መደመጥ ያለበት|የዛሬው የጠ/ሚ/ር ዓቢይ አሕመድ እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች ወሳኝ ውይይት !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • Latest Ethiopian News, Politics & Views ‪@addisminch‬

ความคิดเห็น • 26

  • @gelagelawun5576
    @gelagelawun5576 หลายเดือนก่อน +12

    ጠቅላይ ሚር ዶ/ር፡ አብይ፦ የውድ አገራችንን መታወቂያ እንደገና በክብርና ወርቅ ቀለማት እያደስህ በክብር ማማ ላይ ስላስቀመጥህ እናመሰግንሀለን፣ ኢትዮጵያ፡በክብር፡ በነጻነት፡ ለዘለአለም፡ ትኑር !!!

  • @gelagelawun5576
    @gelagelawun5576 หลายเดือนก่อน +9

    ኢትዮጵያ፡በክብር፡ በነጻነት፡ ለዘለአለም፡ ትኑር !!!

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d หลายเดือนก่อน +5

    ከጠቅላዩ ጋር ወደፊት መርጥ ከስርቆት ከዘረኝነት የጸዳ መሪ 28 አመት በግዞት የነበርን አሁን ቀን ወጥቶልናል የሚያስዝነን የትግራይ ሕዝብ በእነዚህ አረመኔዎች ወድቆ መሰቃየቱ ነው ህዝቡም ሉጆቼ የሚለቸው ካላስወገደ ስቃዩ ይቀጥላል መስራት የማያቁ ከስርቆት ውጩ ያልባት ክልል ከድህነት ወደ ደህነት ነው ጉዞ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 หลายเดือนก่อน +6

    እናት ፓርቲ መርጦ አልቃች ከችግር ውስጥ ስላም የማያወራ። እናት ሳይሆን ለኢትዬጵያ ህዝብ የእንጀራ እናት ፓርቲ መሆ ያለበት። ከመተቸት ውስጥ ሌላ የማያውቅ።

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ እየመከረ ሀገር የሚያጸና መሪ አላት ። ሰላም ወዳድ ዜጎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ።

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ሁን...እድሜ...ይሥጥህ...ያገሬ ብቻ ሣይሆ...የአፍሪካ...መንገድ ...ይስጥህ....

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 หลายเดือนก่อน +6

    ኢሐፓ ኢሐፓ!! አይበቃችሁም ስንት ትውልድ ልታስጨርሱ ነው። ስሙንስ እንድትጠቀሙ ማን ፈቀደላችሁ። ጋኖች አለቁና እንደሚሉ አሁን ይህች ሴት ኢሐፓን ወክላ ነው። መንግስት እርስ ብርሳቸው እንዴት ነው ይሚግባቡ?

  • @inclusivetube4493
    @inclusivetube4493 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 หลายเดือนก่อน +4

    የት አገር ነው ተፎካካሪ ፓርቲ ከመንግስት አበል ወጥቶለት ቤት ቢሮ ተስጥቶት የሚወዳደር ። አባላቶቻቸውን እንዲደደግፏቸው ቀስቅሳው መወዳደር ነው ያለባችሁ መንግስት ይህን እርዳታ ማቆም አለበት። በአገራችን ፓርቲ የበዛ ከመንግስት የሚገኝ እርዳታን ለመቀበል ነው

  • @kidane6165
    @kidane6165 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ኢሀፓ ! ሰሙን ስሰማ : በሰመአብ ወልድ በመንፈስ ቅዱስ እላለሁ: ፀረ-አምላክ ፓርቲ ነዉ: ዘመን ቆጥሮ ብቅ አለ ? የሚገርም ነዉ : “ ኢትዮዽያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ተዘረጋለች”
    No more communism in the land of Ethiopia: እግዚአብሄር ኢትዮዽያን ህዝቧን ይባርክ : ጠ/ሚ ; መሪወቹን በየደረጃችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ጥበብና ማስተዋል ይጨምርላችሁ :

  • @mamogmariam6291
    @mamogmariam6291 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም በላይ ሀገራችንን የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ለኢኮኖሚ ልማት ብቻ ሳይሆን ለማህበራዊ መረጋጋት እና ለሀገራችን ደህንነት ወሳኝ ነው። ለዚህ ደግሞ እንደተገለጸው ሁሉም መመካከር፣መተባበርና 21ናውን ክ/ዘመን ዕውቀትና ክህሎት መሰረት በሚዛኑ መፎካከር የዘመኑ ተግባራችን ልሆን ይገባል!! ለሴራ ፖለቲካ ከተጠመድን ግን ማንንም አሸናፍ አያደርግም፡፡ የሀገራችንን ህዝቦች ማንነት እንኳን በአግባቡ ሳይረዱ ነው አንዳንዱ ፖለቲከኛ ነኝ እያሉ በራሳቸው ጫማ ሌሎችን በመሳል ዘመን ያለፈበት ስርዓት ለመመለስ በጫካ ሆነ በማህበራዊ ሚዲያ መረቡን በማስፋት እየዘፈኑ ያሉት ያሳዝናል፡፡ ሁል ጊዜ መቃወምና ተንኮል ለማን ጠቀመን??????????????????

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 หลายเดือนก่อน +1

    አለም አንድ በሚሆንበት ግዜ አገው ትገንጠል??

  • @abdumohamed710
    @abdumohamed710 หลายเดือนก่อน +1

    አዎን ...ለ60 ሚሊዮን ወጣት ...ቅን ልብ ራዕይ ያለው...ተተኪ...እንደ ፕሮፌሰር ብርሃኑ እንደ አምባሣደር ታዬ....ያሉ ቁርጠኞች ልጆች...ይስጥህ...

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 หลายเดือนก่อน +1

    ከ45 አመት በላይ ያሉ የፓለቲካ አመራሮች መወገድ አለባቸው። ትንሽ ተምታቶባቸዋ ከደርግ እናም ከህዋት አስራር ጋ

    • @gerrygessese4461
      @gerrygessese4461 หลายเดือนก่อน

      45 is too old 35 is good

    • @0000-t9t
      @0000-t9t หลายเดือนก่อน

      We are dealing with 60/80 demented people​@gerrygessese4461

  • @AmarMuhammed-tk1he
    @AmarMuhammed-tk1he หลายเดือนก่อน

    ወለኔ መለት መንድንነው ዘፍነው ወይስአህል አለቀዉም

  • @endalekumsa
    @endalekumsa หลายเดือนก่อน

    ብልፅግና ዘረፋ ላይ የተሠማሩትን ካድሬዎችን አደብ ካላስገዛ እስትንፋሱ የሚያቆምበት ጊዜ ቅርብ ነዉ

  • @AmarMuhammed-tk1he
    @AmarMuhammed-tk1he หลายเดือนก่อน

    ቤት ሠይኖራን ሼንትቤት ምንየዳርጋል

  • @AmarMuhammed-tk1he
    @AmarMuhammed-tk1he หลายเดือนก่อน

    ሌላሚበላ የለም ቀ4ቱም መዘን አያበለንና እየጨፈን የለዉኦሮምያነው ገደይና አፈነቀይ