ባሏን ለመሠለል ጓደኛዋን በሰራተኝነት ቤቷ ያስገባቻት ሴት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 386

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጥሩ አስተማሪ ድረማ ነው በዚህ አይነት ብዙ የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ለነዚህ መሰል ፋሚሊ ዓይነት ጥሩ ገላጭ ነው ቅናት ከባድ በሽታ ነው

  • @GjjHhx
    @GjjHhx 8 หลายเดือนก่อน +52

    ፈጣሪየ ሆይ መልካም ጓደኛስጠኝ እኔንም መልካም አርገኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AmlesetHagos-g6b
      @AmlesetHagos-g6b 7 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን

    • @mebrattadese989
      @mebrattadese989 7 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @GjjHhx
      @GjjHhx 7 หลายเดือนก่อน

      @@mebrattadese989 ነይልኝ

    • @teddy6326
      @teddy6326 7 หลายเดือนก่อน +2

      Deweyelege

    • @tubanega3083
      @tubanega3083 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 8 หลายเดือนก่อน +33

    የቅናትን መንፈስ ወጋሁት😂😂😂😂😂😂 አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @blackstone07
    @blackstone07 7 หลายเดือนก่อน +5

    የእውነት ቢሆን ኖሮ በጣም ሃሪፍ ነበር።

  • @netsimesfin
    @netsimesfin 8 หลายเดือนก่อน +72

    ሳሪን እና ዮኒን አምጡልን ተው ግን

    • @TUbe-ve5wn
      @TUbe-ve5wn 8 หลายเดือนก่อน

      እኔምናፍቁኝተውኑ

    • @EdilawitAdunga
      @EdilawitAdunga 8 หลายเดือนก่อน +1

      Sarı keze behula aleseram belalche

    • @SeadaMohammed-cb4je
      @SeadaMohammed-cb4je 8 หลายเดือนก่อน

      የት ገቡ ግን ለምን ተቋረጠ

    • @agdr895
      @agdr895 6 หลายเดือนก่อน

      በቃቸው። ሁሉም ሾዋቸው ተመሳስሏል።

  • @Amele-bb8dh
    @Amele-bb8dh 8 หลายเดือนก่อน +62

    ሳሪና እና ዮዮ ናፍቀውናል

    • @edomanbese3810
      @edomanbese3810 8 หลายเดือนก่อน

      ሳሪና አልስራም ብላለች እኮ🥺

    • @Amele-bb8dh
      @Amele-bb8dh 8 หลายเดือนก่อน

      @@edomanbese3810 yemr

    • @EkramEndris-ld1qu
      @EkramEndris-ld1qu 8 หลายเดือนก่อน

      ዮዮ ሠራ ናፍቀውናል

    • @AlemuBelay-d1b
      @AlemuBelay-d1b 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@EkramEndris-ld1qu❤❤❤😊p😅😅l😊l8

  • @kal-rk1wo
    @kal-rk1wo 8 หลายเดือนก่อน +15

    መጨረሻው ስያምር❤

  • @mhretmhuru5537
    @mhretmhuru5537 8 หลายเดือนก่อน +5

    ጽብቅቲ ድራማ ቀጽልዎ ጎበዛት ❤❤❤

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 8 หลายเดือนก่อน +198

    እረ ሳሪና ዮዮ ናፈቁን የት ሄዱ

    • @sayedahmada736
      @sayedahmada736 8 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም ጠፍተዋል

    • @kal-rk1wo
      @kal-rk1wo 8 หลายเดือนก่อน +4

      😢

    • @eyobbirhanu-rl4me
      @eyobbirhanu-rl4me 8 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ኧረ አምጡልን

    • @mimimoges8192
      @mimimoges8192 8 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ ራሱ በጣም ናፍቀዉኛል

    • @senayetgetachew1898
      @senayetgetachew1898 8 หลายเดือนก่อน +2

      አዳሜ ቁርጥሽን እወቂ አቁመዋል ሳሪ ተናግራለች በቲክቶክ

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 7 หลายเดือนก่อน +7

    ባሁኑ ሰአት እኳን ጓደኛ እህት እና እናት አልታመነብ በትዳር እና በገዘብ ዙርያ እና ጠቀቅ ያስፈልጋል ወዳጀ

  • @abdulrahmanabdo2864
    @abdulrahmanabdo2864 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማቀመጨው አሪፍ ነው

  • @qwerQwerty-xr1fo
    @qwerQwerty-xr1fo 17 วันที่ผ่านมา +1

    አላህየ ለኔም ታማኝ ባል ስጠኝ ያረብ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውው ደስስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @sanchoafrica9365
    @sanchoafrica9365 8 หลายเดือนก่อน +6

    ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው የሴተኛ አደር ድረማ ለምን ተቋረጣ ስሜታችሁ ይቋረጥ ሳሪ እና ዮዮ ናፈቁኝ እኮ እስቲ እንዴ እኔ የናፈቀው በላይክ ያንበሸብሽኝ ❤❤❤

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 8 หลายเดือนก่อน

      አረ እያስታዋለችሁ እዚህ ቻናል አይደለም እሚቀርቦት

    • @sanchoafrica9365
      @sanchoafrica9365 8 หลายเดือนก่อน

      @@jhgfgj4334 ማነው የትኛው ነው እስቲ

    • @jhgfgj4334
      @jhgfgj4334 8 หลายเดือนก่อน

      @@sanchoafrica9365 ለዛ ላይ ነው እሚተላለፈው ግን ቁሟል እያሉ ነው ሳራ አልሰራም ብላለች በቲክቶክ ላይ

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@jhgfgj4334 ኮሜንቱ እንዳለ ዮዮ ሳሪ አይደል እሚለው😂

  • @Yared-m4s
    @Yared-m4s 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚህ ነው መልካም መልእክት❤

  • @ameneskender686
    @ameneskender686 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ አምላኬ እንደዚ አይነት ታማኝ ወንድ ማግኘት መታደል ነው ስንቱ አሉ አይደል ልጅ ሚስታቸው ትተው የሌላ ሴት ህይወት የሚያባላሹ

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 7 หลายเดือนก่อน +1

    It’s the best dram which is educative and informative. Thanks.

  • @ApoAli-z9x
    @ApoAli-z9x หลายเดือนก่อน +1

    ለሁላችንም እድህያለ ባል ይስጠን

  • @TheLokey
    @TheLokey 8 หลายเดือนก่อน +7

    ድግልማርያም ከዚህአይነት ነገርጠብቀኝ

  • @mickeydi
    @mickeydi 7 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ጥሩ ድራማ ነው ፡ ትምህርት አዘል እና አዝናኝ 💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @Abaaboo-e5o
    @Abaaboo-e5o 8 หลายเดือนก่อน +16

    እርጉዝ ነኝ የ ሳሪ እና የ ዮኒ ፊልም አምሮኛል አምጡልኝ please

  • @lubabakemal4726
    @lubabakemal4726 8 หลายเดือนก่อน +25

    በጥዶች መሀል መተማመን አስፈላጊ ነው

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 8 หลายเดือนก่อน +28

    ጥዶች ምሀል ጥርጣሬ በፍፁምአያስፈልግም ከተቻለ ችግሩን በግልፅ መነጋገር ይሻላል ❤

    • @afand1905
      @afand1905 8 หลายเดือนก่อน

      😅😊😅😮😢🎉

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 7 หลายเดือนก่อน +4

    የቅናት መፈስ ይጥፋ ከደዚህ አይነት ፈተና ይጠብቀን

  • @Markan-p6y
    @Markan-p6y 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ,አጨራረሱ ያምራል !

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 8 หลายเดือนก่อน +4

    እንዲህ ምታረግ ሴት አለች እንዴ 😁🤔🤔😂guys 🥰በርቱልኝ 😘

  • @MuluMulu-w9d
    @MuluMulu-w9d 8 หลายเดือนก่อน +25

    ቅናት ቤት ያፈርሳል

    • @ImuuEtopia
      @ImuuEtopia 8 หลายเดือนก่อน

  • @maereguseboka9398
    @maereguseboka9398 7 หลายเดือนก่อน

    ow!! difficulty to determine the final destination unless watching a fully story. Amazing!!

  • @tuluandualem9666
    @tuluandualem9666 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የተዋጣለት፣ትራጄዳ፣አስተማሪ ነዎ።ይደገፋል ትዕግስት፣ ተስፋን አምቃ ድልንዐ ታጎናፅፋለች

  • @edutub21
    @edutub21 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሳሪና ዮዮን ሁላችንም ናፈቀናል በተለይ ሳርየ❤❤❤❤

  • @EthopiaRock
    @EthopiaRock 8 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግነነው የምረ

  • @AnshaUae
    @AnshaUae 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩትምህርትነው

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ቅነት😂😂😂😂

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 8 หลายเดือนก่อน +8

    ምን ያስጠላኛን በትዳር ውስጥ ሆኖ ቅናት እጭ😮

  • @ዘይነባ-ጨ5ፐ
    @ዘይነባ-ጨ5ፐ 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቅናታሚቱ ልጂ ቁረጥ እህቴን ነው የምትመስይው መልክሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MdEt-f4i
    @MdEt-f4i 8 หลายเดือนก่อน +9

    እሄ ድራማ ሳይሆን የኔ ቤት ታሪክ ነዉ

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @ZxZx-h7b
      @ZxZx-h7b 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ያውነኝ

    • @እኔለኔአለሁ
      @እኔለኔአለሁ 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞን

    • @mikilamelaku8583
      @mikilamelaku8583 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @redmoon7610
    @redmoon7610 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን

  • @NajiAlghamdi
    @NajiAlghamdi 8 หลายเดือนก่อน +4

    ረ ሳራንና የወኒን ቀጥሉበት

  • @yonyyony4561
    @yonyyony4561 8 หลายเดือนก่อน +17

    ካላመኑ መተው እንጅ እንደዚህ ማድረግ ተገቢ አይደለም😮

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት አስተማሪ ነው ቅናት ግን አያስፈልግም😅😢

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 8 หลายเดือนก่อน

      ወዳ መሰለሽ በሽታ ነው ባሌ ቅናታም ነበር😂😂

  • @MeseretMoll
    @MeseretMoll 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ የኔ ባል አይነት 😂😂😂😂😂😂

  • @AmiryimamAdem-lv8fu
    @AmiryimamAdem-lv8fu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ይላል

  • @KidestiMeles
    @KidestiMeles 8 หลายเดือนก่อน +14

    እረሳራና ዬዬ ጠፏብን 18ክፍልቆየብን

    • @ከወሎየወቹመደር
      @ከወሎየወቹመደር 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ❤

    • @KedijSeid-xq4by
      @KedijSeid-xq4by 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጉጉት እየጠበኩነበር ምን ይብቃን 😅😅😅ደውሉላቸው እስኪ

  • @TagessstirkasoSaje
    @TagessstirkasoSaje 5 หลายเดือนก่อน +2

    i apriciat it best job

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 8 หลายเดือนก่อน +1

    ከዞህ ፊልም ብዙ ተምሪበታለሁ😘💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @wondiyfrawaddisu
    @wondiyfrawaddisu 5 หลายเดือนก่อน

    የዚህን ዘመን ትዉልድ ገላጭ ድራማ በርቱ ❤❤❤❤

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሳራና ዮዮ በዚህ አደለም የሚቀርቡት በለዛ ቻናል ላይ ነው

  • @Yohan21Gech
    @Yohan21Gech 7 หลายเดือนก่อน +2

    Jegna wond tebarek

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 27 วันที่ผ่านมา

    😲😲ዋው ምርጥ ነው❤❤

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ባል❤❤❤

  • @WorldLight-dd9pq
    @WorldLight-dd9pq 6 หลายเดือนก่อน +2

    I like this one

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለቀልድ ብየ ገፋ ባደርጋት አልጋው ላይ ወጣች😂😂😂😂 ቃናታሟም ቤቱን ጥላ ጠፋች😂😂😂

  • @AlembirhanLemma
    @AlembirhanLemma 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፍጻመው ደስ ይላል!

  • @IdjrjGshsh
    @IdjrjGshsh 8 หลายเดือนก่อน +13

    ኧረ እኔ ራሴ ሳሪና ዮዮ በጣም ነው የናፈቁኝ ኧረ ኡኡ

    • @AzebAzeb-t1r
      @AzebAzeb-t1r 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢😢❤❤❤❤

  • @AnshaUae
    @AnshaUae 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያስተምራል

  • @LemlemAyele
    @LemlemAyele 2 หลายเดือนก่อน

    ይመችክ ወንድሜ

  • @habtieafrasha8501
    @habtieafrasha8501 7 หลายเดือนก่อน

    Which one is better heavy or light weight lifting

  • @banch2948
    @banch2948 7 หลายเดือนก่อน +4

    waw amazing lm so happy tanxs bro 👌👍

  • @LemlemAyele
    @LemlemAyele 2 หลายเดือนก่อน

    ቅናት የሰይጣን በሽታ ነዉ ወንድሜ ይመችክ❤😮

  • @HaregeweynWerkuHarege
    @HaregeweynWerkuHarege 8 หลายเดือนก่อน +5

    ረ ተዉ ሳራና ዮኒን አምጡልን

  • @wondwessensime6955
    @wondwessensime6955 7 หลายเดือนก่อน +1

    Excelent

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አብዝተሽዋል የግድ በላዬ ላይ ዝሙት ካልፈፀመ ነው አስነዋሪ ነው ።

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቅናት ክፉ መንፈስ ነው።

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

    • @Moma-cg9ff
      @Moma-cg9ff 7 หลายเดือนก่อน

      አሰልሉን አቦ😮😮😮!?

  • @AntensayAmare-ze2pv
    @AntensayAmare-ze2pv 4 หลายเดือนก่อน +1

    የተለያዩ ፊልሞች በአንድ ቤት ቀረፃ አይደብራችሁም ግን

    • @asfawhaile3091
      @asfawhaile3091 4 หลายเดือนก่อน

      ከቤቱ ምን ጉዳይ አለህ ዋናው መልእቱ ነው

  • @Ak27media
    @Ak27media 7 หลายเดือนก่อน +2

    አጭር ሴት ኮ መጥበስ መከራ ነው😁
    ለቀልድ ብዬ ስገፈትራት ሲኒ ውስጥ ወደቀች😄

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 7 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣

    • @hawa7349
      @hawa7349 7 หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ፈንዳሁ😂😂😂😂😂

    • @ራህማእዲሪስ
      @ራህማእዲሪስ 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @መንደላይወዲኤሩየ
    @መንደላይወዲኤሩየ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሪፍ ነውውው

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምኑም ደስ እማይል ድራማ ነው ። አሻሽሉ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 7 หลายเดือนก่อน

    አገራችን ግን መቼ ነው የምሠለጥነው ሣሎን ላይ ፍሪጅ ይገርማሉ❤❤❤

  • @yohanneskiberet8140
    @yohanneskiberet8140 8 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ ትምህርት ነው

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጓደኛዋና በባሏ ድረጊት ተናድጂ ነበር፠መጨረሻዉ ግን ደስ አለኝ ባለ ማለት ይሂነዉ ወዳ አደለም የፍቅራ ብዛት ነዉ

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤በጣም አደንቅሃለው

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 7 หลายเดือนก่อน +2

    ድራማ መሆኑ የሚአስታውቀው ንግግሮቹ የተጠኑ ናቹው እስከ መቼ ነው እየአታለላችሁ የምትኖሩት።

  • @rishonrishon4762
    @rishonrishon4762 8 หลายเดือนก่อน

    The end was so good ❤❤❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 6 หลายเดือนก่อน

    በሰምአብ መጨረሻው ደሰ ሰል👏💖

  • @sayedkadhemmahdi3742
    @sayedkadhemmahdi3742 8 หลายเดือนก่อน +3

    እነ ሰረ ነ ዮነስ ዬትገቡ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 6 หลายเดือนก่อน

    ውይይ ቅናት 😂😂ልጁ ግን ሲያምር

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤አይ የሰው ከቱ ልተበላው ሴቶች ግን😅😅

  • @asaada2118
    @asaada2118 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሳሪቾ እና ዮዮ የት ጠፉ

  • @SiifaaniiDaadhii
    @SiifaaniiDaadhii 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤👍

  • @Palacepluscaraccessories
    @Palacepluscaraccessories 7 หลายเดือนก่อน +2

    ያበደ ድራማ ነው😂😂😂

  • @tesfayenekaro5659
    @tesfayenekaro5659 7 หลายเดือนก่อน +1

    አጨራረሱ በጠም ደስ ይላል ቀጥሉበት አስተማሪ ነው Gus

  • @EyeruszinabuEyeruszinabu
    @EyeruszinabuEyeruszinabu 8 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ትወና ነው

  • @onedaygoodjob3325
    @onedaygoodjob3325 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሳ ጐርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ😅😅😅

  • @Tesemaazina-l5g
    @Tesemaazina-l5g 7 หลายเดือนก่อน +1

    በኔ የደረሠብኝ ፊልሙ ገለፅው እሴቶች ተማሩበት ልብይስጣችሁ

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ፍልም ነዉ

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልትፈሳ ነው ያፈነደደቸው😂😂

  • @solomungizaw
    @solomungizaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    እደውም አች ውጭ እሷ ቆጆ ናት ለሱ ተይለትና ውጭ አምተሽ እካ ብላ ብለጭ ቁርጥ ስጋ አቅርበሽ ቢላዋ አትከልክይው ተይው ጮማውን ይቁረጥ😂😂😂😂😂

    • @hawa7349
      @hawa7349 7 หลายเดือนก่อน

      yesss😂😂😂

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥወዲ❤❤❤

  • @NatiySisay
    @NatiySisay 2 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ ነው ድራማ ብዙ የሚያስተምር

  • @milkesatashoma7856
    @milkesatashoma7856 8 หลายเดือนก่อน +3

    Osoo hiikkaa gaa'ila Dubartii fuudheera narraa bayi kan heeraafi seera itoophiyaa keessa in jiru,, fuudhan duratti hiikkaa gaayilaatti gaggeeffama.
    Hundumaafuu barumsi keessan namatti tola

    • @MekbibMezene-ve7bb
      @MekbibMezene-ve7bb 8 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮
      😢😮😮
      😮


















      .
      😮

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናት ወልዶሀል 😂😂 አይ ሴቶቺ ይገባታል ፍታት😂😂

  • @JERRTUBE-k3y
    @JERRTUBE-k3y 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሰብለ መቼም ማታመጪብኝ ጉድ የለ አላለም😂😂😂

  • @የልዑልቤት
    @የልዑልቤት 2 หลายเดือนก่อน

    ድራማ ነው?

  • @flkr609Tune
    @flkr609Tune 7 หลายเดือนก่อน

    ወይው ሀበሻ እድህ ከህስ አረ አረብ ይግደለኝ🥺🥺🥺🥺🥺🥺😂😂😂😂😂

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 8 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ ድራማ ነው

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 5 หลายเดือนก่อน

    Good story

  • @waterwels
    @waterwels 7 หลายเดือนก่อน

    Minm bihon gin Aytaftim. Bene iyita Askeyami Drama new 😊😊

  • @MeargTesfay-j4r
    @MeargTesfay-j4r 4 หลายเดือนก่อน

    ምያምር ነው