ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማገነን ባይሆነብኝ በቀን አንድ ጊዜ አዳምጠዋለሁ ድንቅ የትዝታ ሙዚቃ ነው
የማይጠገብ ድምፅ ነው ያለህ ዜድ ማስታወቂያውን አይቼ ሙሉውን ለመስማት እየጠበኩ ነው ከባንዱ ጋር ያለው ጥምረት ደስ ይላል ብዙ እንጠብቃለን።
አቦ ደምፅ ተባርክ።የሰፋሬ ልጀ
ዋው ዋው
አንተ የሰጠኸንና እኛ በምላሹ የሰጠንህ ፍፁም አይመጣጠንም። እንደ ተሰጦህ አላከበርንህም። ለሁሉም ሥራዎችህ ግን እግዚአብሔር ያክብርልን። ቶሎ ቶሎ ጨማምርልን።
በቅድሚያ ይሄን ሙዚቃ ላደረሰን ኤሚሾ ቲዩብ ምስጋና ፤ ዘርዬ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው ከዚህ በፊት አይቻለው የአሁኑ ግን በለጠብኝ ረጅም እድሜ እመኛለው ባንዱም በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ
ዘርዬ የሚገርም ችሎታ በርታ
Zerye betam konjonew berta
በጣም ያምራል
ድምፅ 🎉🎉🎉🎉ድንቅ ያምራል ውሃ ሁሉ ይሰማኛል ልዩ ውብ🎉🎉🎉🎉
ደምሴ በጣም ተደስቻለሁ ምንም እንኳን የሙሀሙድ ቢሆንም ያንተ አዘፋፈን ለዛውን ወድጄዋለሁ።
በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ
በጣም ምራጥ ነዉ 🎉🎉🎉❤❤❤
ግርምዬ የተፈራ ካሣ ሌሎችም ብዙ ምርጦች ሰላሉ እባክህን አሰማን እንደዚሁ ቀጥል ።
Tizta❤❤❤❤ ye Ethiopia hzb tablet beken 3
የሚገርም ድምፅ የሚገርም ባንድ ምርጥ ጥምረት🙏🙏🙏
በእውነቱ ዘሪሁን ታሪክን በማደስ የራስህንም ታሪክንም በወርቅቀለም እየፃፍክ ነው በርታ 🎉
የሚገርም ድምፅ ሰውነትን የሚነዝር በትዝታ ወደኅላ
የት ነበርክ እስከዛሬ ቃላት የለኝም
አረ በኃሳብ ወደ ኋላ ወሰድከኝ እንዴት ልሁን መልሰኝ እባክህ
በጣም ደስ ይሚል ዘፈን ውብ ነው
ዘሪሁን በጣ ም ቆንጆ ድምፅ 👏👏👏 በትዝታ ወደኃላ አነጎድከኝ!!በርታ!!
አንደኛ ዘርየ ደስ በሚል አቀራረብ👍👍🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትውስታ❤
በኢትዮጵያዊነቴ በእውነት እኮራለሁ።አማራ ..ነጮች ይህንን ባህል ማበላሸት ይፈልጋሉ።አመሰግናለሁ ምን ጥሩ ሙዚቃ ነው።እያለቀስኩ ነው።የእራስዎን ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከኤሌክትሮኒክስ ጋር በማጣመር ያክሉ!!!
ምን ማለት😊
ያልተደነቅክ መደነቅ እሚገባህ ድምፀ መርዋው ዋው ❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ስራ ነው የጥንቱ ቦክሰኛ
የምትደነቅ ነፍስ ነህ ኑርልን።
የዛሬው ይለያል አንደኛ👏👏👏👏
እደዚህ ያለ ተሰምቶ ማይጠገብ አለነ እጅ መረዋ ነው ቀጥልበት ❤️
በጣም ምርጥ ስራ ነው
ገራሚ ሰው እማትጠገብ አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤
NICE !!REALY this is realy watching documentary!!
Wonderful!!man what a voice!!!!!!!
ዋው ምነኛ ያማረ ድምፅ ነው 😍😍በተለይ ከባንዱ ጋር ያላቹ ጥምረት በጣም ያስደንቃል🙏🙏🙏ሌላም ስራ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን
እባክህ የመሐሙድን ትዝታ አምባሰል አንቺ ሆዬ ሌላውንም ሁሌ ዘፈንልን ወደ ድሮ ትዝታዬ አንደርድርህ ወሰድከኝ አመሠግናለሁ ወንድሜ
These old songs are on the verge of dying because of your breath, which gave them life. Thanks.
ዘሪሁን በጣም ችሎታ ያለው ስው ነው
Zerihun best of all.
Wow! ቆንጆ ድምፅ!
thank you
Teleyalh zerya melkam endigetmh menote new ewdehalhu wendema 🙏
ጓደኛዬ! ድንቅ ነው መቼም!
Yes !what a nice voice!!!!
Best work wow❤
ገራሚ ድምፅ ሲማርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ድምፅ
I appreciate ur and ur band.
ድንቅ ነው
Best of besties.
Betam betam gobez neh!
Well done
አምባሰል gives me goosebumps 👌👌👌
Wow des ylal betam zerye jegnchn
You’re voice is so amazing ❤❤❤and I love all those songs ❤❤
ድንቅ ችሎታ❤❤
You’re awesome and && amazing singer and I love ❤️ it 😪😪😪
A Man with a golden voice 🎉
One of my favorite singer and talented artist. Musical instruments players perfect. Great job. Amazing !👏
Really very talented singer
wow
ወንድሜ እስከዛሬ ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘህ የት ከርመህ ነው? ማለቴ ካሴት ወይን ሲዲ አንድ ኮሌክሽን በ ሲዲ ጀባ ብትለን በርታ❤️❤️❤️
Best work keep it up.
ስሰማህ፡እባየ፡ይቀድማል፡ያሳለፍኩት፡የተገፋሁት፡ህህህህህህ😭
እኔን ደሞ አንቺ እህቴ ሆዴን በላሽው:: አይዞን::
sending love to you,so great, we will wait for your another work.
WOW, how beautiful song.
WOwwwwwwwwwwwwww,,, siyamer
Wow wow❤❤❤
👌👌👌👌ዋው
ምን ልብልህ ደስታየ
❤️🔥🤗
I just loved it ❤❤❤❤
Wow❤
Long live
nice garden variety of old school. This is like watching a documentary film done live somehow. Zerihun proved to have a very wide range. Appreciated
What a music love it ❤️
Amazing
👌 👍
🤗🤗😘😘🙌🙌
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤👏👏
👌👌
💕💕💕💕💕💕💕💕🙏
👍👍👍👍👍👍👍
ፎቶዬን አይቼዉ ተሼ( ተሾመ ምትኩ) ባቲ ሬስቶራንት ቨርጂኒያ የራሱን ሙዚቃ ሲጫወተዉ ላደመጠ ሰዉ ፍርዱን እተዋለሁ ።
100./.
አረ ሁሌ ስራልን ገራሚ ነክ!
እጅግ በጣም ጥሮ
ዘርሽ ብቃታለህ
ግጥምሕ፡አደራ፡ቢሰጡት፡ይበለል፡ወይ፡ዘመድ፡የሚለው፡በአሁን፡ሰአይ፡ (አዎ )ነው፡መልሱ፡ እንኩዋን፡ንብረትህን፡ አንተንም፡ይበሉሃል። ምድረ፡ባላገር፡እረኛ፡ አዲስ፡አበባን፡ሞልቶልሃል።የሰለጠነ፡መስሎት፡ማጅራት፡መምታቱን፡ተያይዞታል።ሌላው፡አረብ፡አገር፡ለፍታ፡ያመጣችውን፡የገዛ፡ዘምዶችዋ፡ወሰዱባት፡ሲባል፡አልሰማህም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow
ማገነን ባይሆነብኝ በቀን አንድ ጊዜ አዳምጠዋለሁ ድንቅ የትዝታ ሙዚቃ ነው
የማይጠገብ ድምፅ ነው ያለህ ዜድ ማስታወቂያውን አይቼ ሙሉውን ለመስማት እየጠበኩ ነው ከባንዱ ጋር ያለው ጥምረት ደስ ይላል ብዙ እንጠብቃለን።
አቦ ደምፅ ተባርክ።የሰፋሬ ልጀ
ዋው ዋው
አንተ የሰጠኸንና እኛ በምላሹ የሰጠንህ ፍፁም አይመጣጠንም። እንደ ተሰጦህ አላከበርንህም። ለሁሉም ሥራዎችህ ግን እግዚአብሔር ያክብርልን። ቶሎ ቶሎ ጨማምርልን።
በቅድሚያ ይሄን ሙዚቃ ላደረሰን ኤሚሾ ቲዩብ ምስጋና ፤ ዘርዬ ምርጥ ስራ ነው የሰራኸው ከዚህ በፊት አይቻለው የአሁኑ ግን በለጠብኝ ረጅም እድሜ እመኛለው ባንዱም በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥሉ
ዘርዬ የሚገርም ችሎታ በርታ
Zerye betam konjonew berta
በጣም ያምራል
ድምፅ 🎉🎉🎉🎉ድንቅ ያምራል ውሃ ሁሉ ይሰማኛል ልዩ ውብ🎉🎉🎉🎉
ደምሴ በጣም ተደስቻለሁ ምንም እንኳን የሙሀሙድ ቢሆንም ያንተ አዘፋፈን ለዛውን ወድጄዋለሁ።
በጣም ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ
በጣም ምራጥ ነዉ 🎉🎉🎉❤❤❤
ግርምዬ የተፈራ ካሣ ሌሎችም ብዙ ምርጦች ሰላሉ እባክህን አሰማን እንደዚሁ ቀጥል ።
Tizta❤❤❤❤ ye Ethiopia hzb tablet beken 3
የሚገርም ድምፅ የሚገርም ባንድ ምርጥ ጥምረት🙏🙏🙏
በእውነቱ ዘሪሁን ታሪክን በማደስ የራስህንም ታሪክንም በወርቅቀለም እየፃፍክ ነው በርታ 🎉
የሚገርም ድምፅ ሰውነትን የሚነዝር በትዝታ ወደኅላ
የት ነበርክ እስከዛሬ ቃላት የለኝም
አረ በኃሳብ ወደ ኋላ ወሰድከኝ እንዴት ልሁን መልሰኝ እባክህ
በጣም ደስ ይሚል ዘፈን ውብ ነው
ዘሪሁን በጣ ም ቆንጆ ድምፅ 👏👏👏 በትዝታ ወደኃላ አነጎድከኝ!!በርታ!!
አንደኛ ዘርየ ደስ በሚል አቀራረብ👍👍🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትውስታ❤
በኢትዮጵያዊነቴ በእውነት እኮራለሁ።አማራ ..ነጮች ይህንን ባህል ማበላሸት ይፈልጋሉ።አመሰግናለሁ ምን ጥሩ ሙዚቃ ነው።
እያለቀስኩ ነው።የእራስዎን ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች ከኤሌክትሮኒክስ ጋር በማጣመር ያክሉ!!!
ምን ማለት😊
ያልተደነቅክ መደነቅ እሚገባህ ድምፀ መርዋው ዋው ❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ስራ ነው የጥንቱ ቦክሰኛ
የምትደነቅ ነፍስ ነህ ኑርልን።
የዛሬው ይለያል አንደኛ👏👏👏👏
እደዚህ ያለ ተሰምቶ ማይጠገብ አለነ እጅ መረዋ ነው ቀጥልበት ❤️
በጣም ምርጥ ስራ ነው
ገራሚ ሰው እማትጠገብ አንደኛ ነህ❤❤❤❤❤
NICE !!REALY this is realy watching documentary!!
Wonderful!!man what a voice!!!!!!!
ዋው ምነኛ ያማረ ድምፅ ነው 😍😍በተለይ ከባንዱ ጋር ያላቹ ጥምረት በጣም ያስደንቃል🙏🙏🙏ሌላም ስራ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን
እባክህ የመሐሙድን ትዝታ አምባሰል አንቺ ሆዬ ሌላውንም ሁሌ ዘፈንልን ወደ ድሮ ትዝታዬ አንደርድርህ ወሰድከኝ አመሠግናለሁ ወንድሜ
These old songs are on the verge of dying because of your breath, which gave them life. Thanks.
ዘሪሁን በጣም ችሎታ ያለው ስው ነው
Zerihun best of all.
Wow! ቆንጆ ድምፅ!
thank you
Teleyalh zerya melkam endigetmh menote new ewdehalhu wendema 🙏
ጓደኛዬ! ድንቅ ነው መቼም!
Yes !what a nice voice!!!!
Best work wow❤
ገራሚ ድምፅ ሲማርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ድምፅ
I appreciate ur and ur band.
ድንቅ ነው
Best of besties.
Betam betam gobez neh!
Well done
አምባሰል gives me goosebumps 👌👌👌
Wow des ylal betam zerye jegnchn
You’re voice is so amazing ❤❤❤and I love all those songs ❤❤
ድንቅ ችሎታ❤❤
You’re awesome and && amazing singer and I love ❤️ it 😪😪😪
A Man with a golden voice 🎉
One of my favorite singer and talented artist. Musical instruments players perfect. Great job. Amazing !👏
Really very talented singer
wow
ወንድሜ እስከዛሬ ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘህ የት ከርመህ ነው? ማለቴ ካሴት ወይን ሲዲ አንድ ኮሌክሽን በ ሲዲ ጀባ ብትለን በርታ❤️❤️❤️
Best work keep it up.
ስሰማህ፡እባየ፡ይቀድማል፡ያሳለፍኩት፡የተገፋሁት፡ህህህህህህ😭
እኔን ደሞ አንቺ እህቴ ሆዴን በላሽው:: አይዞን::
sending love to you,
so great, we will wait for your another work.