ተቤዢአቸወተቤዢአቸው ብርቱ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • ተቤዢአቸወተቤዢአቸው ብርቱ ነው

ความคิดเห็น • 17

  • @adsalm
    @adsalm 20 วันที่ผ่านมา

    ማርቲያ የክርስቶስ ሰላም ጸጋ ይብዛልሽ በእውነቱ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት ተባረኪል እጅግ በጣም ደስ የሚል የክርስቶስን ቃል ነበር የሰማንበት ዘመን በጥፍር

  • @sari467
    @sari467 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ሰላም ሰላም ጤናህ ይጥልኝ በጣም ደሰ የሚል ቀል ነው እግዚአብሔር ይመስላል 🎉🎉 አሜን አሜን

  • @seble2090
    @seble2090 20 วันที่ผ่านมา

    ማርቲዬ የክርስቶስ ሰላም ጸጋ ይብዛልሽ በእውነት እንኳን ደህና መጣሽልኝ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት ተባረኪልን እጅግ በጣም ደስ የሚል የክርስቶስን ቃል ነበር የሰማንበት ዘመን ሺ ለምለም በጥፍታዋሪኪ

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ሰለነበረን ድንቅ የቃል ግዜ ጌታ ይመሰገን አሜን አሜን የተበዢን ያዳነን የመረጠን ብርቱ ነው ሰሙ ይባረክ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የመስገን ሠላም እንካን ደህና መጣሽ እህቴ ጥሩ ጊዜ ነበር በርች መልካም ሰራ ሠላም ፍቅር ለሀገረች ለ ኢትዮጵያ ይሁን ❤️

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ ፈቅርን አድነትነ ሰላምን ማስተዋልን ያድለን ለሁላችን አሜንጰበርችልኝ እህቴ❤❤❤❤

  • @seidaTades
    @seidaTades 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዉደ እኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበቶ ሰላምሺ ይብዛ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጃቺ በያላቺሁበት ሰላም ሁኑልኝ ሰላም ለሀገራቺን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ፈጣሪ ይባርክሽ አብዛኛው ጊዜ እውነተኛ ነገር ባታችን ላይ ሲሆን እጅግ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው የሚሆነው ❤❤❤❤❤❤

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 20 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ በያለንበት አላህ ይጠብቀንሰላምለህዝባችን ይሁንበያለንበት አላህ ይጠብቀን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Marthi723
    @Marthi723 19 วันที่ผ่านมา

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ላንች ይሁን ምርዬ እንደምን ቆየሸልኝ ሁሉ ሰላም ነዉ ዋዉ ዛሬ ደግሞ ለየት ባለ አስተማሪ ባራኪ ዝግጅት መተሸልናል ተባርከናል ተፅናንተናል በጣም እናመሰግናለን ክበሪልኝ❤❤❤

  • @aloalo9878
    @aloalo9878 12 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰

  • @shegayoutube
    @shegayoutube 19 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛ ምህሩዬ እንዴት ነሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ጌታ መልካም ነው በአንቺ አልፎ የተነገረው የቃሉ ባለቤቱ እግዚአብሔር ይመሰገን ።ምህሩዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክሸ ፀጋውን ያብዛልሽ በኢየሱስ ስም ተባረክ ❤️

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 20 วันที่ผ่านมา

    ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቱ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ፈጠሪ የጊዘሺ መርተ አሪፊ ደሰ የም ቆይተ ነበረን በሪቺ

  • @RUhama21
    @RUhama21 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሄር ይብሳለን የእመቤታችን ቸርነቱ አማላጅነቷ ከሁላችን ጋር ይሁን እህታችን ማራናት አበርችልን ጥሩና መልካም ቆይታ ነበር በእውነቱ ሰላምን አንድነትን መተሳሰብ ለአገራችን ይሁንልን

  • @TewabechTamrat
    @TewabechTamrat 10 วันที่ผ่านมา

    Salam salam salam lachi yun yene wudi miruye idet sehi tebareki ❤️❤️❤️❤️

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 20 วันที่ผ่านมา

    Egizaberi Yemesigen Enkoni Dena Meteshi Ehitachin Aeif Des Yemile Koyita Naberi Enmesigenle