DIY Table Top Epoxy - አማርኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • DIY Table To Epoxy - አማርኛ
    Update your kitchen with less spending
    በቀላል ዋጋ ኪችናችንን አንዴት ማሳመር አንደሚቻል የሚያሳይ ቪዲዮ

ความคิดเห็น • 88

  • @yoseflema6747
    @yoseflema6747 ปีที่แล้ว +11

    በጣም እናመሰግናለን ድንቅ አቀራረብ እያንዳንዱን ነገር በገልፅ ያለስስት እውቀትህን ሳደብቅ አቅርበህልናል ።
    በርታልን ወንድማችን

  • @alemmezgebe8105
    @alemmezgebe8105 10 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ስራ ነው አስተምረኝ ትችላለህ ?

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  9 หลายเดือนก่อน

      ብዙ የመማርያ video አለ ዩትዩብ ላይ

  • @jhatube175
    @jhatube175 2 ปีที่แล้ว

    ለ መስራት ፍላጎቱ አለኝ ምን ትመክረኛለህ

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  2 ปีที่แล้ว

      ስራው, በጣም ትወደዋለህ. ብዙ የ online resource አለ ዩቱብ ላይ:: ጥያቄ ካለህም አሳውቀኝ::

    • @jhatube175
      @jhatube175 2 ปีที่แล้ว

      ማቴሪያሎችን አዲስ አበባ ማግኘት እችላለሁ?
      ገበያው እንዴት ነው አዋጭ ነው

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  2 ปีที่แล้ว

      @@jhatube175 እንዳለ አውቃለው , ግን የት እንደሆነ እርግጠኛ አደለሁም

  • @saronsador2156
    @saronsador2156 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ይህን ስራ በደንብ በግልጽ አሳይተሃል እኛ እውቀት ለማጋራት ችግር አለብን እናመሰግናለን።

  • @selamawitkassahun7288
    @selamawitkassahun7288 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል አቀራረብክ 🙏🙏 ችቡድ ላይ መስራት እንችላለን ከ ኤምዴፍ ውጪ

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you! Awo MDF ትችያለሽ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +3

    ስላካፈልከን እጅግን እናመሰግናለን። keep up the good work and You have various special talents which is given form Almighty..ልዑል እግዚአብሔር እንደሰለሞን በጥበብ ላይ ጥበብን ያድልህ። የምትሰራውን ሁሉ ነው ያቃናልህ። በርታ በርታ በርታ።

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ይባርክ አንዳንድ ኢንፎርሜሽን ለመጠየቅ ኢሜልክን አስቀምጥልን

  • @kaleabbahiru5959
    @kaleabbahiru5959 ปีที่แล้ว +3

    Thank you brother
    Big respect ✊

  • @teg22345
    @teg22345 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow very nice project God bless you ♥️♥️

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ አገላለፅ እውነተኛነት ተባረክ

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl 8 หลายเดือนก่อน +1

    ህናመስግናለን

  • @michaelkebede142
    @michaelkebede142 9 หลายเดือนก่อน +1

    Keep up the good work 👏

  • @mesibiru3024
    @mesibiru3024 9 หลายเดือนก่อน

    በግራም ነው ሁለቱን የምትመጥነው ለመድረቅስ ምን ያህል ይቆያል አኔ ስሠራው በጣም ረጅም ሠአት ሊንክ ያደርግብኛል እንዴት ላድርግ የትኛው ቀለም ነው ነጭ ቆንጆ ቀለም ኮለላ ትጠቀማለህ ብትነግረኝ

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  9 หลายเดือนก่อน +1

      መጠኑ በVolume(ሊትር) ነው, ቀለም acrylic የሚለው ነው:: ኮላ አልጠቀምም:: በ 8 ሰዓት ውስጥ ለመንካት ይደርቃል:: ሙሉ በሙሉ ደርቆ ለመጠቃም 72 ይፍልጋል:: ቶሎ የማይደርቀው በደንብ ሳይመጠን ሲቀር ነው:: ፋብሪካው በስቀመጠው መጠን መብጥበጥ አለበት::

  • @manuelysema4848
    @manuelysema4848 หลายเดือนก่อน

    እምነበረድ ለማስመሰል ለምን ያስፋልጋል እምነበረዱን መጠቀም አይሻልም

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  หลายเดือนก่อน

      በቅናሽ ዋጋ ለማት ነው እንጂ ከቻልክማ እማ ይሻላል።

  • @kiddybez
    @kiddybez 2 ปีที่แล้ว +1

    It is such a great project and self explanatory on how we can implement on our home within our budjet. I like the coffee test towards the end for Staines and durability. Good job! Looking forward for your next project.

  • @Konil12
    @Konil12 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you dear good job

  • @KidestMulugeta-tw9kl
    @KidestMulugeta-tw9kl 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-do8mh8mp6f
    @user-do8mh8mp6f 8 หลายเดือนก่อน

    አንድ ላትር ስንት ነው ሚገዛው

  • @samihed1
    @samihed1 ปีที่แล้ว +1

    I have a full house to be done, 105m2, how can we cooperate ( full flour, on all furniture ..)

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      Hi Samson, So I DIY the epoxy on my house but I am not an epoxy professional. My goal is for people to do small projects themselves. Let me know if you have specific questions.

  • @ababatesfaye2465
    @ababatesfaye2465 2 ปีที่แล้ว +2

    could you please tell us where to find the epoxy resins here in addis??

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      From commentአባይ ቀለም ፈብሪካ እና ካዲስኮ ይሸጣሉ

    • @ebtisamyassin199
      @ebtisamyassin199 ปีที่แล้ว

      @@adanediy-2698 abay mishetew le table top yehonal??

  • @hailefisha4411
    @hailefisha4411 9 หลายเดือนก่อน

    የትነዉ አድራ ሻችሑ መስራት እንፈልጋለን

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  9 หลายเดือนก่อน

      ለግሌ ለቤቴ የሰራሁት ነው:: ቤት ውስጥ ሰው መስራት እንደሚችል ነው ለማሳየት የሞከርኩት

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ስራ ነው ከእንጨት ጋር ቀላቅለን ለመስራትስ ይሆናል ኢፖክሲውስ ከምን ጋር ነው የሚቀላቀለው

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      ከእንጨት ጋር በጣም ይሆናል

  • @yonaseshetie1049
    @yonaseshetie1049 ปีที่แล้ว +1

    please make more video about epoxy. Ethiopia epoxy yete yegegnal yalchu damo abay kelem fabrika epoxy resin and hardener alew, kadiscom alew.

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much, everyone is asking me that question. I will make more videos like this in the future.

  • @raheltubwell1798
    @raheltubwell1798 ปีที่แล้ว +1

    ለኪችን ግድግዳ ይሆናል ወይ????

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      የግድግዳ ይለያል ግን አለ, ይሄኛው አይሆንም ቀጭን ስለሆነ

  • @hannabekele
    @hannabekele ปีที่แล้ว

    Be epoxy yemiseru serawochin lemejemer bizu birr yifelegale ??

  • @hirutbefkadu
    @hirutbefkadu ปีที่แล้ว

    ቀለሞችን ማን ኛውንም ይቻላል ውስ የራሱ አብሮት ይሸጣል

  • @haregewoinmelaku600
    @haregewoinmelaku600 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ልምድ ያካፈልከን ተባረክ ሌላው ካብኔት ነጭ ለማድረግ ምን እና ምን ልጠቀም

  • @solomefekede3226
    @solomefekede3226 7 หลายเดือนก่อน

    can you tell us how much epoxy did u use per volume or care? did u use flood coat or seal coat?i just rlly want to know how much epoxy should i use for such area in general and am using weight not volume can u walk me through?am confused tnx in advance

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  7 หลายเดือนก่อน

      The coverage is 1 gallon per 12 square feet, better to have bit excess. As you see it after putting the plaster around I just simply poured it, I didn’t have to do any seal coat. Mixed can be with volume or weight, I didn’t see much difference.

    • @solomefekede3226
      @solomefekede3226 7 หลายเดือนก่อน

      @@adanediy-2698 tnx gn be weight min yahil lihon yichilal ene mitekemewu be weight nw 1 gallon min yahil lihon yichilal be weight?pls help me out.

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  7 หลายเดือนก่อน

      @@solomefekede3226 So I just googled how much one gallon of epoxy weights its between 8 - 9 pounds. If you take 9 pound, you will need 9 pounds of (mixed A &B ) for 12 square feet in another word you will need 0.75 pounds per square foot. I hope that helps

    • @solomefekede3226
      @solomefekede3226 7 หลายเดือนก่อน

      @@adanediy-2698 i rlly thank you it helps me betam u saved me bro thank you again

  • @dagmtube
    @dagmtube ปีที่แล้ว +1

    Is there any training center about it

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      I think this guy gives training but I am not 100% sure. But you have a lot of resources on youtube.

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      Just realized I forgot to drop his link Here: th-cam.com/video/YYxofZ8mI30/w-d-xo.html&feature=shares

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 11 หลายเดือนก่อน

    ቀለሙ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ

  • @bezaaseber8176
    @bezaaseber8176 ปีที่แล้ว

    mesegana ygbshal qen swe nhe

  • @danielkebede1464
    @danielkebede1464 ปีที่แล้ว

    Arif akerareb nw endante aynet sewochin yabzalen

  • @bezaaseber8176
    @bezaaseber8176 ปีที่แล้ว

    erawen mjmre flegalwe seltnawen maggnte alchalkume hawassa ngne

  • @GEBEYAWBELETE
    @GEBEYAWBELETE ปีที่แล้ว

    where is your address please

  • @muhibbamubbu8168
    @muhibbamubbu8168 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mamilajems7244
    @mamilajems7244 ปีที่แล้ว

    ሚክስ ሚደረገው ከማንኛውም ቀለም ጋር ይሆናል ወይም ኢምፖክሲ የቀለም አይነት አለው ወይ

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      ማንኛውም Acrylic paint ይሆናል

  • @emebereanteredazbcgf2504
    @emebereanteredazbcgf2504 ปีที่แล้ว

    Yet new migegnew

  • @yonaseshetie1049
    @yonaseshetie1049 ปีที่แล้ว

    thank you so much

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ነው

  • @rahelmengistu2033
    @rahelmengistu2033 ปีที่แล้ว

    Wow good job

  • @NattyMekete-yv6qb
    @NattyMekete-yv6qb ปีที่แล้ว

    የኤም ዲኤፍ ፕራይመረ ምን ቢሆን አሪፍ ነው

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      Water based የሆነ ቀለም ነው የተጠቀምኩት

  • @habeshaentertainment544
    @habeshaentertainment544 ปีที่แล้ว

    Nech primer malet yetu newu bro malet jet kelem yihonal

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      Manignawum acrylic paint metekem tichilaleh. Bewuha yemibetebet kelem new acrylic

  • @ጌችየገብርኤልልጅ
    @ጌችየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    Benath yet edemishet ngeregn ebakh felga yatawt ngr nw

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      እንዳለ አውቃለሁ ግን ቦታውን በትክክል አላውቀውም:: ሳውቅ አሳውቅሃለው::

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      From commentአባይ ቀለም ፈብሪካ እና ካዲስኮ ይሸጣሉ

  • @netsanetk1258
    @netsanetk1258 ปีที่แล้ว

    ebakeh materiyalun mageght tachageryalaw letengeragh techlalak

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      From commentአባይ ቀለም ፈብሪካ እና ካዲስኮ ይሸጣሉ

  • @yordanosnigus
    @yordanosnigus ปีที่แล้ว +1

    ስልካችሁን ማግኘት እንችል ይሆን?

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      ይህ ለቤቴ የሰራሁት ነው Business አይደለም

  • @alqurankerim3058
    @alqurankerim3058 ปีที่แล้ว

    ምን ያህል ፈጀብህ ኢፓክሲው

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      1 gallon for 12 square feet.

    • @amdabbekele
      @amdabbekele ปีที่แล้ว

      Please send me your number I have some projects

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      @@amdabbekele Hi, this is just a DIY. I don’t do this professionally.

  • @bamatube996
    @bamatube996 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው!!! Bro Epoxy yet magegnt echelalwu?

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      Ethiopia wust yet indale irgitegna adelehum

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      From commentአባይ ቀለም ፈብሪካ እና ካዲስኮ ይሸጣሉ

  • @betelhemwondirad3337
    @betelhemwondirad3337 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው በጣም በምፈልግበት ሰአት ነው ያንተን ያየሁት ስለስራው ኢንተርኔት ላይ ከማየት ውጪ ብዙም አላውቅም ትላንት የሚሸጥበትን አገኘሁ ልገዛ ጠየኩኝ ዛሬ አንተን ሳይ ደስ አለኝ እባክህ ስለስራው ትንሽ ነገር በለኝ እባክህ

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว +1

      ስራው ከባድ አደለም, ለጥሩ ውጤት በቂ የሆን መጠን ግዢ: እንዳይንጠባጠብ ጥንቃቄ ካረግሽ ሌላ ምንም የሚከብድ ነገር የለውም::

    • @GEBEYAWBELETE
      @GEBEYAWBELETE ปีที่แล้ว

      @@adanediy-2698 yet new adrashahe...........silk kutrhin lakilegne

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      እኔ ኢትዮጵያውስጥ አደለሁም, ግን ኢትዮጵያ ውስጥም የሚሸጡ አሉ

    • @GEBEYAWBELETE
      @GEBEYAWBELETE ปีที่แล้ว

      @@adanediy-2698 please give the adress

    • @adanediy-2698
      @adanediy-2698  ปีที่แล้ว

      @@GEBEYAWBELETE I don’t have the address. I will let you know when I have the address.