ብዙዎችን ያስለቀሰው የባለትዳሮቹ ክስተት እና አለም ያልጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 157

  • @tigsttesfaye8013
    @tigsttesfaye8013 2 ปีที่แล้ว +46

    ታድለሽ የኔ እናት ኧረ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልን ተባረኪ❤❤❤❤💯

  • @zenashbeyene9206
    @zenashbeyene9206 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ድንቅ ሴት ጌታ ይባርካት እንደዚህ ያሉ ሰዎች ይብዙልን

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ያበረታል ያጠነክራል ጀግና ሴት እውነት ነው እግዚአብሄር ፈቅር ነው አምላኬ እንደዚህ አይነት የፀናና የበረታ ፈቅርን በህይዎቴ ስጠኝ

  • @merhawibekele6712
    @merhawibekele6712 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት ኣጠረኝ በጣም ደስ የሚለዉ በሂወቴ ያየሃት ምርጥ ሴት ሴት ፈቅር ስትሰጥ ከሓኪም በላይ ነች መድሓኒት ነች ፈጣሪ የባረካት የታደለች ሴት

  • @Sara2016
    @Sara2016 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤሎ እንኳን በሰላም መጣህ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እውነተኛ ፍቅር ያላቸውን ሰዎች ያድለን 🤲

  • @SalamSalam-ck6jz
    @SalamSalam-ck6jz 2 ปีที่แล้ว +21

    የእግዚአብሔር ሁሉም ነገር መቀየር አቅም አለው 🙏🙏🙏🙏😘😘😘

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      👈 selam የኔም ቻናል ቤተሰብ ሁኚ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +6

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው አዎ እግዚአብሔር ፍቅር ነው 😍😍😍😍😍

  • @tizuethiotube3510
    @tizuethiotube3510 2 ปีที่แล้ว +51

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ፍቅርን ያድለን 🙏🏽

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว +2

      👈ወደ ቻናሌ ተቀላቀይ ውዴ

    • @blackstone07
      @blackstone07 ปีที่แล้ว

      ​@@maymrobi ቻናልህ ላይ ምን አለ?

  • @Ekr348
    @Ekr348 2 ปีที่แล้ว +33

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍👍

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነተኛ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ዘመኗ ይባረክ

  • @hzkelman1174
    @hzkelman1174 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አይልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር እርስ በራሳችን እንድንዋደድ ያድለን አሜን ።

  • @kidistgetnet4706
    @kidistgetnet4706 2 ปีที่แล้ว +4

    መድሀንያለም የሁላችንንም ፍቅር እንደዚ ንፁህ ያድርግልን

    • @KjvccYexs
      @KjvccYexs 9 หลายเดือนก่อน

      🙏🤍

  • @ethiopiaethiopia2346
    @ethiopiaethiopia2346 2 ปีที่แล้ว +5

    አቤላ በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው 👍

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ያልፈቀደው ነገር በፍጽም አይሆንም እግዚአብሔር ፍቅር ነው እውነት ነው 🙏

  • @bereketfantahun1041
    @bereketfantahun1041 ปีที่แล้ว +1

    God bless you for sharing this story

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 2 ปีที่แล้ว +13

    ዋው መጽሐፈ ምሳሌ 31
    10፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል?
    ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትነው እግዚአብሔርፍቅርነው መጨረሻውን ያሳምርልሽ 😰😰😰😰😰

  • @عليالقباني-م3ز
    @عليالقباني-م3ز 2 ปีที่แล้ว +6

    ለሁሉም እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን በጣም ይገርማል

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ነው!

  • @admasuadisalem2553
    @admasuadisalem2553 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ እውነትም ፍቅር ነች !!!

  • @aragaw172
    @aragaw172 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞችን ነው እያቀረብክልን ያለህ። ሁሉንም ቪዲዮችህን ዳውንሎድ እያደረኩ offline ከልጆቼ ጋር ነው የምናየው። በርታልን!

  • @hiraarttube5314
    @hiraarttube5314 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተን ልጅ ሳልፈልግ ነው የምሰማህ አቀራረብህ አሰልቺ አይደለም በርታ

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 2 ปีที่แล้ว +2

    Well done excellent explaining Brother 🙏

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 2 ปีที่แล้ว +16

    እውነተኛ ፍቅር በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢሆን እንኳን መተሳሰብ ነው በክፉም በደጉም ጊዜ አብሮ ከጎን መቆም ነው ልክ እንደሷ

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 ปีที่แล้ว

      Salaysh Tamrat ፕሮፋይሌን በመንካት ወደ ቻናሌ ተቀላቀይ

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነዉ ፈጣሪ እደዚህ አይነት ፍቅር ይስጠን 😥😥😥😥😥😥😥🙏

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 2 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏really I appreciate Laura 🥰 thanks Abella

  • @bab4476
    @bab4476 2 ปีที่แล้ว +3

    የሀበሻ ሴቶች በደንብ ደጋግማችሁ አዳምጡት 👌👌

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 2 ปีที่แล้ว +1

      አደመጥኩ😂😂😂😂

    • @yw4039
      @yw4039 2 ปีที่แล้ว

      Lehabesha wond enkuwa endih mehon ayasfeligim😜

  • @Lydia-fg6jc
    @Lydia-fg6jc ปีที่แล้ว

    በጌታ ስም ይሄ ደግሞ ይለያል የእውነት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የተባረከች ናት።

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህናመጣህ አቤል

  • @እናትEnat
    @እናትEnat 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመርያውን ዩቱብህን ፖለቲካህን አልወደውም 😂ይሄን ደሞ በጣምነው ምወደው😍😍😍

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 ปีที่แล้ว +1

    የምገርም ታሪክ ነው 👍

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you jesus 💕🙏

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተመሬበታለው 👏👏👏

  • @Lavita124
    @Lavita124 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሴት ❤️❤️

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 ปีที่แล้ว +4

    የተሰጠንን ብነዉቅ የጎደለን ዬለም አልሃምዱሊለህ ለሁለችንም ሀለል የሆነን ዘዉጅ እዉነትኛ ፍቅር ይስጠን ጉሉ አሚን
    ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏

  • @anulove2254
    @anulove2254 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤልዬ አድናቅህ ነኝ፣

  • @ashutekilu2956
    @ashutekilu2956 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይበሪካት

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 2 ปีที่แล้ว

    Wawe betame Yemtdeneke Sete Äbte Tegsete Ewntena Fekere Geta Yebarkate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว

    Allhamdulillah betamm gobez nat Allah cerisoyimarilat ፍቅር አያል ነው❤👍

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 2 ปีที่แล้ว +2

    እዉነተኛ ፍቅር ለዘላለም ይኑር🙏

  • @rozaloverozalove3770
    @rozaloverozalove3770 2 ปีที่แล้ว

    Ewnat yemigebawn kal yetgberchew tekiklngaw kal eswa nat ♥️

  • @MeazaAlemayehu-j1o
    @MeazaAlemayehu-j1o 4 หลายเดือนก่อน

    ፍቅረ እግዚአብሔር ያድለን ዘመናቸው ያማረ ይሁን

  • @lamrotsisay9237
    @lamrotsisay9237 2 ปีที่แล้ว

    አቦተባረክመካምነገርአሰማከኝ

  • @tsion468
    @tsion468 ปีที่แล้ว

    Best real story😍i didn't ,stop crying

  • @bezaworkatlaw7295
    @bezaworkatlaw7295 ปีที่แล้ว

    wow betam asgerami tarik feker hayal nw

  • @Naturallife735
    @Naturallife735 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww true love

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 2 ปีที่แล้ว

    👉አቤሎ፣ እግዚአብሄር ይስጥልን🙏
    *የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሄር ይመካ፣*
    ይለናል መዝሙረኛው ዳዊት በመዝሙሩ።
    👉እግዚአብሄር ፍቅር ነው፣ ፍቅርና ሰላም፣ መዋደድና መረዳዳት በአለበት ስፍራ ሁሉ እገኛለሁ ይላል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር፤
    ስሙ ለዘልዓለም ዓለም ይክበር🙏አሜን/3
    👉ትዳር እንደአሁ ፋሽን የሚመስላቸው፣ ወይም ካልወለዱም ፍቅር የለም ለሚሉ፤ ከነዚህ ጥንዶች ሊማር ይገባዋል።
    ♦አቤሎ፣ እያስደመምከን እንድንማርበት በምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ በድጋሚ እግዚአብሄር ይባርክህ🙏አሜን/3

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነተኛ ፍቅር ኣይቶ የፍቅር ኣምላክ ስራውን ሰራ ተኣምር ነው።

  • @sadamjibril340
    @sadamjibril340 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @liveinpeacewitheveryone6579
    @liveinpeacewitheveryone6579 2 ปีที่แล้ว +13

    እውነተኛ ባል ካለ እውነተኛ ሚስት ይሰጠዋል✅

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 2 ปีที่แล้ว +1

      I agree ☝️

    • @fireweshetu-mq9hc
      @fireweshetu-mq9hc ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይባርክሽ ለኛ ሀገር ሴቶች ጥሩ መምህር ትሆኛለሽ ሁሌም ሲሞላ ለሚገኙ ሲጎድል ለሚጠፉት

  • @kidistkitaw8419
    @kidistkitaw8419 2 ปีที่แล้ว

    Wow great massage

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን በምስማቴን

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 2 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹ ይብዛ ውዶቼ

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 2 ปีที่แล้ว

    Egzabehir ymesgen 💕💕💕💕👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕

  • @tsionyimam4442
    @tsionyimam4442 2 ปีที่แล้ว

    Abel betam enamesgenaln post eskmtareg betam gaguche new yemtebkew bezalaly keshen argeh yematkerbelen betam tnx

  • @yafemagicarte_5777
    @yafemagicarte_5777 2 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ ከሰው በላይ ነች (መላአክት) ማለት ይቀላል

  • @elesabethtemesegen58
    @elesabethtemesegen58 ปีที่แล้ว +1

    ሣሢያዝን

  • @nahomdessye9689
    @nahomdessye9689 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም

  • @aynalmahsitu9066
    @aynalmahsitu9066 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ የኔ ጀግና ሴት ነሽ ::እውነተኛ ሚስት እውነኛ አፍቃሪ ለሌላውም ተምሳሌት ናት

  • @friezerfeleke1526
    @friezerfeleke1526 2 ปีที่แล้ว

    አስለቀስከኝ አቤላ❤❤❤

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ናት አይገልፀውም

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 2 ปีที่แล้ว

    ምድር ላይ ያለውን ነው የነገርከን እንግዲህ ምን ይባላል አላህ ለኛም እንዲህ አይነቱ ሰብር ይስጠን በምንወዳቸው ሰዎች አይፍትነን በሰላም ወተው በሰላም ይግብ ።

  • @ahmedeskoo197
    @ahmedeskoo197 2 ปีที่แล้ว

    Woooow ጨርሶ ይማርላት የሱ ምን ይሳነዋል

  • @dinkseraayehu6648
    @dinkseraayehu6648 2 ปีที่แล้ว

    Wow wow betam😍😍❤

  • @yergalemmohamed7373
    @yergalemmohamed7373 2 ปีที่แล้ว

    Wowo des selu eghzabher talke new 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @bab4476
    @bab4476 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ለካ እነሱ ጋር ሆኖ ነው እኛ ጋር ድራሹ የጠፋው 🤔🤔

  • @sarongirmaassefa624
    @sarongirmaassefa624 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @ozrobiVLOGS
    @ozrobiVLOGS 2 ปีที่แล้ว

    bexam asgerami ttarik nw rezem bil des yilegn neber bcha des yilal

  • @SalamSalam-ck6jz
    @SalamSalam-ck6jz 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣህ 😘😘

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሆይ ከውሽት የፀዳ እውነተኛ ፍቅር ሰጠን እሱንም ሙሉ አፌውን ሰጥላት

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ፍቅር

    • @martasafa7325
      @martasafa7325 2 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ ንፁፍቅር

  • @menberktawu3372
    @menberktawu3372 2 ปีที่แล้ว

    Grum newu 👍

  • @marthatemeseghen4612
    @marthatemeseghen4612 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ሀያል ነው

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ያሸንፋል ብርቱ ሴት

  • @tigistdamite3609
    @tigistdamite3609 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርላት

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 2 ปีที่แล้ว

    ewentem fetari feker new👍

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኞ ምርጫዉ አፍቃሪዉን ማግኘቱ ነዉ

  • @nebunebuwelday5450
    @nebunebuwelday5450 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ኣቤላ ሰወድክ

  • @kalkidamtko5658
    @kalkidamtko5658 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር,ላፍቃሪው❤❤❤❤❤❤💔

  • @bezawitgirma691
    @bezawitgirma691 2 ปีที่แล้ว

    she is amezing

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 ปีที่แล้ว

    Oh Instagram lay eketlachew neber🤗😘😥

  • @martasila5996
    @martasila5996 2 ปีที่แล้ว

    True love.

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 2 ปีที่แล้ว

    Gerami set!

  • @awetfutsum8144
    @awetfutsum8144 2 ปีที่แล้ว +1

    Endezi aynet setoch ke kdist entachin marieam betach ke alem yalu setotch belay nachow endezi aynot setoch yftereln hulu amchalow egzeabiher

  • @getachewasefa8500
    @getachewasefa8500 2 ปีที่แล้ว

    Laura thanks 🙏 💔❣️💕💞💓☦️☦️

  • @tsionbeza4122
    @tsionbeza4122 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 2 ปีที่แล้ว

    ያሥዝናል

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 2 ปีที่แล้ว

    አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ይመጣል ኢየሱስ ይድናል ከኢየሱስ ወ ውጪ መዳን የለም ።

  • @tigstdriba6879
    @tigstdriba6879 2 ปีที่แล้ว

    Betam des ylal

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 ปีที่แล้ว

    ኣምላክ ምን ይሳነዋል❤❤❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴኤት የተባረከች ሴት ነች ታአድላ

  • @hashimahmad5018
    @hashimahmad5018 2 ปีที่แล้ว

    Waw des yemil fqr new

  • @hailyehailye1342
    @hailyehailye1342 2 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nat

  • @hanatekie3040
    @hanatekie3040 2 ปีที่แล้ว

    I hope we learned from this Habesha.

  • @hanazenebe6366
    @hanazenebe6366 2 ปีที่แล้ว +2

    ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ብሎ ሰሎሞን የተናገረላት ሚስት ይቺ ነች

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም እግዜሐቤረ
    ፍቅረ ነው
    ፍቅረ ነው
    ፍቅረ ነው!!!

    • @elsamandefro9753
      @elsamandefro9753 2 ปีที่แล้ว

      yegrmal abelo yenam hiyot endayint tankar endiho amilak yirdagn