ክፉ ለማድረግ ራስህን ሽጠሃል። 1ኛ ነገሥት 20-20

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ค. 2024
  • ክፉ ለማድረግ ራስህን ሽጠሃል። 1ኛ ነገሥት 20-20

ความคิดเห็น • 19

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ለገረችህን ሰለም ለችህ ይሁን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ሁሉን ሰለም ያደረገልን ያጌታችህን ስም ይበረክ እህት እንኳን በሰለም መጠሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RUhama21
    @RUhama21 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን መልካም ስራ ከማድረግ ይልቅ በክፋት ተመሳሳተን ሌላን ሰው ለመገዳት እንሞክራለን እውነት ነው በህይወታችን ማሰብ ይኖርብናል እንደዚህ መጥፎ ሀሳብ በህይወታችን ቢመጣ ማሰብና ማገናዘብ የሌለበት ብዙ ነገር እናጠፋለን

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንች ይሁን ምርዬ እንኳን ደህና መጣሽ አሜን አሜን የዘመናት ንጉሳችን ኢየሱስ ሳይለወጥብን ሳይቀየርብን የተሸከመን እሱ ብቻ ነው ደስታችን ሁል ግዜ በጌታ ሙሉ ነው ምድራችን ትፈወስ ❤❤

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ በእጥፍ ይብዛ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽልን ዳግም ሰላየንሽ እኛም ደሰ ብሎናል ድንቅ የቃል ግዜ ነበር በእውነት ከክፍ ሀሳብ እና ተግባር ለሰዎች ለመጥፍት እና ሀዘን ምክኔያት እንዳንሆን መልካምን ልብ ይሰጠን ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልሽ❤

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን በእውነቱን ትምህርት ነበር እናመሰግናለን ስላካፈልሽን በርቺ እህታችን ማራናታ በርቺ መልካም ትምህርትን ያቀረብሽልን እውነት ነው አንዳንዴ ለጥቅም ራሳችንን እንሰጣለን ከዚህ ነገር እግዚአብሔር አምላክ የምንጠበቅ ያደርጋል

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 2 หลายเดือนก่อน

    መርተዬ ዘመነሽህ ይበረክ ያኔ መልከም ጌታ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @YENUMEDIA12
    @YENUMEDIA12 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ለችህ ይሁን ለሰው ልጆች በሙሉ ይበረክ እህት እንኳን በሰለም መጠሽ ያነበረነ ቆይታ ጥርሩ ጊዜ ነበር❤❤❤❤❤

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ብያችኋለሁ ዘመናቸው መልካም ነው ተባራኪ አምላክ ይጠብቅልን ባለንበት ቦታ የተመነሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ያደርግልሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @faiza5
    @faiza5 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መቸሰሰብን መቸቸሊን ይሰጠን ወወወወወ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 2 หลายเดือนก่อน

    Selam selam lachi yihuni enkoni dena meteshi ehitachin arif koyita naberi enmesigenle barechile

  • @adsalm
    @adsalm 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ማርቲ እየሰላመሽ በክርስትቶስ ብዝት ይበልልን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ጌታ ዘመንሽ ይባርክልን ታዋሪ ክልል በብዙ

  • @user-fv7mi3if3i
    @user-fv7mi3if3i หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ማራናታ እንኳን ሰላም መጣሽ ህት በርችልን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንዊያብዛልንነበያለንበት አላህይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xi7fk3fd4l
    @user-xi7fk3fd4l หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ማሪናታ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ህታችን

  • @seidaTades
    @seidaTades 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ማርየ እኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ እዉነትሺን ነዉ እራሳቺንን ዝቅ አድርገናል ከፍ ለማለት ኢንሻ አላህ ከፍ እንላለን

  • @neju9654
    @neju9654 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እኮን ሰላም መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች በተናገርሽው ባሰተማርሽው ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይቀበልሽ

  • @sari467
    @sari467 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወደ እንኳን ደናህ መጣሸልኝ ጥር አሰብ ነው መልካም ቆይታ ነበር

  • @ዩቱቢ
    @ዩቱቢ 2 วันที่ผ่านมา

    እሂት በጠም ጢሩ ቆዪተ ነበር 🎉🎉

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 2 หลายเดือนก่อน

    Selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen kef lemalet erasen meshet setett new