የቲክቶኩ ጋሽ ብሬ ልብ የሚነካ ቃለመጠይቅ. ከዚህ በኋላ ስድብ አቁሚያለሁ!.ልጄ ካለህበት ቦታ አለው በለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ส.ค. 2022
  • የቲክቶኩ ጋሽ ብሬ ልብ የሚነካ ቃለመጠይቅ. ከዚህ በኋላ ስድብ አቁሚያለሁ!.ልጄ ካለህበት ቦታ አለው በለኝ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 80

  • @fayselhaile8549
    @fayselhaile8549 2 ปีที่แล้ว +13

    የሰው ልጅ ውጪውን አይቶ መገመት አይቻልም
    ቀርቦ ካላዳመጡት ምርጥ ማሳያ ደሞ ጋሽ ብሬ ናቸው እድሜ ይስጦት

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f 2 ปีที่แล้ว +25

    ወይኔ በጣም ሀይለኛ ይመስሉኝ ነበር የኔ አባት አባቴን ስለምወድ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ😥😥😥😥

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤❤💗

    • @user-oi4pd2tz7w
      @user-oi4pd2tz7w 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አባት አበ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 2 ปีที่แล้ว +1

      ያስታውቃል እየመጣ ማንም ዝም ብሎ ሳይነኩት አይነካም

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i 2 ปีที่แล้ว +9

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +22

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈n

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ!
    ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አራተኛ ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።

  • @yohannesmamo7604
    @yohannesmamo7604 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት እግዚአብሔር እረዝጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠዎት

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 ปีที่แล้ว +9

    አባባ እግዚአብሔር እረዝጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጠዎት

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍቅር የማያሸንፈው የለም ና እንኳን ቁጭ ብለው ለማውራት እበቃዋት እባታችን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መታደል አባቴ እኛ ሃያዎች ቤት ሆነን በጭንቀት ልንሞት ነው ታድለዋል አባቴ👏👏👏👏

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 ปีที่แล้ว +5

    አንተ ጧት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላው ደግሞ ሁለት ኩላሊቱን የሚታጠብ አለና ጌታህን ትልቅ ምስጋና አመስገን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ረዥም እድሜ ይስጥወት 😘🤲🏽

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ሲያሳዝኑ😭😭👏👏💔

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +4

    💙የእኔ አባት በፊትም ቢሆን ለፎሎ ብለው ነው እንደዚህ ተሳደብ እያሉት የእኔ አባት😢😢💙ለውፍረትም ስሪልን ባላችሁኝ መሰረት ሰርቻለው ለውፍረት እና ያማረ ቅርፅ ለመያዝ ለምትፈልጉ እየገባችሁ እዩት💙💙💙💙💙

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ሰው አላህ ርዝቅህ ያስፋላቸው ሰው ሚዲያ ስቀር ሊጨምር ብር ይፈልጋል እነዚህ ግን አልልም አለን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 🤲

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +5

    አባባ እንወደዎታለን

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 ปีที่แล้ว +2

    ብርሃኑ ቤራ የካምቦ ልጅ የሲንጀር ቡድን ተከላካይ ነበሩ።

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስተኛ ሰው ነው 🙏❤

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅወት

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 ปีที่แล้ว +6

    ክክክክክክክክ የርሶን የስድብ መፈስ ያነሳ የኔንም ያሳልኝ

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አባታችን አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን😭😭😭😭😭💔☝🙏

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว

    ተጫዋች አባት እድሜህን ያርዝመው አባቴ !!

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 ปีที่แล้ว

    እኚህ ሰው እርዷው ደስ ይላል ምንም የላቸውም ግን አትዋሹ የሚኖሩት ዲላ ነው

  • @beri16semsam14
    @beri16semsam14 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እድሜዎትን ያርዝመው እናቴ አለች አሉ አባት በጣም ደስ ይላል አድሜ ይስጦት

  • @user-xg5mv7to2m
    @user-xg5mv7to2m ปีที่แล้ว

    የኔ አባት. ደስታቸው እዴሜናጤናይስጣችሁ

  • @kianazret2535
    @kianazret2535 2 ปีที่แล้ว +5

    Long life

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን።

  • @romi2171
    @romi2171 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ አባባ😍❤

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 2 ปีที่แล้ว +1

    ጅግና አባት ቆራጥ

  • @user-mo2ye3vj1z
    @user-mo2ye3vj1z 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ስመቹ

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 2 ปีที่แล้ว +1

    Uffff Edemena tena yestot

  • @galaxtprime1330
    @galaxtprime1330 ปีที่แล้ว

    እረጀም እድሜ ይስጦት ፈግጊታቸው ስያምር

  • @guenettadesse9089
    @guenettadesse9089 2 ปีที่แล้ว

    ❤️ ❤️ Abate!!

  • @fatumababu3860
    @fatumababu3860 2 ปีที่แล้ว +3

    የነአባት💔☝️

  • @godislove8937
    @godislove8937 2 ปีที่แล้ว +1

    Mskin yene abat

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว +4

    Dansaadha. Continue more language...........ይገርማል

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 ปีที่แล้ว

    የኔባት እባካችሁ እርዷቸው

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲላ የፍቅር የልማት ሀገር ናች

  • @myloveema9262
    @myloveema9262 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ

  • @lavairis1815
    @lavairis1815 2 ปีที่แล้ว

    Yana Yana abate

  • @tigimoges8218
    @tigimoges8218 2 ปีที่แล้ว +10

    እንዴ ጋሽ ብሬ ያወራሉ እንዴ 🤗

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💙💙💙

  • @solomonwolde6487
    @solomonwolde6487 2 ปีที่แล้ว +2

    edmane ketana yestote e/r

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 ปีที่แล้ว

    Yene Abat miskin💔😭💔iyesus kirstos yiwadotal iyee sarum nisaha magbat yichalal iko Abaa

  • @fayselhaile8549
    @fayselhaile8549 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚቀጥል ከሆነ ይለቀቅ ብሮ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว

    በእውነት.ህይወት.ያሳዝናል.መጨረሻችንን.ያሳምርልን

  • @senayit9777
    @senayit9777 2 ปีที่แล้ว +2

    Nagawona ye borena rajimun saw agena nyachew

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመቹኝ እኝ ጋላ አቦ ሳቃቸው ሳቄ ነው ጋላ ኩበት ሸጦ ጠጅ ከጠጣ ችኩን እየደበደበ ነው የሚኔደው ይመቾት አቦ

    • @blackboy5672
      @blackboy5672 ปีที่แล้ว

      ዶማ ጋላ አይደሉም ጉራጌ ናቸው

    • @blackboy5672
      @blackboy5672 ปีที่แล้ว

      የአህያ ልጅ

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 4 หลายเดือนก่อน

    ጋሼ ነብስ ይማር ❤

  • @naimanaima5210
    @naimanaima5210 2 ปีที่แล้ว +2

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @cyug7g6c5xyvuvuv7
    @cyug7g6c5xyvuvuv7 2 ปีที่แล้ว +1

    መገን ዱኒያ ውሸታምናት አያቴን መሰሉኝ እኔም ጠንካራ አያት ነበር በጣም እመወደው ላገሩ የቆመ አላህ ይራሀመው

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴ እኚ ሰው መናገር ይችላሉ እንዴ

    • @kamilatube8553
      @kamilatube8553 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/HxIT1a5m9xiMDCzdDhv8Fg.html

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም 😂😂😂😂😂😂😂❤❤😂

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 ปีที่แล้ว

    😘😍😍😘

  • @AaAa-is7oi
    @AaAa-is7oi 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️😢😢

  • @khadejalebanese7318
    @khadejalebanese7318 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 2 ปีที่แล้ว +3

    #Zena jokers እውነት ለእናንተ ያለኝ ክብር ከፍ ያለ ነው ፈጣሪ ሁሌም ከፊት ይቅደምላችሁ የምትሰሩት ስራ ሁሉ ስኬታማ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @tibaathubia7054
    @tibaathubia7054 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @newaydegfe6629
    @newaydegfe6629 ปีที่แล้ว

    😓😓😓😓😓😓😓

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 2 ปีที่แล้ว

    Jegena

  • @user-xc9gd2el6v
    @user-xc9gd2el6v 2 ปีที่แล้ว +6

    እናትህ ልብዳ ያለው ሰውዬ🙄🙄🙄🙄