ሳሚ አረረ😂 ቤቱን ቆልፌበት ከወንድ ጋር ቤቱ ውስጥ። ፕራንክ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገባ😂😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2023

ความคิดเห็น • 711

  • @samemu
    @samemu  8 หลายเดือนก่อน +168

    100 ሼር ከገባ ትክለኛ ወንድ አምጥቼ ስሜቱን አሳያችኋለሁ ሼር አድርጉት እስቲ😂😂

    • @mekdistube
      @mekdistube 8 หลายเดือนก่อน +2

      መግባታቹ አይቀርም እኛም እናያለን 😀😀

    • @Elizabeth-up6ky
      @Elizabeth-up6ky 8 หลายเดือนก่อน +2

      Er tey atabesachiwu 😁😁😁

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 8 หลายเดือนก่อน +1

      ፊት እዲበላ❤❤❤😂

    • @fatimasiraj2830
      @fatimasiraj2830 8 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክ አረየትናቹሁ እናስገባቸዉ የሳሚን መናደድ የሚያይ

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 8 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😅😅😅

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 8 หลายเดือนก่อน +134

    እሙ የተመታሺ ሳሚ ሲናደድ ደስ የሚለዉ ላይክ ክክክክክክ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 8 หลายเดือนก่อน +50

    😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ ብቻ አንቺ መቼም መቼም አታረጊውም ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @HabibaLesh-ju2yp
    @HabibaLesh-ju2yp 8 หลายเดือนก่อน +13

    ድምፅዋ በደንብነው እሚስታውቀው እንደት ወንድ መሰለለህ ሳሚ እሙየ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 8 หลายเดือนก่อน +17

    ቱ የተመታሽ አወዛገብሽኝ እኔኔም 😂😂😂አላህ ይጠብቃችሁ የኔሳቂታ እሙ🎉🎉

  • @AddisalemErdado
    @AddisalemErdado 8 หลายเดือนก่อน +39

    የሰሚ ንዴት ሁሌ ነው የሚያስደስተኝ😂😂😂😂 እሙ ጎቦዚ ❤❤❤❤

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 8 หลายเดือนก่อน +2

      Serachilat 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @saeedhahmed6421
    @saeedhahmed6421 8 หลายเดือนก่อน +33

    ሳሚ ሲናደድ ደስ ደስ ይለኛል እሙን ሲያናዳት ግን አልወድም 😮😂😂😂 በቅርብ 100 ሺ ዳይ

  • @senayttayu5308
    @senayttayu5308 8 หลายเดือนก่อน +9

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም ውይ ሳሚ እኔን ጭርጭር እሙ ክፍትሽ😂😂😂

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 8 หลายเดือนก่อน +16

    😂😂ሳሚ ሲናደድ ደሥ የሚለው😂

  • @EshetTube
    @EshetTube 8 หลายเดือนก่อน +21

    😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዘና አረጋችሁኝ ❤❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 8 หลายเดือนก่อน +19

    😂😂😂እሙ ድምፅም ሳሚግን አስተዋይነክፈርቸነበር በሩ ሲከፈት የሚመታሽ ነበር የመሰለኝ ትግስት አስፈላጊነው❤የቀረው እቃየለምኮ የመጥበሻው ነገር😂😂😂

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 8 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 7 หลายเดือนก่อน

      ማይኩ ያሥታውቃል አውቀውነው

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 8 หลายเดือนก่อน +12

    ወይኔ ዛሬ ስራ በዝቶብኝ ወደ ሁላ ቀረሁ ሚስኪን ሳሚዬ ተጫወቱብህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሳሚ ሲናደድ ደስ የሚለኝ ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @marye9391
    @marye9391 8 หลายเดือนก่อน +10

    አይ ሰሚ የቤቱን እቃ በሙሉ አታረሰከው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሙየ ጎበዝ😂😂😂😂😂

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 8 หลายเดือนก่อน +15

    አረ አሙ ወላሂ በሳቅ ነው የሞትኩት ደብሮኝ ነበር ይመቻቹ ሳሚ ሲናደድ ደስስስስስስ ሚለኝ ነገር😂😂😂😂

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 หลายเดือนก่อน

      ይሳሜሰራያሳቀወ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 8 หลายเดือนก่อน +5

    አረ በሳቅ😂😂😂 የምወዳች ❤❤❤❤ በረቱልን

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 8 หลายเดือนก่อน +7

    በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 ሳሚየ በመጥበሻ ምን ልትሆን ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እሙ 😂😂❤❤❤

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ እዳይመታት ብቻ😂😂😂❤❤❤ መቼም ውሽትነው

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 8 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ጉድ እሙዬ እንደዝህ አይነት ፕራንክ ይቅባቹ 😅😅😅

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 8 หลายเดือนก่อน +7

    😂😂😂ወይኔ ዘና አረጋችሁኝ❤❤

  • @rahma-7332
    @rahma-7332 8 หลายเดือนก่อน +7

    ክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂ወላ. በሳቅ አቤት ግን ለማየት. እሚያደርገው ጥረት. ሲያስቅ

  • @tsehaytalema6342
    @tsehaytalema6342 5 หลายเดือนก่อน

    ሸባሽ አላለው ወየው ደስ ስትሉ ከቲክቶክ ነው የመጣሁት ❤❤❤❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ሰሚ ተበለህ ክክክክክክክክክ እሙ ግን መሻ አለ ነሽ ስትቺይበት😂😂😂😂 ጥርሱን በልቶ ሞተ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሙዬ ፕራንክ ይቅርብሽ የኔ ቆንጆ

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወኔ ሞክሼ😂😂😂 ሰራሺለት ተይይ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ😂😂😂😂😂😂 መጥበሻው እሙ ሰራሽለት 😂😂😂

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ በሳቅ 😂😂ደሞ አሳሳሙ
    🙊😂😂ሳሚ ግን በሩ አለመስበሩ😂

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሳሚ ወድሜ የለበሰካት ሽሚዝ በጣም አምራኛለች ስጠኝ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 8 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂😂😂 ወየሁ ወንዱ አሙየና ሤቷ እሙየ ሆደን እሥከሚያመኝ ነው የሣቅኩት

  • @zenebeh
    @zenebeh 8 หลายเดือนก่อน +2

    አዴ መጥረጊያ አዴ መጥበሻ በራሥሽድምፅተጫወትሽበት አይሣሚይ ተገኝተሃል❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኪኪኪኪ የመጥበሻዉ ነገር ሳሚሻ 😂😂ተበላህ እርጉዝየ አልተቻለችም 😂😂 ግን በዚህ አትቀልጅ እዳይመታሽ በስተት ይቅርብሽ ጭራሽ ስአቱ አይደለም

  • @user-bx5oy8vb8b
    @user-bx5oy8vb8b 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሙየ የሳቄ ምጭ ደቡረኝ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @user-gq2kk5bh3d
    @user-gq2kk5bh3d 8 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ድምፃ 😂😂😂😂😂ቆሠልኩ ወይ እሙ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 8 หลายเดือนก่อน +5

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ የሳሚ ንዴት እኮ ሲያስቅ😂😂😂😂😂😂 እሙ የስራሽን ይስጥሽ

  • @ggg-275
    @ggg-275 8 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ😂😂😂😂የተመታሽ በራስሽ ድምፅ ሰራሽለት ዋውው ግን ትችያለሽ❤❤😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @user-kz3yh1tx5y
    @user-kz3yh1tx5y 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ በሳቅ ሳሚ ሲናደድ ደስ ይለኛል ደሞ የመጥበሻዋን አያያዙ😂

    • @melessechdegu
      @melessechdegu 8 หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂

  • @hiwuthiwut5375
    @hiwuthiwut5375 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እሙዉ 😂😂😂 የተመታሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ansftube3128
    @ansftube3128 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ የራስሽ ድምፅ ነው ወንድም ሴት አቃለሁ በርች😂😂😂

  • @user-xh5pf4dk1q
    @user-xh5pf4dk1q 8 หลายเดือนก่อน +4

    በሳቅ እናመሰግናለን እሙ ዘናአድረጋችሁን

  • @fatimasiraj2830
    @fatimasiraj2830 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይእሙየ እናሳሚ ሳሚእኮ በሀገሬና በሚስቲ ቀልድየለም ብሎል እሽ በመጥበሻዉ ፈክቶትነበረ ክክክክ

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሙየ የኔድቡሎ አላህ በስላም ይገላግልሺ

  • @user-di1we8vp9g
    @user-di1we8vp9g 7 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅😅 ጎበዝነሽ የምር እህት ይመችሽ ውደ ❤❤❤❤❤

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 8 หลายเดือนก่อน +6

    መጥበሻው ለምንድነው ሳሚ 🤣🤣🤣🤣🤣አናታቸውን ልትቀውር ነው ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ

    • @zainasied615
      @zainasied615 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @user-pw3jq2xf5j
    @user-pw3jq2xf5j 6 หลายเดือนก่อน +4

    የመጥበሸው ነገር😂😂😂😂😂😂

  • @user-rl2od3lp3p
    @user-rl2od3lp3p 8 หลายเดือนก่อน +5

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ሳሚ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም
    ወይኔ ግን ልክ በሩን ስትከፍች ፊት ለፊት አናትሽን ቢልሽስ ኦኦኦኦኦ

  • @user-ys7ty7zv3m
    @user-ys7ty7zv3m 8 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ እረ ተይ እሙየ አታናጂው😅😅😅😅😅

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 8 หลายเดือนก่อน +7

    እውነትክነው ሳምዬ ፈጣሪ አምላክ ይርዳት😭😭😭

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ተሰቃየኮ😂 በንዴት ጨረሰው የቤቱን እቃ😂

  • @ydue5437
    @ydue5437 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሳሚ ወላሂ ሥትናደድ ሥትኮሣተር አዴት እደሚያምርብክ የሳቄ ምጮች አላህ ትዳራቹን ያቆይላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y 8 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ የዛረዉስ የተለየነዉ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @user-bt1ek7us7m
    @user-bt1ek7us7m 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይለያችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @tube-ly3zz
    @tube-ly3zz 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአሏህ ድምጿ ሳላደንቅ አላልፍም ምንም ያሥነቃም ደሞ ያምራል የወንድ ድምፅ ጉድ😂😂😂😂

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂የወንዱ ድምፅ ያምራል 😁

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘበኛ ዘበኛ አይ ፍቅር😂😂😂😂😂😂😂እሚሰራህን አሳጣህ

  • @AzebTadele
    @AzebTadele 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ወየዉ ጨጓ ራሁታ አትምሊጩ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 8 หลายเดือนก่อน +5

    አራ በሳቅ ሙትኩን 😂😂😂😂😂

  • @mekdistube
    @mekdistube 8 หลายเดือนก่อน +4

    😂😂😂 ወይ እናተ

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ በሳቅ ደብሮኘ ነበረ😂😂

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስልኬ ተበላሽቶ አለፈኝ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 8 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት መስሎኝ በጣም ነበር የተናደድኩት

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m 8 หลายเดือนก่อน +4

    እደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም እሙዬ😂😂 አቺ የተመታሽ ሰራሽለት 😂❤ ሳሚዬ ስትወልድ ብድርህን እድመልስ አሁን በሆዷ ስለያዘች ሰራችልህ🙉🙉😂😂❤❤ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 8 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እሙና ሳሚ ስውዳችው
    ሳሚ በመጥበሻ አናቱን ብለህ ልትገድልነው😂😂😂እውነት በጣም ነዉ የሳኩት
    ግን እውነት ቢሆንም ግን እርጋታ ይፈልጋል ሳሚ
    እኔ ግን በጣም ነዉ ያሳከኝ ሳሚ
    ስራሽለት😂😂😂

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 8 หลายเดือนก่อน +3

    እሙ አሳቅሽኝ የምር ይመቻችሂ😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 8 หลายเดือนก่อน +1

    ረእሙ ሰራሸለት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-dk5pg8wb7w
    @user-dk5pg8wb7w 8 หลายเดือนก่อน +5

    እራት እየባላሁ ትን ብሎኝ ነበር ማርያምን ዉይ ሳሚ ግን አሳዘነኝ

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 5 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅 አረ ወየው ጉድኮ ነው መጥበሻው አነሳህ

  • @user-bw7jb4hl8c
    @user-bw7jb4hl8c 8 หลายเดือนก่อน +4

    እማየ መሰቀልሽ ያምራል❤

  • @user-ys3qt2oz6l
    @user-ys3qt2oz6l 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንደየ ዱላ አንድየ መጥበሻ ኡኡኡ የሌለ ነዉ ያሳቃችሁኝ😂😂😂

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w 4 หลายเดือนก่อน +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኧር በሳቅ ወይይ😂😂😂

  • @Zebu918
    @Zebu918 8 หลายเดือนก่อน +7

    እሙ በቃ ትክክለኛውን አምጥተሽ አስቀምጪልን የሳሚ ጉድ እንየው 😂😂😂

  • @apofoalh2305
    @apofoalh2305 8 หลายเดือนก่อน +6

    ውይኔ በሳቅ 😂😂❤❤

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 8 หลายเดือนก่อน +3

    እሙ ይመችሽ አይ ሳሚ ሲናደድ ደስ ነው የሚለኝ እንዴት እደምወዳችሁ❤❤❤🎉

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 6 หลายเดือนก่อน

    ወየው😂😂 እናተ ልጆች ደሥ ሢሉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 8 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልተወነሻልአይሳሚ😂😂😂

  • @alainfef176
    @alainfef176 7 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂እረ. ይለያል. ሰሞኑን😂😂😂😂ሳሚ. አሳዘነኝ. 😂😂😂ግን. የወንዱ. ድምፅ. ይለያል❤❤❤❤

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 8 หลายเดือนก่อน +2

    Pirank naw ብለችሁ ጸፉ ተመልከች እንድጨመርለችሁ በተራፈ እሙ ሰረሽለት ሳሚ በማጥባሸ አነቱን ልትል ነው እንደ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ምችት ይበልሹ ዋውውውው ድምፅ❤😂😂😂😂😂

  • @user-kc2jc7ut9q
    @user-kc2jc7ut9q 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅ😂😂😂

  • @makde929
    @makde929 4 หลายเดือนก่อน +3

    እህቴ በጠም ጀግና ሴት ነሺ

  • @user-hm1ht7ne1y
    @user-hm1ht7ne1y 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ስሚ ወንደሜ አይዞን በርቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genetketemawu
    @genetketemawu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክክ አይ ሳሚ የወሬ ጥማት😂😂😂😂😂😂😂

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ እሙ ሳሚ ግን በቁላል መጥበሻው ላፈልሰው ነበር እደ 🤣

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 8 หลายเดือนก่อน +2

    የሳሚ ንዴት እንዴት እንደሚያስቀኝ እሙ ወይኔ ግፍሽ❤❤❤❤❤

  • @HanaMehamed-ug8kp
    @HanaMehamed-ug8kp 6 หลายเดือนก่อน +3

    አር ፈላዳሁ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ደሰ ትላላችሁ

  • @user-jq4lf5mh7n
    @user-jq4lf5mh7n 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወለ በሰቅቅቅቕ ፈነደሁ😂😂😂😂😂

  • @user-ir4ct9we5r
    @user-ir4ct9we5r 8 หลายเดือนก่อน +5

    የሠው ቤት ሆኖበት እጂ ይሠብረው ነበረ

  • @CvvvVv-cw1hm
    @CvvvVv-cw1hm 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ቀጥሉ በጣምነው ፈታ የምታደርጉን ሲቀጥል ብዙ የማላውቀውን ነገር ከቢዲወቻችሁ ተምሪለሁ ውዶች

  • @vfdbd5887
    @vfdbd5887 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂አረወይኔ በሳቅመፈዳቴነው ወላሂ ለአዝም የምር ደብሮኚነበር ፈታ አልኩኚ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesimesi2982
    @mesimesi2982 8 หลายเดือนก่อน +3

    ክክክክክክ የኔ ውዱች ስወዳችሁ እኩ

  • @qamuti1
    @qamuti1 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እሙቲ ሰራሽለት እኮ😂😂

  • @abeba-abeba
    @abeba-abeba 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ እሙየ 😂😂😂😂እዳዛሬ አስቀሽኝ አታውቂም ይመቻችው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemnegusu4514
    @aynalemnegusu4514 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናተን ሳይ ድካሜ ይጠፋል አይ ሳሚ❤❤❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 8 หลายเดือนก่อน +2

    እርጉዝ ሁኖ መማገጥ😂😂😂😂😂 ውይ ያንችስ ከፋ

    • @user-un8ju1wh4l
      @user-un8ju1wh4l 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከውጪ የሚቀርፀው ማነው

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክፉውን ያርቅላቹ ዉዶቼ❤❤❤❤በ ፍቅራቹ መሃል ምንም አይግባ

  • @saedahassen9582
    @saedahassen9582 8 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂ይመቺሽ wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @senayttayu5308
    @senayttayu5308 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ መጥበሻ አያያዝ😂😂😂😂

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ስትከፍተው ግንባሯን በመጥበሻው ሚላት መስሎኝ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-wh1lk6kd6m
      @user-wh1lk6kd6m 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂😂

    • @MissZainab-oi5ei
      @MissZainab-oi5ei 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂እኔም ፈርቸነበር

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሽንቴ አመለጠኝ ዉይ ዛሬ እሙየ ስንት ሰዉ ነዉ በዉስጥሽ ያለዉ ጥሩ ተሰጥኦ ነዉ ያለሽ