ነፍሴ ሆይ........ገጣሚት ህሊና ደሳለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ หลายเดือนก่อน +40

    ነፍስን በሐሴት ይሞላል የኔ ብርቱ በርች አንደበትሽ ይጣፍጣል የምር እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ይጨምርልሽ🙏🙏🙏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 หลายเดือนก่อน +17

    ዋ ነፍሴ 😢😢😢መጨረሻሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናሽ ቸሩ መድኃኒአለም አባቴ እርዳኝ አልነወጥ እለምናለሁ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ 😭😭 እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤💒❤💒❤💒❤

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +5

    ቃልህየዋት ያሠማልንእህታቸንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AdiGet-q6y
    @AdiGet-q6y 4 วันที่ผ่านมา

    የምር ምንድነሽ ቆይ 😢ወዮ ቢላ ቢላ የሆነ ቃላት ❤ ቃለ ህይወት ያሰማሽ የኛ እንቁ🎉

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua หลายเดือนก่อน +16

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ከምላችሁ በላይ ጭንቅ ብሎኛል😢😢😢😢

    • @dawitnegash3775
      @dawitnegash3775 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ከተጨነቅሽበት ነገር በመልካም ያውጣሽ የኔ እህት

    • @MizanBelihuWodajo
      @MizanBelihuWodajo หลายเดือนก่อน

      @@dawitnegash3775 Ayzosh Geta Yastwsh

    • @BirukAbebe-if7lg
      @BirukAbebe-if7lg หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ።ሁሉም ያልፋል በርቺ

    • @mkedeswolde
      @mkedeswolde หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ኢየሱስን ያክል አባት ድንግልን ያህል እናት እያለሽ አትጨነቂ ሁሉም ያልፋል

    • @ZemeneMekonnen
      @ZemeneMekonnen หลายเดือนก่อน

      ለንሰሐ አባትሽ ንገራቸው

  • @SahffgHhzggga
    @SahffgHhzggga 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን 🌾🌾👏

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ እኛ በጎቹ እዳጠፋ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን እህታችን ጥበቡን ያብዛልሽ 🙏🙏

  • @አባይየአለምyoutube
    @አባይየአለምyoutube หลายเดือนก่อน +6

    ግሩም ነው በእውነት አስተዋይ ልቦና ይስጠን😢

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 หลายเดือนก่อน +3

    ብሪክት የተባረክሽ አነደበተ ወርቅ ዉድ ናቸዉ ግጥምሽ ጥበ ብ ነዉ ድንቅ ነሽ
    አሁንም "ፈጣሪ"እዉቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NomoreNonice
    @NomoreNonice หลายเดือนก่อน +1

    ህሉ እግዚያብሄር ፀጋውን ሁሉ ያብዛልሽ ግሩም ግጥም ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @stc6291
    @stc6291 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይዎት ቃለበረከት ያሰማልን ምንአይነት መደታደልነዉ ገጣሚ ህሌናፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ እስከመጨረሻ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤

  • @ZedoYeInatu-t4s
    @ZedoYeInatu-t4s 14 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልሽ እህቴ

  • @AbsalatAbsalat
    @AbsalatAbsalat หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ የኔ ልጅ አማኑኤል ዘመንሽን ይባርከው ከቤቱ መያውጣሽ አንቺ የተባረክሽ ልጅ❤❤❤❤❤

  • @Yordan80
    @Yordan80 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን. ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ጥበቡን ይስጥሽ . ፀጋሽን ያብዛልሽ የኛ ብርቱ .ብሩህ .እህት ታድለሽ ይሄስ መመረጥ በእውነት እግዚአብሔር ከፀጋላይ ፀጋ ያጎናፅፍሽ. ዋ! ነፍሴ 😢😢😢

  • @GgHh-qn4qg
    @GgHh-qn4qg หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መጨረሻሽን ያሣምርልን እህታችን በርችልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asegedechasefa1846
    @asegedechasefa1846 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ እስኪ የዚጊቲ አቡነ ገብረ-መንፈስ ቅዱስን የባንክ አካውንት የምታውቁ አሳዉቁኝ

  • @kokebgaredew3014
    @kokebgaredew3014 หลายเดือนก่อน +1

    ልብ ያለዉ ልብ ይበል እህቴ ቃለ ህይወት ያስማሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @almaztesfaye6976
    @almaztesfaye6976 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dnekneshe
    @dnekneshe หลายเดือนก่อน

    አሜንን አሜንን አሜንንን ቃለ ሕይወት ያስማልንን❤❤❤❤❤

  • @AyniKidane
    @AyniKidane หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል እግዚአብሔር ይባርክሽ
    የተባረከየተቀደሰ ኑሮ ይስጥሽ

  • @nardoseseifu7625
    @nardoseseifu7625 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @ShewayeMola-mj4jm
    @ShewayeMola-mj4jm 23 วันที่ผ่านมา

    Kalehiwot ysemalin jegnit

  • @AlemAssefa-c2y
    @AlemAssefa-c2y หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያኑርሽ ሚስጥሩን ይግለጽልሽጨምሮ ጨምሮ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 หลายเดือนก่อน +1

    እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው
    እርዳኝ አልናወጥ አለምንህ አለው።
    በቤቱ እስከ መጨረሻው ያጽናሽ። ቃለ ሕይወት ያሳማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን።

  • @HxhgxHduh
    @HxhgxHduh หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን አሜን 😢😢

  • @AbaynehMul
    @AbaynehMul หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን እህቴ በቤቶ ያጽናሽ❤❤❤❤❤

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ፫😢😢😢

  • @YohannesAmin
    @YohannesAmin หลายเดือนก่อน

    እመብርሃን የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ። እግዚአብሔር ብዕርሽን ይባርክልሽ

  • @Nesti-he6zb
    @Nesti-he6zb หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልነ❤

  • @yekassaehet
    @yekassaehet หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አባቴ ምን ይሻለኝ ይሆን ከልጅነት እስከ ጉልምስና ጊዜ አንተን ስበድልህ ኖርኩ ሳላውቅም አይደለ አውቄ አሳዘንኩህ 😢😢 ኢየሱስ ሆይ ትምረኝ አለህ ወይ አልልህ ነገር ሁሌ ለንስሀ እድሜ ትሰጠኛለህ እራሴን በአለም አጠፋሁ ፍቅርህ ሳይገባኝ ምህረትህ ሳይገባኝ አንተ ግን ሁሌም ከኔ ጋር ነህ የኔ ጌታ ፍቅርህ ከበደኝ ከቤቴልሄም እስከ ቀራኒወ የፍቅር ዋጋ ከፈልክልኝ አንተ ለእኔ ስትል ሞትክ እኔ ግን ላንተ መኖር አቃተኝ 😢😢😢😢 አረ እኔስ ምን ጉድ ነኝ

  • @Haymi23
    @Haymi23 หลายเดือนก่อน +9

    ማርያምን ለኔነፍስይማር በቁሜለሞትኩት በ እግዚአብሔር በፆለትአስቡኝ😢😢😢🙏🏼

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢😢❤❤❤❤እውነት ነው

  • @beyenedarigai7427
    @beyenedarigai7427 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Maki-hk1ml
    @Maki-hk1ml หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @KalTse-et5zt
    @KalTse-et5zt 11 วันที่ผ่านมา

    kale hiwot yasemaln egizabher amlak be mihretu yasben
    botaw yet new gin

  • @RomanYerga
    @RomanYerga หลายเดือนก่อน

    እግዚሃብሄር ካቼጋ ይሁን

  • @DemelashYilma-l7n
    @DemelashYilma-l7n หลายเดือนก่อน

    አቤት መሰጠት በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @HazemHazem-j4r
    @HazemHazem-j4r หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @TirsitShiferaw
    @TirsitShiferaw หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የጠላታችንን ስራ ይኸው ነው ያታልለንና አስመስሎት ሁሉን ነገር ይጥለናል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ

  • @harithfalah3716
    @harithfalah3716 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ ታድለሽ😢ግሩም ነው!❤

  • @biruk12345
    @biruk12345 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻውንም ያሳምርልሽ❤

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሠማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ቃለህወትያሠማልን እህታችንፀጋውንያብዛልሽ

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 หลายเดือนก่อน

    God bless you!!
    I don't have word, just I said appreciate & Godblessyou.
    Kalehiwot yiasemalenAmen !!!!.

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️Egeziabher ymesgen Enekuwan Abro Aderesn Enate Emebete ye getaye Enat kibrna misgana lachi yhun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EluElu-b5e
    @EluElu-b5e หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኔ ብርቱ በርች ጥበብን ይጨምርልሽ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ ለልባችን ልብ ይስጥልን❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @DanielAbebe-bx4ld
    @DanielAbebe-bx4ld หลายเดือนก่อน

    My God bless you

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 หลายเดือนก่อน

    ግሩም አስተማሪ እራሴን እንዳየው ያደርጋል

  • @selamawittedla640
    @selamawittedla640 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @እናቴ.እመቤቴ
    @እናቴ.እመቤቴ หลายเดือนก่อน

    ነብሴ ሆይ😢❤

  • @AynuAynu-pr5tb
    @AynuAynu-pr5tb หลายเดือนก่อน

    ቃልዮትን ያሰማለን በቤቱ ያፅናሽ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ หลายเดือนก่อน

    የኔ ብርቱ እህታችን

  • @JbxHbc
    @JbxHbc หลายเดือนก่อน

    Ezgabhire ye lebeshine meshate yemulaleshe ehet ❤❤❤

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ Kal hiwet yasemalen

  • @aman28el
    @aman28el หลายเดือนก่อน

    ግሩም

  • @YonasBitew-j6p
    @YonasBitew-j6p หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማሽ ውዶ እህቴ

  • @azebgebremariam2347
    @azebgebremariam2347 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብልጦ ይባርክሽ

  • @شدهالعنزي
    @شدهالعنزي หลายเดือนก่อน

    እግዝሀብሔር ያበርታሽ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን❤😢😢😢

  • @adamufisseha7922
    @adamufisseha7922 หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @yordimelese2641
    @yordimelese2641 หลายเดือนก่อน

    እመብዙሐን እድሜ ትስጥልን

  • @Bilsumma
    @Bilsumma หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH หลายเดือนก่อน

    የኔ ልባም ሴት❤

  • @wincell8697
    @wincell8697 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ህሉዬ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tizu16
    @Tizu16 หลายเดือนก่อน

    ጥበቡን ይጨምርልሽ❤❤ 🙏🙏

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 หลายเดือนก่อน

    ነፍሴ ተይ😢

  • @BeletechEjegu
    @BeletechEjegu หลายเดือนก่อน

    እሕህህህህህህ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤kale hiwot yasemalen Bebetu ytsenashi yene konejo ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GetahunDegarege
    @GetahunDegarege หลายเดือนก่อน

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ድንቅ ነው ጥበብን ያድላል ።እንዴት ነው የዚህንሚዲያ ሰራተኞች ማገኛቸው?

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @kenianmidrerist3477
    @kenianmidrerist3477 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ እህቴ ብመጽሃፈ መቃቢያን ላይ ስለልጆቹ መልከ መልካምነት አርበኝነት ይናገርና ከሥጋቸው ደምግባት ይልቅ የነፍሳቸው ደምግባት ትበልጣለች ይላል። የሥጋ ደምግባት ክህሎት ሁሉም ያልፋልና የምትበልጠው የነፍስ ደምግባትሽን ባሰብኩ ጊዜ እጅግ ደስ ይለኛል። ሁሉንም የሰጠሽ እርሱ ፈጣሪሽ ቢሆንም ለነፍስሽ በሰጠሽ ደግሞ እጅግ አመሰግነዋለሁ። አዳም አዳም ብሎ እግዚአብሔር በጠራው ጊዜ አዳም መልስ አጥቶ የነበረው ቦታውን በመልቀቁ ባስቀመጠው ባለመገኘቱ ነውና ሲጠራሽ አይጣሽ ባስቀመጠሽ ቦታ ተገኚ።

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn หลายเดือนก่อน

    ልዩ ሴት🥰

  • @YoseTarkiu-br4oy
    @YoseTarkiu-br4oy หลายเดือนก่อน

    ኡፍ ፍጻሜሽ ያሳምረዉ

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj หลายเดือนก่อน

    Wa nefise😮😢😢😢 marengi amilake😢

  • @SetalemMeseret
    @SetalemMeseret หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወድሽ❤

  • @andken17
    @andken17 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ዘምን ገጣሚት አንቺ ግጠሚ እንዲህ ልክ ልኬን እየነገርሽኝ!

  • @Seble7
    @Seble7 หลายเดือนก่อน

    በቅዳሴው በስብከቱ ካህኑም ጸጋ ያለውም በጸጋው ይለፋል እኔ ግን በየቀነለ እየሞትሁ ነው

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede หลายเดือนก่อน

    የማ ፋቅር እማምላክ ትጠብቅሽ

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበልሽ እሕቴ በልኬ ነው የነገርሽኝ። በሐይማኖት ያጽናሽ

  • @LovelyEspressoMachine-ux1tp
    @LovelyEspressoMachine-ux1tp หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAmare-p1c
    @MekdesAmare-p1c หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BemnetHani
    @BemnetHani หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaimanotBogale-r7b
    @HaimanotBogale-r7b หลายเดือนก่อน

    Merte neshe fetari eske mechrsawe yatinashe,,,,

  • @gicug4266
    @gicug4266 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Adiam-z8t
    @Adiam-z8t หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 หลายเดือนก่อน

    ገጣሚት / ገጣሚ ! የቤተ ክርስቲያን ልጆችም የአማርኛ ችግር አለባቸው ፥ ምን ዓይነት ትውልድ መጣ ? እባካችሁ ያልተስተካከለ አማርኛ ከመለጠፋችሁ በፊት ደጋግማችሁ አስተውሉ !!!

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn หลายเดือนก่อน

      መልእክቱን በቀናነት ያዳምጡት ይማሩበት 😊😊

  • @GuGu-y7m8p
    @GuGu-y7m8p หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YeabSra-l7y
    @YeabSra-l7y หลายเดือนก่อน +1

    ሙሽራ ነሽ ነፍሴ በደሙ የከበርሽ
    በመስቀል ተሰቅሎ ሕሙም የፈወሰሽ

  • @kalkidanmelaku6918
    @kalkidanmelaku6918 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @surafledebebe3490
    @surafledebebe3490 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤