ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፊራዬ እባክ ህልሜን እውን እንዳደርግ እባክ አግዘኝ ትምርቴን አባቴ ከሞተብኝ በኋላ በገንዘብ ማጣት ምክንያት አቋርጫለው እባክ የኔንም የእናቴንም ህልም ማሳካት ፈልጋለው Please 🙏🙏🙏 እባክ በቻልከው አቅም አግዘኝ እግዚአብሔር አምላክ ሌሎቹን ባሳየ አይን እኔንም እየኝ እባክ እርዳኝ የጌታ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍራዬ እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ተመኘሁልህ።እድሜህን እንደ ምድር አሸዋና እንደ ሰማይ ኮከብ ብዝትዝት ያድርግልህ ብዬ ተመኘሁ።ክፉ አይንካህ በቃ ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል እና በነካ እጅህ እኔንም አስበኝ።
እኔ ግን እስከመጨረሻው ድረስ ምክርህን ከመስማት ወደ ኋላ አልልም ፍራየ እንዲህ ስልህ ግን ከእውነታ ጋ ተያይዞ እንጅ በውሸት አለመሆኑን አስምርበት።
ፍራኦል ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏 ለጀመርከው ትልቅ አገልግሎት እግዚአብሔር አቅሙንም ኃይሉንም ይስጥህ 🙏✍️ፍራ እኔ ከክፍለ አገር ማገለግል አገልጋይ ነኝ። ጌታን ነው ምልህ "አንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ ጽፌ ጨርሼ ይኸው አንድ አሜት ሞልቶታል ፣ ለሕትመት የገንዘብ አቅም የለኝም ፣ አንተ የሕትመቱን ወጪ ብትሸፍንልኝ ፣ እኔ ለቤተክርስቲያን ሕንጻ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ አድርጌ መጽሐፉን እሰጣለሁ"🙏
ባለመሰልቸት አለሁ ወድሜ
fraol ወንድማችን መልካም ኢትዮጵያዊ🙏
ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤
ዉድ ወንድሜ ፋራኦል ስላንተ እግዛብሔርን ይመስገን እኔም የነገ ህልሜ ነው❤❤❤
ምናለበት ሁሉም ባለሀብት የአንተን የመስጠት ለተቸገሩት የመርዳት መንፈስ ቢጋባቸው በጣም የመዝነው በባለሀብ እንኩዋን ሊረዱህ ይቅርና ለነሱ ተቀጥረህ የሰራህበትን ብር ይከለከሉሃል ወይም ቆራርጠው ቅስምህን ሰብረው ይሰጡሃል አንተግን ምንም ላልሰሩልህ ለተቸገሩ የምትሰጥ ታላቅ ሰውነህ ተባረክ ባለህ ላይ ጨማምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ ዘመንህ ሙሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
ፊራ ሰላም እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰክ ወንድሜ
እድሜና ጤና ይስጥ ጨምሮ ዋናው ህይወት ነው ፈጣሪ ቢፈቅደው የኔ ህይወት ለኔ አይጠቅመኝም ላት ብስጥ ደስ ኢለኛል ቢያስ ለተቸገረ ሰው ትደርሳለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebarek wendme ye diha abat🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Are firaye plese 😢😢😢
እድሜና ጤና ይሰጥ ጨምሮ, ጨምሮ,1000000000አመት ይሰጥህወንድሜ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Brother I am telling you you are the man of A Good kind. God bless you!!!!!
ማስተዋልን ይስጠን ጌታ ልክ ብለሀል❤❤❤❤
firoo dhugaa waqayyoo baraf jirenyakee haa ebbiisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen teberak wandime ❤❤❤❤❤
የልብስ ስፌት ማሽን ግዛልኝ ፌራ የ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🤲🏼🫶🏼ስንት ጊዜ ፃፍኩልህ አባቴ እባክህን 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
ፋራዬ ተባረክ
መልካም ስራ ከሱ ይከፈልሃል እሱ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
Fira plese erdage ka tigeray nage 😢
የተባርክ ሰው በእውነት ተባርክ እን ወ/ዊ፣ማቱሳላ ማሞ፣ነኝ ያለውት ሐገር ደቡብ ወላይታ የገጠር አገልጋይ ነኝ የ5 ልጆች አባት ና የአንድ ምስት ባል ነኝ የእግ/ር ፣ፍራወርህ ተባርክ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለማለት ነው Baga cuphaa goftaa iyesusii ciristoosiif sii gahee
ቃል የለኝም ተመስገን (አምላኬ)
ፊራ ተባረክ ይሄ ትልቅ ድንቅ መልክት ነዉ
እኔ በ ኡለት. ስልክ. ሳብስክራይ አረግያለው. የኔ ደግ. ዎንድሜ ❤❤❤❤❤
ፍራየ እንካን ኣደረሰክ ለበኣል ጥምቀት ❤❤
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ የሰጥህ እሰኪ ፈጣሪ ወደኔ ቪዱዮ ያመልክትህ
መስጠት መሰጠትንን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🎉🎉
የእኔ የአንድ በለሃብት ሽፌር ነኝ ለሻይ አይደለም መስጠት ይቅርና አውቆ ሲነታረክ ይውልና ሰላምህን ያሳጣሃልምነአለ እንዳንተ ቅን ልብ ቢኖረው እላለሁ ኑርልን bro🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነዎ ሰው አይደለንም እንረሳለን ሙት ሚባል እንዳለብን ወንድሜ ፍራኦል ❤❤❤በአሁኑ እንኮን አትለፈኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄንን ሀሳብ ስነግርህ እንድታውቀው ብዬ ነው እናም የምትረዳው ይመስለኛል በአላህ እገዛ ልጁ የሚማረው ዘጠንኛ ክፍል ነው አካል ጉዳተኛም ነው ጓደኞቹ ናቸው በሞተር ወደ ትምህርት ቤት የሚያመላልሱት ቤት ውስጥ ዊልቸር አለው ግን ተሰብሮበታል የልጁን ብትረዳው ብዬ ነበር
Wiy betam! Ante biruk,iwinet!
Fire dhira gafa rakko❤❤❤❤❤
በተስፋ እየጠበቅን ነው ፊራ ለበዓል እንጠብቃለን
መልካም ስራህ ሁሉም ሲታወስ ይኖራል ተባረክ
Eshe betam wedahalew akberhalew wandime 1000 amet nurilanga ante beta teru sawe neah Lea wegen derash ena asabeh neah
አይ ሰው እረሽ ነው!!!! ልክ ብለሀል❤❤❤❤
Fra tebarek ❤❤🎉🎉🎉
Fray yezemenachin mrtu twld 1000 amet nurlgn mnkn endemadenqew lngerh andebetk betam betam qutb new yawm bezih zemen ene gn beyesus dem shefenkuh ❤❤❤❤❤❤❤
Yes brother thanks so much
Ameeen tebarek ❤❤❤
ጥሩ
maloo yaa rabbii sillas sababan waa hojjetta waii koo kana firaol itti naaf mullissi yaa rabbii atti hunda dandeessa yaa gaafa koo haga amma tti firaol homa naan hin jenne baari waii koo itti naaf agarsiisii hojjii koof buraa naaf tassiis hojjii anii ittin offi gargaruu itti naan debbissii yaa rabbii buraa naaf taii qaalikoo ❤❤❤
ከ24ቱ ቪዲዮችህ አብዛኛውን አይቻለሁ። የዛሬውንም ጨምሮ ። ሁሉም አነቃቂ እና ወደየትም ያላጋደሉ፣ ሰዉ ሰው የሚሉ በመሆናቸው ተመችተዉኛል 0:43
ሽልማቴን ተስፋ ባለመቁረጥ እጠብቃለው
Yetale tadiya. I'm the 1st subscriber
Masha allaah bless you and my family
ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤
ልክ ነው እግዚአብሔር ንጹ ልብን ይስጠን
ሰብስቦ ክራይብ አድርጌአለሁ
እር ፊራ በእግዚአብሄር ለኔም ወየ በለኝ 😂😂😂😂😂
መች ነው ሚሰጠን በመጠበቅ ደከምኩ
😭😭😭😭😭 dhugaadha amumaa kanaf nuu dhiphisaa maali godhugaa
Dhugaadha firo abbaa iyyessa ❤❤❤❤❤❤❤
ፍራ እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ። እኔም ያስፈልገኛል ወንድሜ
❤❤❤ye wunet e/r hulem yitabikek
Ebbifami dachaa dhibba
Thank you ❤❤❤🙏🙏🙏
You are blessed yemr
Tebareki yeabate buriki
❤❤❤❤❤❤ tebarak
Firaa Nama Akka ofiisaatti namaaf yaadu🎉🎉
Fetari abeztho yasetemerk edema ketan garr
ፊራ መልካም ሰው❤❤❤❤
በዝህ ዘመን መልካም የሚያድርግ አለ ብዬ አልጠብቅም ከእግዚአብሕር ከልሆነ በቀር
Yes 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ፉራኦል እባክህን ልጄን ድምፅ እድሰማ እርዳኝ ምናገር አችልም የኦቲዝም ተጠቂ ነው በማርያም ማስከሚያ እርዳኝ
አደረኮ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤❤
ምናለበት ለበት ሁሉም እንዳንተ አስተሳሰብ ቢኖረው ሰላማችን ይበዛ ነበር ገድየ ልበልፅግ የሚል የበዛበት ሃገር ነው ያለነው ወንድሜ ከጨካኞች ያድነን ብቻ
ፍራኦል ሰብስክራይብ ላደረገ እሸልማለው ብለህ ኣልነበረም እንዴ ለኔም ሽልማቴን ስጠኛ ፍራኦል
Jabadhu firaol
Wadime bemariam betm dabirolgn egazafaligalew bemariam wadime bakihiniii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Fira mirxiye saw❤❤❤
dhugaa dha ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍራዬ ምነው ለቤት ክራይ ብቻ ነው ነው የጠየኩህ ያውም ባይቸግረኝ አላሰቸግረህም ነበረ
ፍርዬ አድቀን እደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ ውድሜ
ተባረክ
Great respect for youqqq
የታለ የኔሽልማት ወንድሜሸልመኝ ሃገሬ ልግባ እባክህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
እግዛብሔር ይባርክህ
exactly bro❤❤❤❤
Fraol ebakeh gulten asadgelegn yene deg lemtadergew hulu fetari chemro chemamro yesteh tenahn yesteh edmeh begeh lk new yelal ayate ante neh
መልካሙ ወንድሜ ኑርልን
Firo Lestiro nw msera ebaki Agizegn rabbii jedhii
እኛ ለማረግ ወደ ሆላ ከላልንም ግን መቸ ነው ሚደርሰን
Firookoo ❤🎉🎉🎉 fetari yetebik❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 uumaankee si haa eegu🎉🎉🎉❤
በመልካም ስራዎች የቀለሙ ውብ ትዝታዎች"
Selam yehun የ አግዚአብሔር ሳው Desalegn Darcho Tude
When is the award, I
Naggan waqarra sif hatau firiye akkam atti obbolessa kenya
ፊራዬ ኧረ አትርሳኝ ብሮ እና ጠፍተሀል በሰላም ነው
Firaol saabaf kan dhabatte umuuri dheera jiradhu
Dhugaa keeti nuuf jiraadhu abbaa rakkaata
🥰🥰🥰
it's good ❤❤❤❤
ፊራዬ እባክ ህልሜን እውን እንዳደርግ እባክ አግዘኝ ትምርቴን አባቴ ከሞተብኝ በኋላ በገንዘብ ማጣት ምክንያት አቋርጫለው እባክ የኔንም የእናቴንም ህልም ማሳካት ፈልጋለው Please 🙏🙏🙏 እባክ በቻልከው አቅም አግዘኝ እግዚአብሔር አምላክ ሌሎቹን ባሳየ አይን እኔንም እየኝ እባክ እርዳኝ የጌታ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍራዬ እረጅም እድሜን ከጤና ጋ ተመኘሁልህ።እድሜህን እንደ ምድር አሸዋና እንደ ሰማይ ኮከብ ብዝትዝት ያድርግልህ ብዬ ተመኘሁ።ክፉ አይንካህ በቃ ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል እና በነካ እጅህ እኔንም አስበኝ።
እኔ ግን እስከመጨረሻው ድረስ ምክርህን ከመስማት ወደ ኋላ አልልም ፍራየ እንዲህ ስልህ ግን ከእውነታ ጋ ተያይዞ እንጅ በውሸት አለመሆኑን አስምርበት።
ፍራኦል ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏 ለጀመርከው ትልቅ አገልግሎት እግዚአብሔር አቅሙንም ኃይሉንም ይስጥህ 🙏
✍️ፍራ እኔ ከክፍለ አገር ማገለግል አገልጋይ ነኝ። ጌታን ነው ምልህ "አንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ ጽፌ ጨርሼ ይኸው አንድ አሜት ሞልቶታል ፣ ለሕትመት የገንዘብ አቅም የለኝም ፣ አንተ የሕትመቱን ወጪ ብትሸፍንልኝ ፣ እኔ ለቤተክርስቲያን ሕንጻ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ አድርጌ መጽሐፉን እሰጣለሁ"🙏
ባለመሰልቸት አለሁ ወድሜ
fraol ወንድማችን መልካም ኢትዮጵያዊ🙏
ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤
ዉድ ወንድሜ ፋራኦል ስላንተ እግዛብሔርን ይመስገን እኔም የነገ ህልሜ ነው❤❤❤
ምናለበት ሁሉም ባለሀብት የአንተን የመስጠት ለተቸገሩት የመርዳት መንፈስ ቢጋባቸው በጣም የመዝነው በባለሀብ እንኩዋን ሊረዱህ ይቅርና ለነሱ ተቀጥረህ የሰራህበትን ብር ይከለከሉሃል ወይም ቆራርጠው ቅስምህን ሰብረው ይሰጡሃል አንተግን ምንም ላልሰሩልህ ለተቸገሩ የምትሰጥ ታላቅ ሰውነህ ተባረክ ባለህ ላይ ጨማምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ ዘመንህ ሙሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
ፊራ ሰላም እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሰክ ወንድሜ
እድሜና ጤና ይስጥ ጨምሮ ዋናው ህይወት ነው ፈጣሪ ቢፈቅደው የኔ ህይወት ለኔ አይጠቅመኝም ላት ብስጥ ደስ ኢለኛል ቢያስ ለተቸገረ ሰው ትደርሳለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebarek wendme ye diha abat🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Are firaye plese 😢😢😢
እድሜና ጤና ይሰጥ ጨምሮ, ጨምሮ,1000000000አመት ይሰጥህወንድሜ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Brother I am telling you you are the man of A Good kind. God bless you!!!!!
ማስተዋልን ይስጠን ጌታ ልክ ብለሀል❤❤❤❤
firoo dhugaa waqayyoo baraf jirenyakee haa ebbiisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen teberak wandime ❤❤❤❤❤
የልብስ ስፌት ማሽን ግዛልኝ ፌራ የ 🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🫶🏼🤲🏼🫶🏼
ስንት ጊዜ ፃፍኩልህ አባቴ እባክህን
🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
ፋራዬ ተባረክ
መልካም ስራ ከሱ ይከፈልሃል እሱ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
Fira plese erdage ka tigeray nage 😢
የተባርክ ሰው በእውነት ተባርክ እን ወ/ዊ፣ማቱሳላ ማሞ፣ነኝ ያለውት ሐገር ደቡብ ወላይታ የገጠር አገልጋይ ነኝ የ5 ልጆች አባት ና የአንድ ምስት ባል ነኝ የእግ/ር ፣ፍራወርህ ተባርክ
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለማለት ነው
Baga cuphaa goftaa iyesusii ciristoosiif sii gahee
ቃል የለኝም ተመስገን (አምላኬ)
ፊራ ተባረክ ይሄ ትልቅ ድንቅ መልክት ነዉ
እኔ በ ኡለት. ስልክ. ሳብስክራይ አረግያለው. የኔ ደግ. ዎንድሜ ❤❤❤❤❤
ፍራየ እንካን ኣደረሰክ ለበኣል ጥምቀት ❤❤
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ የሰጥህ እሰኪ ፈጣሪ ወደኔ ቪዱዮ ያመልክትህ
መስጠት መሰጠትንን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🎉🎉
የእኔ የአንድ በለሃብት ሽፌር ነኝ ለሻይ አይደለም መስጠት ይቅርና አውቆ ሲነታረክ ይውልና ሰላምህን ያሳጣሃል
ምነአለ እንዳንተ ቅን ልብ ቢኖረው እላለሁ ኑርልን bro🎉🎉🎉🎉🎉
እውነት ነዎ ሰው አይደለንም እንረሳለን ሙት ሚባል እንዳለብን ወንድሜ ፍራኦል ❤❤❤በአሁኑ እንኮን አትለፈኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄንን ሀሳብ ስነግርህ እንድታውቀው ብዬ ነው እናም የምትረዳው ይመስለኛል በአላህ እገዛ ልጁ የሚማረው ዘጠንኛ ክፍል ነው አካል ጉዳተኛም ነው ጓደኞቹ ናቸው በሞተር ወደ ትምህርት ቤት የሚያመላልሱት ቤት ውስጥ ዊልቸር አለው ግን ተሰብሮበታል የልጁን ብትረዳው ብዬ ነበር
Wiy betam! Ante biruk,iwinet!
Fire dhira gafa rakko❤❤❤❤❤
በተስፋ እየጠበቅን ነው ፊራ ለበዓል እንጠብቃለን
መልካም ስራህ ሁሉም ሲታወስ ይኖራል ተባረክ
Eshe betam wedahalew akberhalew wandime 1000 amet nurilanga ante beta teru sawe neah Lea wegen derash ena asabeh neah
አይ ሰው እረሽ ነው!!!! ልክ ብለሀል❤❤❤❤
Fra tebarek ❤❤🎉🎉🎉
Fray yezemenachin mrtu twld 1000 amet nurlgn mnkn endemadenqew lngerh andebetk betam betam qutb new yawm bezih zemen ene gn beyesus dem shefenkuh ❤❤❤❤❤❤❤
Yes brother thanks so much
Ameeen tebarek ❤❤❤
ጥሩ
maloo yaa rabbii sillas sababan waa hojjetta waii koo kana firaol itti naaf mullissi yaa rabbii atti hunda dandeessa yaa gaafa koo haga amma tti firaol homa naan hin jenne baari waii koo itti naaf agarsiisii hojjii koof buraa naaf tassiis hojjii anii ittin offi gargaruu itti naan debbissii yaa rabbii buraa naaf taii qaalikoo ❤❤❤
ከ24ቱ ቪዲዮችህ አብዛኛውን አይቻለሁ። የዛሬውንም ጨምሮ ። ሁሉም አነቃቂ እና ወደየትም ያላጋደሉ፣ ሰዉ ሰው የሚሉ በመሆናቸው ተመችተዉኛል 0:43
ሽልማቴን ተስፋ ባለመቁረጥ እጠብቃለው
Yetale tadiya. I'm the 1st subscriber
Masha allaah bless you and my family
ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤
ልክ ነው እግዚአብሔር ንጹ ልብን ይስጠን
ሰብስቦ ክራይብ አድርጌአለሁ
እር ፊራ በእግዚአብሄር ለኔም ወየ በለኝ 😂😂😂😂😂
መች ነው ሚሰጠን በመጠበቅ ደከምኩ
😭😭😭😭😭 dhugaadha amumaa kanaf nuu dhiphisaa maali godhugaa
Dhugaadha firo abbaa iyyessa ❤❤❤❤❤❤❤
ፍራ እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ። እኔም ያስፈልገኛል ወንድሜ
❤❤❤ye wunet e/r hulem yitabikek
Ebbifami dachaa dhibba
Thank you ❤❤❤🙏🙏🙏
You are blessed yemr
Tebareki yeabate buriki
❤❤❤❤❤❤ tebarak
Firaa Nama Akka ofiisaatti namaaf yaadu🎉🎉
Fetari abeztho yasetemerk edema ketan garr
ፊራ መልካም ሰው❤❤❤❤
በዝህ ዘመን መልካም የሚያድርግ አለ ብዬ አልጠብቅም ከእግዚአብሕር ከልሆነ በቀር
Yes 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ፉራኦል እባክህን ልጄን ድምፅ እድሰማ እርዳኝ ምናገር አችልም የኦቲዝም ተጠቂ ነው በማርያም ማስከሚያ እርዳኝ
አደረኮ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ ❤❤❤❤
ምናለበት ለበት ሁሉም እንዳንተ አስተሳሰብ ቢኖረው ሰላማችን ይበዛ ነበር ገድየ ልበልፅግ የሚል የበዛበት ሃገር ነው ያለነው ወንድሜ ከጨካኞች ያድነን ብቻ
ፍራኦል ሰብስክራይብ ላደረገ እሸልማለው ብለህ ኣልነበረም እንዴ ለኔም ሽልማቴን ስጠኛ ፍራኦል
Jabadhu firaol
Wadime bemariam betm dabirolgn egazafaligalew bemariam wadime bakihiniii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Fira mirxiye saw❤❤❤
dhugaa dha ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍራዬ ምነው ለቤት ክራይ ብቻ ነው ነው የጠየኩህ ያውም ባይቸግረኝ አላሰቸግረህም ነበረ
ፍርዬ አድቀን እደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ ውድሜ
ተባረክ
Great respect for youqqq
የታለ የኔሽልማት ወንድሜሸልመኝ ሃገሬ ልግባ እባክህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
እግዛብሔር ይባርክህ
exactly bro❤❤❤❤
Fraol ebakeh gulten asadgelegn yene deg lemtadergew hulu fetari chemro chemamro yesteh tenahn yesteh edmeh begeh lk new yelal ayate ante neh
መልካሙ ወንድሜ ኑርልን
Firo Lestiro nw msera ebaki Agizegn rabbii jedhii
እኛ ለማረግ ወደ ሆላ ከላልንም ግን መቸ ነው ሚደርሰን
Firookoo ❤🎉🎉🎉 fetari yetebik❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 uumaankee si haa eegu🎉🎉🎉❤
በመልካም ስራዎች የቀለሙ ውብ ትዝታዎች"
Selam yehun የ አግዚአብሔር ሳው
Desalegn Darcho Tude