245ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጎበዟና አካል ጉዳተኛዋ የቅድም አያቶቿን መንፈስ ለማሸነፍ እንዴት ታገለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 404

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c หลายเดือนก่อน +51

    አሁን አድምጨ ጨርሻለሁ በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን እኔ እምለው ግን እግዚአብሔር አካለ ጎደሎ ናቸው ለሚባሉ ሰዎች ያደላን እንዴ ሁሉም በጣም እሚገርም እሚያስቀና ህይወት ነው እሚኖሩት እኔ ሙሉ ነኝ ብየ እማስበው በእነሱ እቀናለሁ ግን ታድለው እኔ አሁን ትምህርትህህ ማዳመጥ ከጀመርሁ አራት አመት ሁኖኛል ምንም አይነት ነገር አልፎኝ አያውቅም በእርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ከብዙ ሀጢያት ወጥቻለሁ በፊት እና አሁን ያለሁበት ህይወት ይለያያል በጣም ተለውጫለሁ ተመስገን ግን አንድ አንድ ቀን ደሞ እወድቃለሁ ሳልፀልይ እምውልበት ቀን እና እማድርበት ቀን ይበዛል ይህን ነው ማሻሻል ያቃተኝ እጅ ንስሀ ገብቻለሁ በስልክም ቢሆን ሀጢያት ከሰራሁ ቶለ ንስሀ እገባለሁ እፀፀታለሁ ግን ጠብቆ በአመት ወይም በወራት ውስጥ ወደነበርኩበት ሀጢያት መልሶ ያስተኛል በጣም እናደዳለሁ ግን ተመስገን በተለይ 2016 አ.ም ለኔ ጥሩ ነበር በፊት ሳላውቅህ ስሰራ የነበረውን ሀጢያት በዚህ አመት አንደየ ብቻ አሳስቶኛል ግን ቶለ ንስሀ ገባሁበት ሌላው ፆለት ነው አንድ ሳምንት ብፀልይ አንድ ሳምንት ወይም አንድ ሶስት ቀን አቋርጣለሁ በዚህ አመት ፈተና የሆነብኝ ይህ ብቻ ነው ግን በጣም ተመስገን እላለሁ እሚገርመው ልፀልይ ልብስ ለብሸ ነጠላ ለብሸ ጨርሸ ስጠብቀው የነበረ ስልክ ይደወል እና እደገና ስልኩን አንስቸ አወራለሁ በዛው ነጠላውን እደለበስኩ ሳልፀልይ አድራለሁ እውላለሁ ደሞ ተናድጀ በነገታው እፀልያለሁ ደሞ በሌላኛው ቀን ሳልፀልይ እውላለሁ በጣም የከበደኝ ይህ ብቻ ነው ስራ ቦታየ ሀበሻ ጋር ስለሆንኩ እንሰንፋለን ግን እንፋለማለን ብቻ ተመስገን ነው እና መምህር ውስጠት እሚለው ፕሮግራም ይቀጥልልን እናመሰግናለን እህታችን እኔ በአንች ቀንቻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ በእውነት በረከትሽ ይደርብን በፆለትሽ አስቢኝ አመተ ስላሴ 😢😢

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 หลายเดือนก่อน +9

      ፀሎት ከመግባትሽ በፊት ነገሮችን ጨርሰሽ ግቢ ስልክሽንደግሞ off አድርጊዉ ጠብቆበፀሎት ሰአት ስልክእንዲደወልብን ያደርጋል ንቂበት ደግሞ ወጣ ገባ ማለት በፀሎት ጥሩ አይደለም ጉልበት እየሰጠሽዉነዉ ለጠላትሽ በተረፈበርቺ በፀሎት እስቡኝ እህተ ገብርኤል በተረፈ እህቴ ነይ ቴሌግራም የማይቆረጥ ስክሳር ትምህረትአለ እንዲሁ በመናፍስትላይ የነቁ ናቸዉ መንፈሳዊ ዉጊያብለሽ ሰርች አድርጊና ነይ

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c หลายเดือนก่อน

      @@mehretmekonn6756 እሽ እህቴ አመሰግናለሁኝ ማህበሩ ላይም አለሁ ተግባራዊ ክርስትና ላይም አለሁ እነ ዮሴፍ ጋር እኔን የቸገረኝ ከሰው ጋር መስራቴ ነው በእርግጥ ከ ሀበሻ ጋር ስትሰሪ አብረሽ ትበረች ነበር ግን ደሞ አብረው እሚያሰንፉም አሉ እና ከአንድ ክላስ ስለምንተኛ ስልክ ያወራሉ ወይም ስልካቸውን ይነካካሉ ድምፁ ይረብሸኛል አንዲትሀበሻ አንዲት ፒልፒን ጋር ነው እምሰራው ለዛ ነው እመ ብርሀን ታስብሽ አንችን አንችም አስቢኝ እሽ

    • @habetamkassa3729
      @habetamkassa3729 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር አምላክ ያስበን ሁላችንም እህቴ ግን ሥልክ ከሆነ ምክንያትሺ ለሁሉም ጌዜ አለው ስልክሺን መዝጋት በፀሎት ሠአትሺ ቢያንስ ማታ እደኔ በሥደት ከሆንሺ ማታ ብቻ ነው ፀጥታ ያለው

    • @EdlawetEdl
      @EdlawetEdl หลายเดือนก่อน +3

      መምህር እባክህ እርዳኝ ከእናቴ ጋር አንነጋገርም አመት ሆነን በጣም ተቀይሜታለሁ እንደዚህ ሰው ተቀይሜ አላውቅም እኔ የራኩበት ምክንያት ጠንቆይ ቤት ትሄዳለች የመናፍቃን ቤት ትሄዳለች ብዙ ነገር አለ እባክህ እርዳኝ በዚህ መሀል የሆነ ነገር ቢፈጠር ይቆጨኛል እባክህ መምህር እናቴ አስር ነዉ የወለደችው እኔ ዘጠነኛ ልጅ ነኝ ማንም አይረዳትም ብዚ ነገር አለ እባክህ ደውልልኝ

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c หลายเดือนก่อน

      @@EdlawetEdl አይዞሽ

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj หลายเดือนก่อน +128

    በፆሎታቹ አስብኝ ወለተ ስላሴ በስደት ስቃይ ላይ ነኝ ጭንቀት 😢😢😢😢😢

    • @burtukanasrat8211
      @burtukanasrat8211 หลายเดือนก่อน +9

      ድንግል ማርያም ትርዳሺ እህቴ ❤❤❤

    • @alain647
      @alain647 หลายเดือนก่อน +2

      Egizabehri yasibish ayizoshe barchi

    • @እመቤቴ-sx2cv
      @እመቤቴ-sx2cv หลายเดือนก่อน +3

      እማምላክ ታስብሽ እህቴ ❤

    • @asratekinde
      @asratekinde หลายเดือนก่อน +1

      Ema birhan tesibsh

    • @user-ip8pc6dz9p
      @user-ip8pc6dz9p หลายเดือนก่อน +2

      እመብርሀን ከስቃይ ትታደግሽ የኔ ከርታታእህት ሁላችነም በስደት ተፈትነናል አይዞሽ

  • @Cwusy
    @Cwusy หลายเดือนก่อน +77

    መምህር መጣ ❤🎉ዛሬም አደኛ ነኝ መምህርን የምትወዱ🙋

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p หลายเดือนก่อน +63

    ሀገረ መግባት እፈልጋለሁ ግን ችግር ውስጥ ነኝ ፈጣሪ ሁሉንመሰ ነገር እንዳስተካክልልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የጎደለውን ድንግል ማርያም ትሙላልሽ በሉኝ ወለተ እየሱስ

    • @user-rx7ze3ei5f
      @user-rx7ze3ei5f หลายเดือนก่อน +3

      Wediye subaeyaeiye gbiyae

    • @Abu-fk9qu
      @Abu-fk9qu หลายเดือนก่อน +4

      ሰአሊተ፡ምህረት፡ቅድስትድንግል፡ማርያም፡የጎደለዉን፡ሞልታ፡ለአገርሽ፡ታብቃሽ፡

    • @YehualashetMomo
      @YehualashetMomo หลายเดือนก่อน +1

      በሰላም ወደ አገርሽ ያግባሽ እመቤቴ አትለይሽ

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሃን የልብሽን መሻት ትሙላልሽ አይዞሽ

    • @tigest3176
      @tigest3176 หลายเดือนก่อน

      Egezbehre yiasebeshi

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e หลายเดือนก่อน +54

    መምህርዬ ሁሌ ከበስተጀርባክ ያለውን ስዕሌ አዲኅኖ የሁሉም ቅዱሳን ቢኖረኝ ብዬ እመኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የልቤን መሻት አይቶ በሚገም ሁኔታ በእጄ ገብቷል የመምህር ተማሪዎች እግዚአብሔር የልባቸውን መሻት ይፈፅምላችሁ

    • @user-bq5kl9ys1r
      @user-bq5kl9ys1r หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @smalhaft3935
      @smalhaft3935 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @fasiqa470
      @fasiqa470 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-mx7dj9vw6p
      @user-mx7dj9vw6p หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @user-bo3qf2il8j
    @user-bo3qf2il8j หลายเดือนก่อน +30

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ ሁሌም ውስጤ እየተመላለሰ ስለተቸገርኩ ነው
    በምታስተምርበት ሰዓት ስለ ቅባትና ፀጋ
    ስለ ደብተራዎች ትናገራለህ ነገርግን ቅባት የሚባለውን እምነት የሚከተሉ ሰዎች አሉ ከእናት አባቶቻችን የተቀበልነው ሀይማኖት ነው ይላሉ እና መምህር እኔ ቤተሰቦቼ የዚህ እምነት ተከታዮች ናቸው እናቴን በአባቶች እንድትማር አድርጌ ቄደር ተጠምቃ ቆረበች ነገርግን እኔ አዲስ አበባ ነኘ እሷንም እዚህ ነው ያስቆረብኳት
    ግን ክፈለሀገር ስትሄድ ከቀሩት ቤተሰብጋር ትገናኛለች እነሱ ደግሞ መቁረቧን እንጂ መቀየራን አያውቁም
    ሀገሩ ደግም የተከፋፋለ ነው የቅባት ቤተክርስቲያን አለ የተዋህዶ ቤተክርስቲያን አለ መምህር ሰፋ ያለ ትምህርት ብትሰጥበት ብዙ ሰው ይቀየራል ብየ አስባለሁ አመሰግናለሁ

    • @yemaryam9433
      @yemaryam9433 27 วันที่ผ่านมา

      መምህር እኔም ስለዚህ ስለ ቅባትና ደጋ ጉዳይ ማወቅ እፈልጋለሁ እባክህ ምክንያቱም በተለያዩ አባቶች በኩል የምንማራቸው የሀሰት ትምህርቶችን ለመለየት ይረዳናል!!

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c หลายเดือนก่อน +19

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ማነው እደኔ ላይቭ የናፈቀው መምህር ላይቭ ግባልን ላይክ እያረጋችሁ ጀምሩ❤❤

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud หลายเดือนก่อน +20

    እኔ ዛሬ አድኛ ነን መምህራችን እዴት ንህ ስላም ይብዛልኝ በጣም ነው የምውድህ የማከብርህ ኑርልን በስደት ያለንው በትምርትህ ተቀየርናል በተለይ እኔ አሁን ሒውቴ ተቀየር የውስጥ ስላሜ አግቻለው አመስገናለው መምህር

    • @Lidet400
      @Lidet400 หลายเดือนก่อน

      Arsiman enim fetari ymesgn 😢😢😢❤

  • @LileTufa
    @LileTufa หลายเดือนก่อน +22

    የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስቡኝቡዙ መስዋዕት የከፈልኩበት እጮኛ እኔ መንፈሳዊ አደርገዋለሁ ብዬ ስጥርጭራሹኑ ከመስመር ወቶ ከሌላ ሴት ጋር እንደሚገኝ ሰማሁ በፀሎት አስቡኝወለተ ስላሴ ብላችሁ

    • @FetleWork-ke2zm
      @FetleWork-ke2zm หลายเดือนก่อน +1

      አይዘሽ የኔ እህት እመቤቴ ታሥብሽ አይዞሽ❤❤❤❤

    • @Hanan-jx1zp
      @Hanan-jx1zp หลายเดือนก่อน +3

      ከኔ ወደሱ የሄድህ ብለሽ ፀልይ ሱባኤ ያዢ ያንቺ ካልሆነ ግዜሽን አታባክኚ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 หลายเดือนก่อน

      እግዚያብሔር ይርዳሽ

    • @elroitube27
      @elroitube27 หลายเดือนก่อน +3

      ሱባዔ ግቢና ጠይቂ ካንቺ ወደሱ መንፈስ ሔዶ ሊሆን ይችላል አንቺን ለማበሳጨት አንቺ ጋር ያለውን ቀጥቅጠሽ እሰሪ

    • @LileTufa
      @LileTufa หลายเดือนก่อน

      @@elroitube27 አመሰግናለሁ እህቴ

  • @AlemAlemtsehay
    @AlemAlemtsehay หลายเดือนก่อน +16

    መምህርየ ባንተ ትምህርት ብዙ ሰዎች እየቀየርኩ ነው አንድ ቀን ለገጠመኝ ይቀርባሉ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ መምህርየ በርታልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh หลายเดือนก่อน +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ❤❤❤ ይገርማል የእኔ በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ መምህርዬ ❤❤❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁለልጁ ደሞ ሱባኤ ጊቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ 🥰ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰

  • @tymordoha
    @tymordoha หลายเดือนก่อน +5

    የአምላካችን ስም የተመሰገነ ዩሁን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር ድምፅክ ተዘግቷል በሰላም ነዉ? ያዉ አሳስቦኝ ነዉ ጠላት አይተኛም በርታልን በፀሎት ሁሌም እናስበሀለን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ ብለን እግዝያብሔር ያበርታክ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p หลายเดือนก่อน +8

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን ፈጣሪ ፍቅረኛሽን በሰላም ያምጣው በዛ መከራ አብሮሽ የነበረ ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው የእግዚአብሔር ፍቅር ያምጣው ፀልይ ሱባኤ ያዠ ይመጣል❤

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ታሪክን የሚቀይር ስራው ድንቅ አምላክ ነው የእህታችን ባለቤቷ ካለህበት እግዚአብሔር ይመልስህ ጸበል በደንብ ተጠመቅ።

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h หลายเดือนก่อน +8

    መምህሬ ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l หลายเดือนก่อน +8

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ ሸ አመት ያኑርልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj หลายเดือนก่อน +9

    የኛ እንቁ እንኳን ደና መጣክልን አባታችን መምህራችን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน +4

    የእህታችን በረከት ይደርብን አሜን የእዉነት የሚገርም ገጠመኝነዉ እኔ ቀናሁ እኛ ሙሉ አካልይዘን ለመስገድ ያቅተናል

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 หลายเดือนก่อน +3

    መምህረዬ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እሚገረም ገጠመኝ ነው እኔ ምለው እግዚአብሄር ለሁሉም እኩል ነው? ከዚህ በፊት ገጠመኝ ላይ አካለ ጉደሎ የሆነቼው እህታችን እንዲት ጀብድ እደሰራች ሰምተናል እኛ ሙሉ አካል ሰቶንም እናማረረዋለንይቅረ በለን የቅናት መንፈሰ ይዞኝ ነው ጌታን መንፈሳዌ ማለት ነው

    • @kalme7381
      @kalme7381 หลายเดือนก่อน +1

      አይገረምም

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 หลายเดือนก่อน +3

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ በእዉነት የሚደቅ የሚገርም ነዉ የመድሐንያለም ስራዉ እህታችን በጣም ጐበዝ ነሽ ለዚህ ክብር ያበቃሽ እግዚያብሔር ይመስገን ለመምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጠዉ

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i หลายเดือนก่อน +5

    ወለተ ስላሴ እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ😢ከሞሞቴ በፊት😢😢 እህ አቤቱ አድነኝ😢ደከመኝ አሁንል😢

    • @AyniAlain-df8ib
      @AyniAlain-df8ib 29 วันที่ผ่านมา

      Ayezosh fetari yasbish

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +5

    መምህርዬ እንኳን በደህና መጣህ የአምላካችን እግዚአብሔር ቸርነት አይለይህ🙏🙏🙏

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤️ መምህር በጣም የምገርም ታሪክ ነው ልጅቷ እግፘ ቢታሰር አይምሮዋ በፀጋ የተሞላ ች ናት 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ ልጅትዋ በሱባኤ እግዚአብሔር ን ብትጠይቀው መቼም ከልጅቷ ብርታት አንፃር ይህን ትዘነጋዋለች አልልም ግን ያው በታሪኳ ላይ ስላልተገለፀ ብዬ ነው ።

  • @fasikaTesGaye
    @fasikaTesGaye หลายเดือนก่อน +3

    የአህታችን በረከቱ ዮደርብን የመምህር ተማራወች በፀሎት አስቦት ኢትዮጵያ አገርችን አጃችሁ ላይ አየፅፍችሁ ስገድ ስትቁርብም አጃችሁ ላይ ፆፍ 😢 አግዚአብሔር በምህርቱ ይጉብኝን

  • @MMm-bm2yo
    @MMm-bm2yo หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እመብርሀን ትጠብቅህ ከነሞላቤተሰቦችህ እግዛብሄር ይጠብቅህ 👏👏👏

  • @user-yg3ym7vd4i
    @user-yg3ym7vd4i 29 วันที่ผ่านมา

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት አደረኩ ያንተን ትምህርት እከታተላለው ብዙም ቋሚ አይደለሁም ግን ከብዙ በጥቂቱ ተለውጫለው እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳኝ አሁን ባንተ አስተምሮ ከቤተሰቦቼ ላይ ከቅድመ አያት እየተዘዋወረ የመጣ የውርስ የወሰን ጋላ መንፈስ የጨሌ መንፈስ የጠቋር መንፈስ የመተት መንፈስ የአይነ ጥላ መንፈስ
    እንዳለ አውቃለው አሁን መስገድ ስጀምር አሁን እኔ ባለሁበት ቦታ ቀኝ አይኔን ጋረደኝ እናቴንም ይባስ አሳመማትና አሁን ጸበል ነው ያለችው አባቴን ተቆጣጥሮታል ከቻልክ በወላዲተ አምላክ እለምንሀለው በውስጥ አውራኝ መምህር ይሄንን ካነበብክ 🥺🥺🥺🙏ያለሁት በስደት ነው አይኔን አሞኛል 😭

  • @hiwotabera2851
    @hiwotabera2851 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ አስተማሪ ትምህርት ነው ። ስለ ኦርቶዶክሳዊ አለባበስ የተወሰነ ትምህርት ብትሰጥ ደስ ይለኛል እባክህ 🙏

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር እውነት አካል ጉዳተኛ ሆና ያላት ፅናት እምነት በተለይ አመሰጋኝነቷ ክርስቶስ ባላቹ ነገር አመስግኑ ሌላው ይጨመርላቹሃል እንዳለው እውነት ተመስጬ ነው ሳምጥ የነበረው እመብርሃን የህይወት አጋራን ካለበት ቦታ በሰላም ትመልሰው ማን ያውቃል ያምላክ ስራ ድንቅ ነው ወይ የልብ ንፅህናዋን አይቶ ክርስቶስ እራሱ ይሆናል በደሳሳ ጎጇዋ ውስጥ የተገኘው ክብርና ምስጋና ላምላካችን ይሁን የእህታችን በረከት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir หลายเดือนก่อน +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ❤

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 หลายเดือนก่อน +2

    ምን የታደልሽ ነሽ የኔ እህት ክርስቶስን በንፁ ልብ ማምለክ የክርስቶስ መሆን መታደል ነው
    ስለባለቤትሽ ሁኔታ ለማወቅ በሱባሄ ብትጠይቂ ብዬ አስባለው እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ያሰማሽ❤❤❤

  • @addishablie8453
    @addishablie8453 29 วันที่ผ่านมา

    መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ፡፡ አንተን ከነቤተስብህ የኔ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p หลายเดือนก่อน +5

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህለን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ሁላችሁም መምህራችንን በፀሎት አስቡት ሼር ላይክ እና ጥሩ ኮመንት ፃፉ ፆሙን የሰላም የፍቅር ያርግልን አሜን 🥰

  • @YordiMule-o8l
    @YordiMule-o8l หลายเดือนก่อน +2

    መምሕር እድሜና ፀጋ ይስጥሕ እንወድሃለን😍

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm หลายเดือนก่อน +2

    በፆሎታችሁ አስቡኝ ስርግተ ማርያም እባላለሁ መምህርየ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ለኔ ሲል ፈጣሪ

  • @Makidase-df8xo
    @Makidase-df8xo หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት የእህታችን በረከትሽ ይደረብኝ

  • @user-qx7hz2hk6u
    @user-qx7hz2hk6u หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን ቃል ሂወት ያስማልን መምህርየ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 28 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን መምህር ተስፋዬ እዲሁም የተዋህዶ ልጆች ወለተ መስቀል እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ሕይወቴ ምስቅልቅል ብሎኛል
    ያልተሳልኩት ስዕለት የለም ኃጢያቴ በዝቶ ነው መሰለኝ 😢😢😢😢

  • @user-se4kd9kv4k
    @user-se4kd9kv4k หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት የስምዓልና እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክ ይቀድስ

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ለእሩሱ ይሁን❤🙏❤

  • @user-wx6gh9sx5c
    @user-wx6gh9sx5c หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ አልቅሰህ የምታስለቅሰኝ ነገርስ እግዚአብሔር ይመስገን እህታቺን በረከትሽ ይድረሰን

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 27 วันที่ผ่านมา

    መምህርያ አንጣህ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ከውድ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር
    ይጠብቃቹ አሜን አሜን አሜን

  • @EyualexAlemu
    @EyualexAlemu หลายเดือนก่อน +3

    መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅክ

  • @HelenMulash
    @HelenMulash หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @yewult1607
    @yewult1607 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔርፀጋውን ጥበቃውን ያብዛልህ

  • @user-tw1se2gy1x
    @user-tw1se2gy1x หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ''ሃይለ አማኑኤል''

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 6 วันที่ผ่านมา

    በጌታ ስም ምናይነት እድለኛ ነች በአዛኝቷ 😢😢😢 በእውነት በዚህ ታሪክ በጣም ነው ልቤ የተነካው እኔ የመምህርን ትምህርት ሳዳምጥ 4 አመት ሞላኝ ግን መለወጥ አቃተኝመምህርዬ አግዘኝ ምን ላድረሰግ እባክህ አግዘኝ ብዙጊዜ ፅፌልህ አመልስልኝም በምቶዳት በእማ ፍቅር ስም እለምንሃለሁ አግዘኝ 😢😢😢አዛኝታ ልቤን ክፈችልኝ 😢😢😢የእታችን ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው አዛኝቷን በእምነቷ ቀናሁባት እኔ ሙሉ አርጎ ሰርቶኝ 24 ሠአት ሳማርረው እውላለሁ የኔ እህት ግን አካለጉዶሎ ሆና ስታመሠግን ትውላለች በእውነት በዚህ ያልቀናሁ በምን ልቅና እህታለምዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ታሪክሽ እነድነቃ እረድቶኛል በፀሎትሽ አስቢኝ ደካማ እህትሽ እህተ ጊዎርጊስ ብለሽ😭😭😭

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 หลายเดือนก่อน +3

    ስላም ቤተስብ እንዴት አደራቹህ ይመስገን አፁደገብሬኤል ብላቹህ በፁሎታቹህን አስቡኝ መምህርእርዥም እድሜ እናጤና ይስጥህ አሜን

  • @wlete.mekale
    @wlete.mekale 12 วันที่ผ่านมา

    በፀሎት አስብኝ የመምህር ልጆች ወለተ ሚካኤል ከስደት በጣም ከብዶኘን

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ዉድ መምራችን እግዚአብሔር ጤናዉን ፀጋዉን ያብዛል ኑሩልን ❤❤❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልህወትን ያሰማልህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ስራ ከአይምሮ በላይነዉ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ የመላእክት የሰማእታት የቅዱሳን ጥበቃቸዉ አይለይህ ፈጣሪ ቢፈቅድናቢወድ ባሏን ይመልስላት

  • @Alemnsh857
    @Alemnsh857 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርየ ድምፅህ ጥሩ አደለም ደናደለህምደ ? እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጎበዝናት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት ራሷንም ቤተሰብንም ስለቀየረች ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ ምን አለበት እንደማንኛውም ሰዉ ባገኛውህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 หลายเดือนก่อน +1

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ገበዝ ናት ራሷንም ቤተሰቧን ስለቀየረች ደስ የሚል መርሐ ግብር ነው ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርኽልህ በስደት ብዙ ነፍሳትን በትምህርቱ እየታደግክ ነው ጎዶልስ ጌታ ሆይ ቃልህ ስቅ ሆኖልኛልና አመሰግ ንሀለው ።።።።።።።።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁንከን ባሰላም መጡልን እግዚአብሔር ይታብቂልን እስከና በታሳብ 🙏🥰

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 หลายเดือนก่อน

    መምህር ጤናና እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉ ለሚቻለው አምላክ❤❤❤

  • @user-ft9fo7kq5j
    @user-ft9fo7kq5j หลายเดือนก่อน

    መምህርህ በህልሜ ጓርቤት አብርን ገብተን መዳኔት የተደርገበት ምግብ ሲሰጡን ከዛ መዳኔት እንደተደርገብት አንተም እኔም እናቃለን እነሱ ግን እንዳወቅንባቸው አያውቁም ከዛም ምግቡን ባርከህ አይገለንም አይዞሽ ብለህኝ ስበላ እኔም በላሁ አብሬሄ ፍቱሌኝ የመምሄር ተማሬዎች🙏❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ባደም በሌላም ስራዉን ይሰራን የህታችን በረከቷ ይደረብ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-np2yd8cp7k
    @user-np2yd8cp7k หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-hy6xm1wk4h
    @user-hy6xm1wk4h หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንደኔ ስንፍፍፍፍ የሚል 😢😢😢😢😢😢

  • @starzuzu2989
    @starzuzu2989 หลายเดือนก่อน +1

    እስይ ክብር ምስጋና. ለመቤታችን እልልልልልልልልልልል. እንካን ጨርሶ ማረህ. ወንድሜ

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t หลายเดือนก่อน +1

    እግዛቤሔር ይመስገን መምህርዬ

  • @AlmazGebremaryam
    @AlmazGebremaryam หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዛብርይመሰገን እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g หลายเดือนก่อน

    በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ

  • @user-ee2tz3gq9k
    @user-ee2tz3gq9k หลายเดือนก่อน +1

    እህት ወድሞቸ በፆለታችሁ አሥቡኝ የ9 ወር እርጉዝነኝ ደግሞ መንፈሥአለብኝ😢😢
    ወለተ ሰንበት በፆለታችሁ አሥቡኝ😢😢

  • @HaymiDereje-t7z
    @HaymiDereje-t7z หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን❤️🙏

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ያስደስታል አሜን አሜን አሜን

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 หลายเดือนก่อน

    መምህርዬ ግዚአብሔር አምላኬ የመስገን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ህ ይውት ያስማል ንበ እውነት ትምህርቱ በጣም ልቤ ይ ምናካዓ ነው በራከት ይ ደረባ 🙏🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ከስተጀርባህ ያለችሁ እመቤቴ ማርያም በጣም ደስ የምትል ናት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርም ዳዊትን ከአንተ የሚወለደው ልጅህ ቤተ መቅደሴን ይሰራል አለው ፣ የልጅትዋም እናት ማርያም ማርያም እየተባለ ቢወለዱም ፣ ቤታቸውን ከጣዖት አምልኮ ሊያፀዱ አልቻሉም ግን ከእሳቸው የተወለደችው ታዳጊ በሆነባት ሳታማርር ግን በእርሷ ፈቃድ በእግዚአብሔር እርዳታ ቤቷን አጸዳች ።❤❤❤

  • @user-li3js1xw8v
    @user-li3js1xw8v หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen edmi na tena yesth memher

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህሬ እንደኔ ጉፋን አሙሃን የሚሻለውን ያምጣልህ❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 29 วันที่ผ่านมา

    ሰለሁሉም እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር የሚገረም ገጠመኝ ነው ግን ሰለባለቤቷ እግዚአብሔር ይፍታው

  • @yemaryam9433
    @yemaryam9433 27 วันที่ผ่านมา

    መምህር እንዲህ አይነት ብርቱ ሰዎች በመንንገድ ላይ ላለነው ለምንንገዳገደው ብርታት ይሆኑናል እና እጅግ እናመሰግናለን!!

  • @user-hq2cr8pq2s
    @user-hq2cr8pq2s 8 วันที่ผ่านมา

    በልጁ ጉዳይ ያሠብኩት በሱባኤ ትጠይቅ እኔ ገብረፃድቅ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ መምህር💖💞💙የእህታችን በረከት ይደርብን በእውነት እኔም ሙሉ አካል ኑሮኝ ሰነፍ ሁኛለዉ😥በፀሎት አስብኝ መምህርዬ የመምህር ተማሪዎችም ወለተ ፃድቃን እያላችሁ 🤲

  • @MekedasaEyel
    @MekedasaEyel หลายเดือนก่อน +2

    ዋውው መምህር ዛሬእስቱድዮህ በጣም ያምራል❤❤

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መምህር እርግማን እንባ በጣም ከባድነው እግዚአብሔር ይፍታን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s หลายเดือนก่อน

    በፀሎታቹ አስቡኝ ያላቹ ሁሉ እመቤቴ ድንግል ማርያም በፍልሰቷ ታስባቹ ❤

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ หลายเดือนก่อน

    ሰላማችሁ ይብዛ የመምህር ተማሪዎች ❤በፆለታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ወንድሜ ድምፁ ከጠፋብኝ አመት ሆነው ጭንቀት ላይ ነኝ ወልደ አማኑኤል ብላችሁ ድምፁን ያሰማችሁ ብላችሁ ፀልዪልኝ በማርያም 😢😢😢

  • @BriBrhane-uc2vw
    @BriBrhane-uc2vw หลายเดือนก่อน

    እግዚኣቢሄር እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ኣሜን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 หลายเดือนก่อน

    ማህደረማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢❤❤

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 หลายเดือนก่อน +4

    ላይክ እናድርግ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለቅዱስህዝቂየል አመታዊእረፍትበአልአደረሣችሁ አደረሰን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @Heufu-rb8fv
    @Heufu-rb8fv หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ የኔንም ታሪክ ሂወት እግዚአብሔር ይቀይርልኝ❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 25 วันที่ผ่านมา

    አሜን ልልልልል❤❤❤❤

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7o หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabiher amlak ymesgen ❤🙏

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣክ መምህርየ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችክ መምህርየ❤❤❤

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw1907 25 วันที่ผ่านมา

    ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 🎉