"ከባድ በሽታ ታዟል" ባህታዊ ገ/ሚካኤል | "ገዳዮቹ የራሳቸውን ስጋ ይበላሉ በ4ቱ መአዘን እሳት ይነዳል" | Amazing Ethiopian Prophecy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 380

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว +133

    አቤት ግርማ ሞገስ አባታችን 💚💛❤️
    እድሜና ጤና ይስጥልን የአባቶቻችን ጸሎት ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ንግግር በእውነቱ
    እኛ በስደት ያለነውን ልጆቻችሁን አስቡን
    ሞት አይቀርም ግን ሞታችን እንዲያምር ለንስሀ ሞት እንድንበቃ አስቡን 😭😭😭😭😭

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 3 ปีที่แล้ว +2

      አውአው😭😭

    • @fisthgzhhejx649
      @fisthgzhhejx649 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገሬ ልጅ ነወልዲያ ልጅ ነሽ እንዴት ደስ ይላል አይገርምም እኔም የአዳጎ ልጅ ነኝ ።

    • @woyniwoyni897
      @woyniwoyni897 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ ለንሰሀ ሞት ያብቃን ጊዜው ከፍቷል😭😭

  • @freesalmon8309
    @freesalmon8309 3 ปีที่แล้ว +82

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደኛ በደል ሳይወን እንደ አንተ ምህረት አኑረን አሜን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን ባህታዊ ገ/ ሚካኤል በረከትዎ፣ ቡራኬዎ ለኛ ለምናምን ለተዋህዶ ልጆች ከያለንበት ለሁላችንም ይድረሰን ይጠብቀን አሜን፣ የሀገረ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤዋን፣ ሁላችንንም ያድርሰን፣ ያሳየን አሜን ።አባታችን በእድሜ ፣በጤና፣በፀጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን።

  • @senaitdemse72
    @senaitdemse72 3 ปีที่แล้ว +45

    አቤቱ ፈጣሬ ሆይ ከሚድኑት ከሚተርፎት ዘንድ እንድን ቁም የንስሀ ልቡና ስጠን እቤቱ ማረን

    • @getukassa2970
      @getukassa2970 3 ปีที่แล้ว +2

      ሰው ከሸምበቆ ይቀጥናል ተማምነህ አትደገፈውም! ብትደገፈውም ይሰበራል ። እግዚአብሔር ግን ለዘለአለም ብርቱ ምርኩዝ ነው። ብደገፈው ይሰበራ ባምነው ይከዳኛል ብለህ አትሰጋም።
      አንዳንዴ የሕይወትን ጉዞ ያለ አጋዥ ብቻህን ለመጓዝ ትገደዳለህ።
      ነገር ግን አስታውስ ምንም ብርቱ ቢሆን
      ከእግዚአብሔር ተለይቶ ረጅም የተጓዘ የለም።
      ሰው ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳይርቅህ ፀልይ🙏

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 3 ปีที่แล้ว +47

    ወይ አባ በልጅነቴ የመረቁኝ የዳበሱኝ የመከሩኝ በንፅህናው እድሜዬ ከጄ በልተው የመረቁኝ ይድረሰኝ እንዳሁኑ በሀጥያት ሳልረክስ የያኔው ምርቃቶ ይድረሰኝ አባታችኝ ዳግም ከስደት መልስ እንደማገኞ እርግጠኛ ነኝ ህልሞ ሀሳብ ተሳክቶ ለማየት ያብቃን

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል እምነት በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ አለው ጸሎት መጸለይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว +29

    ታላቅ አባት የውድ ህገራችንን የጥንት እረንጉዋዴ ብጫ ቀይ ውሻች ያልበረዙትን ባንዲራችንን የተላበሱ ታላቅ አባት ናቸዉ ክብርና ምስጋና ይድረሳቸዉ !!!!!

    • @elsaamenay1475
      @elsaamenay1475 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/f5j-kp4lidM/w-d-xo.html

  • @ዘገኛውነኝ
    @ዘገኛውነኝ 3 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት አባታችን ትልቅ የህሊና ትምህርት ነው ለሚያስተውል አመላክ ክበር ተመስገንልኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የአባቶች ልጅ ያደረከኝ

  • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
    @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    _ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናወትን ይስጥወት እኛንም የድንግል ማርያም ልጂ ለንስሀ ሞት ያብቃን አባታችንን ላቀረብክልን ወድማችን እመብርሀን ትጠብቅህ_

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን በረከቶ ይደርብን ለአትዮጲያ ትንሳኤ ለመካፈል ያብቃን አሜን ይሄንን ክፋ ዘመንን ያሳልፈን እንደቸርነቱ

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
    🌻አምላካችን እና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ🌻 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አጽንቶን እና አንጽቶን! ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያብቃን!!! 🌻የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም🌻 አማላጅነት አይለየን!!! አሜን!!!
    #አስተያየት መግቢያ እና መዝጊያ Classical music ኢትዮጵያዊ ድምፅ ቢሆን ደስ ይላል#

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
    @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 3 ปีที่แล้ว +37

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቅርብ አርገው ትንሴኤውን እንድናይ ለዘር እንድንተርፍ እርዳን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ እንደምህረትህ ማረን የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @yemichael5274
    @yemichael5274 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦኦኦኦኦ እግዚኦ አምላኬ እና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለኝ። አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነቱ ያደረሱን መልዕክት በጣም ድንቅ ነው።

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 ปีที่แล้ว +32

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
    እኛ ስደተኞች እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን😭😭😭አቤቱ ማሀረን😭😭😭💒💒💒💚💛❤

    • @zeinabnehme400
      @zeinabnehme400 3 ปีที่แล้ว

      Amen🤲🤲🤲🤲🤲😔

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 3 ปีที่แล้ว

      amenamen😭

    • @almazalemu9203
      @almazalemu9203 3 ปีที่แล้ว +2

      አሁን ንሰሀ መግባት ነውወደ ሞት እስከምንደርስ መጥበቅ እያስፈልግም አሁኑኑ ጌታ ከማይወደው ክፉ ስራችን ተመልስን ለበደልነው ይቅርታን ጠይቅን ብጽድቅ ለመኖር መወሰን ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን ነገ የእኛ አይደለም

    • @musiegebreagzabiher7412
      @musiegebreagzabiher7412 3 ปีที่แล้ว

      Devilish, lire.

    • @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ
      @ገብረሚካኤል-ኀ5ቈ 3 ปีที่แล้ว

      _አሜን አሜን አሜን ፫_

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +5

    ያባታችን በረከታቸው ይደርብን አባት ሆይ ይቅር በለን ማረን እደሀጢያታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን እማማ ኢትዮጵያዬ እናት አገሬ እግዚአብሔር ትሳኤሽን ያቅርብልን

  • @imdove7528
    @imdove7528 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት በኔህ አባት ያለ ፀጋ ታላቅ ነዉ የጌታችን የአምላካችን መንፈስ ነዉ ያለበወት እርሱን አስመስሎሀል በረከተወ ለአጥአኖ ይትረፈኝ ሰይጣን ማሸንፍበትን

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 3 ปีที่แล้ว +6

    እኝህ አባት ስለመንፈሳዊው ስለዓለሙ
    ያላቸው ዕውቀት የመተንተን ችሎታቸው ይመስጠኛል፡፡ ለወጣቱ እንዲያስተምሩ ቤተክርስትያን መድረኩን ብታዘጋጅ ብዙ ሰው የመመለስ አቅም ርቱዕ አንደበት፡እንዳላቸው ግልጽ ሆኖ የሚታይ ነው፡፡ በጊዜ ይጥቀሙን፡፡ አባታችን ረጅም ዕድሜ ተመኘሁለዎት፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዎት፡፡

  • @SaraSara-gk4vj
    @SaraSara-gk4vj 3 ปีที่แล้ว +5

    አባዬ ትልቅ ሰው እግዚአብኄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ጀሞ ማርያም የተፀበለ የማያቃቸው የለም

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያን መከራችንን አሳጥርልን የአባቶች እረድኤት በረከታቸውን ያሳድርልን ለዚህች ሰዓት ያደረሰን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር የነገን እሱ ያውቅልናል🙏

  • @tigist19
    @tigist19 3 ปีที่แล้ว +14

    አቤቱ እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ሳታሰየኝ እዳትጠራኝ 😭🙏🙏🙏

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት አባትዬ አርሶ አምሳለ ክርስቶስ ነዎት ፈጣሪ በእርሶ ጸሎትና ልመና አገራችንን ይታደግልን አሜን እድሜ ጤናውን ያድልልን፡፡

  • @natenalealemayehu1330
    @natenalealemayehu1330 3 ปีที่แล้ว +3

    ቀኑን ሙሉ ባያቸው የማይሰለቹኝ አባት...እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር የናንተን ፀሎት ሰምቶ ይታረቀን

  • @honeymar140
    @honeymar140 3 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ በፀሎቶ አስብን ።🤲ኢትዮጵያዊ እደውያ አበ እግዘብሔርን።።💒💒💒💒💒

  • @genettilahun7964
    @genettilahun7964 3 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን እግዚአብሔር ዘመንዎን ያብዛልን ።

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
    @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 3 ปีที่แล้ว +11

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎቶትን ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን 😭😭😭💚💛❤

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችኝ በረከቶት ይድረሰን💚💛❤😭😭😭

  • @yilfan2138
    @yilfan2138 3 ปีที่แล้ว +106

    ለኢትዮጵያ ትንሳኤ እግዚያብሔር ያድርሰን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ቸሩ እግዚአብሔር የወገኖቻችንን ደም ይበቀልልን ካለሱ ማንም የለንምና ።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዚህ ሃይማኖታዊ ይጀግኖች ሃገር መፈጠሬ ያኮራኛል የሌሎቺ ሃይማናቶች መብት እንደተጠበቀ ሁኖ ታላቅ አባታችን ክብርና ሞገሱ አይለዮው ሃያሉ ዓምላክ ርእዩንም ምክሩንም ይለግሥዎ እናከብርዎታለን ታላቅ አባት የኢትዮጵያ ዓምላክ ሃያሉ ዓምላክ ይጠብቅዎ እንዲጠልዩላት ለ እናት ኢትዮጵያና
    ውድ ሃገራችን ታላቅ አክብሮታችን ይድረስዎ ሃያሉ ዓምላክ ይጠብቅዎ !!!!!!!!!

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:አባታችን:እንደ:እርሰወ:ያሉትን:መልካም:አባቶች:ያብዛልን::

  • @ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ
    @ኢትዮጵያዬናፈቅሺኝ 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እናተን ስለሰጠን ስሙ ይክበር ይመስገን በፀሎቶ ይባርኩን ይፍቱን አባታችን
    እግዚአብሔር በምህረቱ ከደግ ዘመን ያድርሰን አሜን ።

  • @azebassfaw8252
    @azebassfaw8252 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ከኛጋር ሁን አትለየን የፀሎትን ጉልበት ስጠን!!!

  • @ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ
    @ቲጂየማርያምልጅ-ጀ2አ 3 ปีที่แล้ว +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቅዱሳኖችህ ስትል ማረን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናንተ ስለ በቃችሁት አባቶች ሲል ይማረን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ምህረት ያድርግልን

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው
    @እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
    አባታችን በረከተወ ይደርብን

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በምረትህ ጎብኘን አባቴ አቤቱ ማረነ እደቸርነት ጌታየ

  • @web4924
    @web4924 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ የሰማዩ የምድሩ ንጉሥ የሰራዋት ጌታ።ግዜ ለንሰሀ እድሜ ለፍሰሀ ስጠነ።ስደተኞችን ወደ እናት አገራቸው ኢትዮጵያ መልስልን።ገዳዮችን ገስፅልን።

  • @טזטה
    @טזטה ปีที่แล้ว

    አቤቱ ፈጣሪያችን ይቅር በለን እባክህ እንደኛ ሀጣያት ተንኮል ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት አኑረን እባክህ

  • @wendyefasil1282
    @wendyefasil1282 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ-ህይወትን ያሰማልን
    አባታችን የተናገሩት ይፈጸም ዘንድ ግድ ነዉ::

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 3 ปีที่แล้ว

      Egzbher yikere baye new egzbher yikere belen

  • @barokkassaye6279
    @barokkassaye6279 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እንደርሶ ያሎትን ያብዛልን በረከቶ ይድረሰን ይደርብን፤

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 3 ปีที่แล้ว +4

    ያባቶቻችን ፅሎት ልመና በረከታቸው አይለየን

  • @zedyetewahdolij5700
    @zedyetewahdolij5700 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን እናተን አይቶ እንደ ቸርነቱ ይማረን
    አባታችን ሁሌም ሳያቸው አባታችን ፃድቁ ኖህ ይመሰሉብኛል በህሊያዬ ለምን እንደሆነ ምክንያቱ አላቅም

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 3 ปีที่แล้ว +1

    🙏⛪️💒⛪️🙏አባታችን የእግዛብሔር ምህረት ይብዛልን ከመአቱ ይሰውረን እንደ ቃሎት ይሁንልን

  • @brehangtamsay7865
    @brehangtamsay7865 3 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቃለህወት ያሰማልን ብርከቶት ይደርብን
    አድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 3 ปีที่แล้ว +10

    ወይ አምላኬ የባሰው አለ😢 ይቅር በለን እባክህ አባታችን የድንግል ልጅ እራራልን😭😭😭🙏🙏🙏

    • @hayathayat281
      @hayathayat281 3 ปีที่แล้ว

      አምለኬ ምህረትህን ላክልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 ปีที่แล้ว +16

    ወይ ጌታ ስንቱን ሠማነው ኡኡኡኡ አረ የቁም ሥቃይ ሖነብን ጌታ ድረስልን ተዋሕዶ ወገኔ አለቀ ወይ እንቅልፍ አጣን ማረን ጌታ

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    እረጀም አረጀም አረጀም እደሜና ጤና የሰታችሁ ቃል ቃል ቃል ሕዉት ያሰማን እገዜአብሔረ ለንሳን ሞት ያብቃን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭ስለናንተ ብሎ ይማረን ☝️☝️☝️☝️😥😥😥😥😥😥
    ስለሚያለቅሱት በግፍ ስለሚገደሉት በግፍ ከራሳቸው ሀገር መጤ ተብለው ስለሚሰደዱት ብለህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ማረን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😢😢😢😢😢😢😢

    • @Rakb553
      @Rakb553 ปีที่แล้ว

      አሜን ይማረን ይቅር ይበለን በቸርነቱ🤲🤲🤲😭😭😭😭💒💒💒

  • @helenbaley5149
    @helenbaley5149 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣባቴ በፀለታቹ ኣስቡን እግዛቢሄር ደሞ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ 🙏💒🙏

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባት ኑሩልን የማቱሳላን እድሜን ይስጥልን

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ጌታዬ እነደ ምህረት ቸርነትህ ከከፍ ጠብቀን ይቅር በለን!!

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን እግዜቤሄር ለቁዱሳን ሃገራችን ከስደት ይመልሰን ኣባቴ ኤድመና ጠና ይስጡት ኣሜን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሞተንም ኖረንም ላንተው ነንና እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን

  • @ELMO11958
    @ELMO11958 2 ปีที่แล้ว

    So much out there to explore, so much knowledge to gain, really would love to learn more language so i can understand more.
    Love and Blessings to all the people.

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tgmaregu8726
    @tgmaregu8726 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen ...Ethiopia hageri tenesaeshen yasayen🙏🙏🙏

  • @abofouzi
    @abofouzi 3 ปีที่แล้ว +2

    Yadinen fexarii beqa yibelen ❤💋💋❤❤

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 3 ปีที่แล้ว +6

    አባቴ እረዥም እድሜ ይስጥወት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ በእድሜ በጤና ያኑርልን ፣ በክርስቶስ ክርስቲያን የሆንን ሁሉ ለንስሀ ሞት ያብቃን ፣ የንስሀ ጊዜ ጨምሮ ይስጠን!!! "አሜን"

  • @zemenugerami5962
    @zemenugerami5962 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉን የሚያውቅ ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቀን።

  • @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ
    @ሁሉምግዜአለውቀናበልቀንአ 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ቸርነትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወንድማችን

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
    @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የኢትዮጵያ ተንሳየሽን ያሣየኝ እድሜ ለእንሳሀ ያብቃኝ

  • @burtukantaddele1920
    @burtukantaddele1920 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ማረን
    አወ በድለናል አምፀናል
    እና እንደ ቼርነትህ እንጅ እንደ በደላችን አሁን
    ኦ አምላካችን በቃቹሁ በለን

  • @derasederase4627
    @derasederase4627 3 ปีที่แล้ว +9

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይቅር በለን ማረን እንደበደላችን ሳይሆን እንደይቅርታህ ማረን

  • @girmawoldemichael2424
    @girmawoldemichael2424 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ሰላም ለርስዎ ይሁን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባበናተ ፆለት እንባነው ውለን የምንገባ እንጂ እኛማ በስዴት ባሕዛብ ሃገር መሬቱ ም ሰውም ባልተባረከበት ሃገር ለስጋችን ሳኖን ለነፍሳችን ሳንሆን ለቤተሰብ ሳንሆን ከንቱ እድሜ ብቻ መጨረስ የሃገር የወገን ናፍቆት የእምየ ተዋሕዶ ቤተመቅደስ ቅዳሴው ዝማሬው እጣኑ ስብከቱ ቡራኬው እየናፈቀን ልቦናችን ታስሮ ቀን መቅጠርነው እንደ እርጉዝ እንጂ መቼ እዴት እንደምንገባ ጨነቀን አባ በፆለት ያስቡን በሳውዲ ያለን እሕት ወንድሞች አሉ አባ ለሃገራችን ያብቃን ለንሰሃሞት ያብቃን የሃገሬን መሬት እረግጨ ከሞትኩ እጅግ እድለኛነኝ አባዘጠኝ አመት ሙሉ በስዴት እሰቃያለሁ ልሔድ ስል በጣምየሚያግደኝ ነገር ስበብ ይፈጠራል አሁንስ ናፈቀን መረረኝ ሃገሬ አፈሩ እጀራነው ሰዉምመድሃኒትነው ብቻ ይከብዳል አባ ወንድሞቼ ሁላችሁም በፆለት አስቡን
    ወለተ ማርያም ከሳውዲ አረብያ

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 3 ปีที่แล้ว

    ዲያቢሎስ ለጊዜኤው ቢጓራም በሓይል የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @dawitnadew3437
    @dawitnadew3437 3 ปีที่แล้ว +4

    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን የኛውስ ብዙ ነው ሀጽያታችን

  • @yeabeberoman8947
    @yeabeberoman8947 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በፀሎት አስቡን መከራው ይበቃ ዘንድ ለፈጣሪ አሳስቡልን ::

  • @KuwaitKuwait-pn2iu
    @KuwaitKuwait-pn2iu 3 ปีที่แล้ว +1

    የእናተ ፀሎት ይህችን ጊዜ ያሻግረን
    በረከተዎ ይደርብን አባታችን

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 3 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!ከዚህ ሁሉ መከራ ይሰውረን!!

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 ปีที่แล้ว +1

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶ የኢትዮጵያን ትንሥአዬዋን ያሳይ አሜን🙏🙏🙏

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 3 ปีที่แล้ว +1

    ዲያቢሎስ ለጊዜኤው ነው የሚጨፍረው የእግዚአብሔር እጅ ስትነሳ ማንም አይችላትም አጥብቆ መጸለይ ጸሎት ከምንም በላይ ሐይል አለው🙏🙏🙏

  • @seblegessesse6549
    @seblegessesse6549 3 ปีที่แล้ว +3

    እኝን አባት ስወዳቸው አባቴ በፀሎቶዎ አስቦኝ ሰብለ ወንጌል

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አንድ አድርጎ ይገዛል መጸለይ ነው የሚያዋጣው🙏🙏🙏

  • @madinamadina7319
    @madinamadina7319 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትያሠማልን አባታችን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 ปีที่แล้ว +1

    ጽጌ ማርያም
    አባታችን ቡራኪዎይድረሰን
    ቃለህይወት ያሰማልን
    በጸሎቶ አስቡኝ ቡኝ በሰውሀገር ነዉ ያለሁት
    ጽጌማርያም
    አሜን አሜን አሜን

  • @edengebresilase6872
    @edengebresilase6872 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @YABSRA-jg3vo
    @YABSRA-jg3vo ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለዛ ቀን ያብቃን አንድነትን ያድለን ይቅር ይበለን❤❤

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @mesaygetachewtegegn6674
    @mesaygetachewtegegn6674 3 ปีที่แล้ว

    እግአብሄር ይጠብቅልን አባታችን

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 3 ปีที่แล้ว +8

    መንፈሳዊ ኣባቶች ስታቀርቡ የማጀቢያ ሙዚቃቹን ወደመንፈሳዊ ክላሲካ ብትለውጡት ጥሩ ነው: በተረፈ በረከቶ ይድረሰን ኣባታችን🙏

    • @centexvitamine
      @centexvitamine 3 ปีที่แล้ว

      👏👏👏

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 3 ปีที่แล้ว

      Betkikikl

    • @GgGg-pw3wl
      @GgGg-pw3wl 3 ปีที่แล้ว

      አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን በረከቶ ይደርብን

  • @senaitsolumon5982
    @senaitsolumon5982 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🙏🙏

  • @btybty90
    @btybty90 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን የትቢትህ መፈጸሚያ አታርገን በስደት ያለነውን ለሀገራችን አፈር አብቃን ሀገራችንን ሰላም አርግልን ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ በቸርነትህ አስበን ላገራችን አብቅተህ ለንስሃ ሞት አብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 3 ปีที่แล้ว +1

    I wisch you long long life god bless ethiopan

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 ปีที่แล้ว

    Girma Mogesewo Abate!! Egzeabher edmena tena yistelin! Ye Ethiopian tinsae yasayen 🙏🙏 telatochuwa seketu yasayen 🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። የቅዱሳን አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያፋጥንልን።

  • @etiopan2117
    @etiopan2117 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ትንሳኤ እግዚአብሔር ያሰየን አሜን

  • @benawagash244
    @benawagash244 3 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!አቅራቢው እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እስዎ ኢትዮጵያን በመንፈሳዊ ምሳሌ የተባረከች ሲሉ ትንሽ እምነቴ ተመለሰ እንጅ እኔ አሁንስ የተረገመች መለት ጀምሪያለሁ ወድጀም አይደል በሰዉ በላ ሀገር በጥብጥ ኢሀዴግ ተወልጀ አሁን ከባሰዉ አራጅ ከኦነግ መንግስት ደርሸ የማየዉ የምሰመዉ ሁሉ በአለም የሌለ ግፍ የማይባት በእድሜ ትልልቆችን ስጠይቅም ከዛሬ መቶ አመት በፊትም ቢሆን ኢትዮጵያ ከችግር ከጦር ከርሀብ ነፃ ሆና አታቅም ስለሚሉኝ በመረገሟ አምኘ ተቀብያለሁ ብቻ እግዚአብሔር ብርሀኗን ያሳየን

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እንዴት ታደርገን ይሆን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asterbeyene5083
    @asterbeyene5083 3 ปีที่แล้ว

    በረከትዎ ይደርብን ረባቻችን

  • @hhhhbhgg4957
    @hhhhbhgg4957 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላክችን አንተእትዮጵያን ሰላምና ፍቅራያወድላት

  • @ethio4421
    @ethio4421 3 ปีที่แล้ว

    Very Graceful Father!! Rejim edme yistlin!

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን ዛሬ እጅግ ከፍቶኝ ነበር ተመስገን ተስፋዬ ለመለመ አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ፫✝️