል. አዲስ አበቤ ሐሞት ከየት ያምጣው

    • @dk2403
      @dk2403 วันที่ผ่านมา +1

      All they can say ‘ they are coming’

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ow5xe5hj3v
    @user-ow5xe5hj3v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እየመጡ ነዉ እያልን ነው

  • @esate725
    @esate725 วันที่ผ่านมา +1

    ጃዋር ለርዬት አይመጥንም መጥቶ ከቴዲ ጋር በጥያቄ ሊሸማቀቅ

  • @kassatelila2544
    @kassatelila2544 วันที่ผ่านมา +1

    No values remain that we all share.

  • @esualegndebalkie775
    @esualegndebalkie775 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም በብሔሩ ተቧድኖ ፤በየቤቱ የመጣውን ችግር እየተቀበለ ተቀምጠናል። አንድ መሆን አቅቶናል። ከሠባዊነት ወተናል።

  • @MichaelKebede-ps8re
    @MichaelKebede-ps8re 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቴዲ አንዲት የአመፅ ምልክት ብትታይ በታንክ ከመፍጨት ወደውሃላ እንደማይል 100% እርግጠኛ ነኝ!!

  • @astermarta4031
    @astermarta4031 วันที่ผ่านมา

    Confident alachewu

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 วันที่ผ่านมา +1

    You are just a great man Teddy. Indeed Ethiopia hasn’t got citizens that are questioning and demanding for their rights. Education is vital and that is why former governments especially the EPRDF tried to make education available to all to university level. But the ruthless regime of today says it won’t open any more unis. It would like all youth to train as army personnel to fight and fight to the bitter end within country and outside. SHAME.

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 วันที่ผ่านมา

    Ato towfek nice

  • @Zkassa
    @Zkassa วันที่ผ่านมา

    ምክንያቱ በተማረውና ተጵኖ ፈጣሪው ግለኝነት መብዛቱና የተራውትውልድ /ዜጋ ጉዳይ ግን አለም ላይ አሉ በሚባሉ የስነልቦና ባለሞያዎች መጠናት ያለበት ጉዳይ ይታየኛል

  • @kebedenigussie1552
    @kebedenigussie1552 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንስ በዛ ብሎ የሚነሳ ማን ወንድ አለኝ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 วันที่ผ่านมา

    ወደፊት መቶ ህዝብን ሊያታግል የሚችል ድርጅት ሳይኖር እንደ ኬንያ አይነት ህዝብ በአንድነት ቆሞ ተቃውሞውን ለመግለፅ አይችልም::

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา +8

    አልተገዛንም የምትለዋ አማርኛ ታስቀኛለች። የሆነ የአገሪትዋ ክፍል አልተገዛም ወይ?

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา

    የህ ሰዉየ ወደኃላ ቀርቷል።

  • @knowthyself9028
    @knowthyself9028 2 วันที่ผ่านมา +1

    Fear

  • @seyoumhagos6306
    @seyoumhagos6306 วันที่ผ่านมา

    አሁን መኖር አቅቶናል

  • @astermarta4031
    @astermarta4031 วันที่ผ่านมา

    Enem kante negna

  • @user-ll1lz8bi9h
    @user-ll1lz8bi9h วันที่ผ่านมา +1

    ቴዲ አንተ ትለያለህ!!!

  • @abbaabiyyaa8851
    @abbaabiyyaa8851 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያን ሁሉም በራስ እይታ እንጅ አናውቅም

  • @titulema628
    @titulema628 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣oh my God that is so funny

  • @ETHIOPIANTODAY-es1wp
    @ETHIOPIANTODAY-es1wp วันที่ผ่านมา

    ታቦተ ጽዮንን ናይሮቢ ፍለጋ ያለዉ ማነ ነበር፡፡
    ቢሆን የሚባል ነገር የለም. ሁሉን አቀፍ ትንተና ያስፈልጋል.. በጎንደር እና በመቀሌ መካከል ያለዉን ……

  • @meazadebebe359
    @meazadebebe359 วันที่ผ่านมา

    Just O tedy mindinew

  • @astermarta4031
    @astermarta4031 วันที่ผ่านมา

    Melsu agignatewal

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያዊነት ከነበረ ተሰብሮአል።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo วันที่ผ่านมา

      ከነበረ ኢትዮጵያዊነት

  • @syyeg
    @syyeg วันที่ผ่านมา

    Addis ababa sigedel yet nebrachu belh teyeq. teddy zare be addis ababa lej coast seltan letyezu 😂 1200 sew sitafes ebab siblawe yet nebrchu?ena sigedel "chat qami new yeblew setlu neber zarem degamchut " kezare jemero pp negh begele

  • @user-un7qw4ur6j
    @user-un7qw4ur6j 2 วันที่ผ่านมา +1

    Still on line

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 วันที่ผ่านมา +3

    እድሜ ለወያኔ የዘር ፓለቲክ በዘር ላይ የተመረኮዘ ህዝብ ሰለዘርኝነት በቻ ነው የሚያስበው

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya วันที่ผ่านมา

    Lemin Kenya hedeh atinorim?

  • @esualegndebalkie775
    @esualegndebalkie775 วันที่ผ่านมา +3

    ገብታችሁ ሠላማዊ ትግሉን እሥኪ ምሩ።ልደቱ ፣ቴዲ፣ሀብታሙ፣ኤርሚያስ፣የተለያዩ አስመሣይ የፓለቲካ መሪዎች......ኑ እና እዚሁ አዲስ አበባ ላይ ሁናችሁ ሠላማዊ ትግሉን ምሩ

  • @esualegndebalkie775
    @esualegndebalkie775 วันที่ผ่านมา +1

    አሜሪካ (ውጭ አገር) ሁናችሁ የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን ዝም አለ የምትሉ፤በሠባዊነት ሣይሆን አንዱ ሌላውን እንዲጠራጠር ተደርጎ ሲሰራ የኖረውን እያወቃችሁ በጭፍን መተቸት ተገቢነት የለውም።

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 วันที่ผ่านมา +2

    የራስን ዜጋ ከገዢው ወገን በመሆን ገለህ ብላው የሚል ዜጋ ባለባት አገር የማይሆን ነገር ነው። በሃገር ደረጃ ተወውና በአንድ ወጥ ሆኖ ሊታገል አልቻለም። " የሸዋ አማራ ፣ የወሎ አማራ፣ የጎጃም አማራ ፣ የጎንደር አማራ ( ፋኖ) እያለ በአንድ መቆም የማይችል ህብረተሰብ ነው።

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 วันที่ผ่านมา

    Atelefa ayehonim ye Ethiopia hizeb yemebekawun yahel suffer aderegual woyane yetechawotebut yebekawal kenya lela Ethiopia lela helem malem yechalal bezebeza atnebezabez ye woyane virus teshekame 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜

  • @mamealar
    @mamealar วันที่ผ่านมา

    am from addis i think addis ababiyan are smart for not reacting as you wish for what , for who , as we walk to streets every day we see 1000 % death we sacrify our blood then what

  • @user-nf3yt1ob1x
    @user-nf3yt1ob1x วันที่ผ่านมา

    ድል ለተከበረው ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ወታደር ሞት ለአማራ ፋኖ እና ለኦሮሞ ኦነግ ሸኔ

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 วันที่ผ่านมา +1

    Hodamnet yemigerm new? You are so mad because Addis Ababa has a relative peace where everyone comes to live in harmony

    • @esate725
      @esate725 วันที่ผ่านมา

      oromuma will fail down soon

    • @chicago9458
      @chicago9458 วันที่ผ่านมา

      @@esate725 to where? Lol

    • @esate725
      @esate725 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@chicago9458 from their Power

  • @MohammedBedru-ms4sb
    @MohammedBedru-ms4sb วันที่ผ่านมา +1

    አብይ እራሱ ይሻላል ቢወርድ ማን ሊመጣ ነው? በሃይማኖት እኩልነት አታምኑም ሙስሊሙን ለማሽማቀቅ ትሞክራላችሁ ከንግዲህ አይሳካላቹም

    • @Mekd87
      @Mekd87 วันที่ผ่านมา

      ፈሪ እድሜ ልክህ በሃይማኖት ተደብቀህ ማልቀስ ነው ስራችሁ እና አብይ አደለም እንድ 30መሲጂ በወለጋ ይረዳው ሙስሊም አይደለም እንዴ አንተ መሀይም 😂😂

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 วันที่ผ่านมา +1

    Yhenn mart kfat le rasachu adrgut sew yezerawn yachdal yhe agantawi kifat new be zemenachu eyandandachu be rasachu lay akal yyazlachu asafari asgeday geday hula ::

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 วันที่ผ่านมา +2

    የናንተ ጩኸት አይመለከተንም! እንኑርበት! ተመችቶናል! እራስህን ቻል!

    • @Mekd87
      @Mekd87 วันที่ผ่านมา

      ሆዳም ካድሬ ባለግዜ ነህ ለዛ ነው የተመቼህ😮😮😮

  • @abiyoteabiyote5750
    @abiyoteabiyote5750 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላማዊ፡ሀገር ላይ፡ተቀምጦ፡ህዝብን፡መቀስቀስ፡ ተገቢ አይመስለኝም። የኬንያ ና የኢትዮጲያ፡ህዝብ በዴሞክራሲ፡ ስልጣኔ፡ አንድ፡ አይደሉም።

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 วันที่ผ่านมา +4

    ገና ምን አይተህ. የ27 አመት የዘር ፖለቲካ የከፋፈለው ሕዝብ አንድ ሆኖ መንግስት ላይ ይጮሃል ብለህ እድሜ ልክህን ትጠብቃለህ::: እኛ ተስማምቶናል ተወን!

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt วันที่ผ่านมา +6

      ማቀርሻ ቦታህን ዘነጋኸው ልበል ? ይህ ሪዮት ነው ሃሳብና ሃሳብ ብቻ ::
      ሁሉንም እኩል የሚያይ

    • @chicago9458
      @chicago9458 วันที่ผ่านมา

      @@Amen-vh8pt ስታቀረሽ የረሳኸው ያነበብከው የኔ ሃሳብ መሆኑን ነው!

  • @user-ek9jr2pe4n
    @user-ek9jr2pe4n 2 วันที่ผ่านมา

    We weren’t colonized and as such we haven’t the aggressive mentality or its luke warm

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 วันที่ผ่านมา +1

    እድል ገጥሞን እግዚአብሔር ከታረቀን ከዚህ በኋላ ደካሚ ህዝብ ልባችን ዝቅ አለ ይህን ነፈዝ የሆነ መሀበረሰብ በማስረዳት

  • @danielsson1994
    @danielsson1994 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤