"ምን ይዤ ወደ እግዚአብሔር ልምጣ?" በመምህር ምትኩ አበራ MEMHIR METEKU ABERA 'NEW SIBKET'

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒
    የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ
    @ኢትዮጵያሀገረእግዚአ-ተ7ደ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን፡
    ንፁህ ልብ ፍጠርልን
    ማረን ይቅር በለን ዝም አትበለን
    ሀጢያት አድክሞናል ድረስልን
    ካአገራችን ካንተ ካባታችንም በርከት ተለይተን እናቀር ደርሰህ እርዳን እባክህ
    ቃለሒይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว

    ምን ይዤ ወደ እግዚአብሔር ፊት ልምጣና በልዑል አምላክ ፊት ልሰገድ የሚቃጠለውን መሦዋዕትና የአንዱን አመት ጥጃይዤ በፊቱ ልምጣን ትንቢተ ሚኪያስ ምህራፍ 6----6 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @destaarban4734
    @destaarban4734 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🇪🇹

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heweten yasemalen

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን!!

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
    @ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 ปีที่แล้ว

    Kalhwet yasmaln memihran bereketun yderbn egzabhr ymesgen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💒💒🤲🤲🤲

  • @ወለተቁስቛምየተዋህዶልጅ
    @ወለተቁስቛምየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን መንግተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 4 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen.Qale.hiywot.yasemalen

  • @anegach9112
    @anegach9112 3 ปีที่แล้ว

    Amen🙏♥️ kalehewot yasemalen geta🙏

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 3 ปีที่แล้ว

    ያቆይልን

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig5942 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalen memherachen 🙏
    Temehertu atkwaretute ebakachu muluwen akerebulen.

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።