ትክክል ነህ:: ላይላዩን እያሳሳቀ የሚያስተላልፈው መልዕክት እጅግ አደገኛ ነው:: አብዛኛው ተመልካች ይህን የሚያስተውል አይመስለኝም:: በባህላችንም ሆነ በሃይማኖታችን የቤት ራስ ወንድ (ባል) ነው:: ሚስት ባሏን ስታከብር እና ስትታዘዘው ነው የምናውቀው እንጂ እንድዩ ከፍ ስቅ አድርጋ ስትናገረው እና ስትንቀው ማሳየት subconsciously it's programming the minds of the young generation that women are superior than men. It's all the evil agenda of feminism. In the name of comedy, they are programming us into accepting this evil agenda that destroys the family unit.
Yiselechal besntu hule Jil sihon mayet and minister ga yemiders gazetegnan endezih ayinet character malabes tegebi adelem Jil hon betaaaam abatm new bezalayi betaaaaam!!! Justice for all of Ethiopia
በዛሬዉ እለት የእናቴን ድምፅ ሠምቻለሁ ደሥ ብሎኛል ክብር ምስጋና ይድረስ የእናትና ልጁ 🙏🙏🌻🌻💒💕
Eikan des Aleshi wuda💞💞😍😍
እንኮን ደሰአለሽእህቴ
እሰይ 🤲🤲🤲
@@birtukanfetene67 አመሠግናለሁ 👍🙏🌻😍
@@yr656tyeuduru2 አመሠግናለሁ ዉዴ😍💗
The best film
ye besntu iove🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የእውነት ባልና ሚስት ብትሆኑ እንዴት እንደ ምርምር በተለይ መስኪዬ ስትችልበት ዋው ስዎዳችሁ
😂❤3trtyhjil0
Betam yemegugualet film kechalachehu besament 2 gize yehun
አሌክስ ሁሌ ጓጉቼ ነው የምጠብቅህ በእውነት ልዩ ነህ!
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ፍትህ በየቦታው ለሚ ገደሉት ወገኖች ፍትህ 🙏🥺🥺🥺
Awo ftih Le nitsuhan wegnochachin
😭😭😭 አሚን🤲🤲
Salamon tmechegnalh
@@ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
SLMM LMnb
P
@@meryabebe97 qźr
አለማየሁ እውቀትህን ተጠቀምበት አውቅሀለሁ ጎበዝ ነህ አብረን ነው የተማርነ እኔ አሁን ውጭ ነው የምኖር በርታ ።።።።
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:12
ኢትዮጵያ ሀዘን ለቅሶ ጭንቀት ጠፍቶ ሀገራችን ሠላም ሆና ህዝባችን ተረጋግቶ በፍቅር የምንቦርቅበትን ጊዜ ያን የድሮውን ሠላም አላህ ይመልስልን በስንቱዎች እንኳን በሠላም መጣችው 😘😘😘
አሚንንን ነይ እንደማመር እህቴ እመልሳለሁ
@@helimayoutube8172 ኧረ አብሽሪ ሠብስክራይብ አደርግሻለው ውዴ ደግሞ ለዚ
@@helimayoutube8172 ይሔው አድርጌሻለው እሙ
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ሠአድየ በጣም ነው የማመሠግነው ኑሪልኝኝኝኝኝ
@@helimayoutube8172 አብሽሪ ውዴ ደግሞ በዚ መተጋገዝ ከቻልን ለዚ ለቀላሉ በርች
ይሄ ኮሜዲ ድራማ እንደጀመረ ጥሩ መስሎኝ ነበር ወደ ኋላ ግን የተረዳሁት ወንዶች በሙሉ ሞኛሞኞች እንደሆኑ እዚ ኮሜዲ ውስጥ በሳል ወንድ እንደሌለ ነው የሚያሳየው
አይባልም አሌክስን የሚያክል ምርጥ ተዋናይ 🙄አላውቅም በትል ይሻላል
ሞኛሞኝ ነገር ነህ😂😂😂😂
ትክክል ነህ:: ላይላዩን እያሳሳቀ የሚያስተላልፈው መልዕክት እጅግ አደገኛ ነው:: አብዛኛው ተመልካች ይህን የሚያስተውል አይመስለኝም:: በባህላችንም ሆነ በሃይማኖታችን የቤት ራስ ወንድ (ባል) ነው:: ሚስት ባሏን ስታከብር እና ስትታዘዘው ነው የምናውቀው እንጂ እንድዩ ከፍ ስቅ አድርጋ ስትናገረው እና ስትንቀው ማሳየት subconsciously it's programming the minds of the young generation that women are superior than men. It's all the evil agenda of feminism. In the name of comedy, they are programming us into accepting this evil agenda that destroys the family unit.
እኔም
ሞኝ ይሻላል ከጅላፎ አንተ ጅላፎ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ በስንቱ 🤓🤓🤓🙈በተወደደ እንቁላል ተጫወትክበት ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
በጣም ነው ደስ የሚለው በሳቅ ገደልከኝ በስንቱ
በስንቱ በሳምት ሁለት ቀንይሁንልን💪💪💪
ጥሩ ድራማ ነው ኢትዮጵያ ሰላም ብትሆን ደሞ አሪፍ ነው ።
Every unmarried man's prayer, 'My Lord! please give me a wife as pleasant as Hirut'!
የትነዉ ሰፈርህ ፊልምህ ደስ ይላል አብሬህ መስራት እፈልጋለሁ በጣም ነው ደስ የሚለዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍😎😎😎😎😎😎😎😎😉😉😉😉😉😉💚💙💜🖤❣️በጣም ነው የምወድህ ህፃን ልጅ ነኝ ግን በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤🎉 ቻዉ
Thanks besntu
አሌክስ እና መስኪዬ ስወዳቹ እኮ 😍😍😍
አይ መስከረም እሄ በር እዳረሳው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንኳን በሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ ቤተሰባዊ ስለሆነ ድስ ትሉኛላችሁ
ምርጥ የቤተሰብ ድራማ
አይ! በስንቱ ትገርማለህ (እንቁላል መስራት ይከብደሃል) ሆ! ወንዶች እኮ ቆንጆዬ እንቁላል ፍርፍር ነው ሚሰራው 😂🥲
ፍትህ ታሟል 🤣😳🙄
መስኪዬ ስታምሩ የምር 💝ዉብ ናቹ 💝ሄኖክ 💝የኔ 💝💝
እንዲሁ መፈጠራች ሁ ብቻ የሚያስደስተኝ የዘመኔ ተወዳጅ ተዋኛን አለማየሁና መስከረም ፣ ጭራሽ በዚህ ጨውውት ላይ በደምብ ተዋጥቶላችሗል።
የተከበራች ሑ የዚህ ጭውውት የቴክኒክ ባለሙያዎች ፣ የካሜራ አንግልን አስቡበት። በስንቱ በተዘጋ ስልክ የሚያወራ መሆኑን ለተመልካች አለማሳወቅ ቀላል ነበር። መጅመሪያ ሳየው ሂሩትን ሊያታልል በተዘጋ ስልክ የሚያወራ ነበር የመሰለኝ።
በርቱ!
specially misike
i swear to god this is the best sitcom, keep it up
ወይ በስንቱ በእዉነቱ አለም እንዳንተ የተወዛገበ ሰዉ ይኖር ይሆን የኔ የዋህ😂
😂😂😂😂
@@susuwarknh3321 ደምሩኝ❤
ወይኔ ሄኖክ በልጅነትህ ተቀጨህ አላለም😂😂😂😂😂😂
Besintu- This is one of the best series I wait eagerly every Thursday.
ebs tv ebakachu besentu laye mastawekeyaw erzme deramawe kersane behala metemlesute negre debre new yalen yestekakele
ውይ እንደዛሬው በሳቅ የገደለኝ ነገር የለም
ክብር ሚኒስቴር አይባልም ብዙ ሰዎች ይሳሳታሉ ሚንስቴር የሚየመለክተዉ የስራቦታውን ነው ክቡር ሚንስትር ነው የሚባለው ተሿሚውን ነው የሚያመለክተዉ
Hahaha
እርግጠኛ ነኝ ጃሉድ ነው ይሄን ኮሜንት የፃፈው 😂😂😂
ንገረው ለክብርት
ይሔም አንድ ዕውቀት ነው እናመሰግናለን
Thanks
ሰላም ለአገራችን ፍቅር ለህዝባችን እውነት አሁንስ በቃ በለን መረረን
Besintu❤❤❤❤❤
ወይ በስንቱ! እውነት ሂሩትዬን የሚመስል ቆንጄ ሴት ያውም በእኛ ሀገር የፍትህ ሚኒስትር ልናይ??? ምናልባት ያደጉት ሀገሮች ደረጃ ስንደርስ ብቻ ነው ያንተኞት እውን የሚሆነው! እስኪዚያው ድረስ ግን በእነ አዳነች ሀበቤ እንቆዝም እንጅ!
🥚🥚🥚🥚ዓይ እንቁላል 🤣
አሌክስዬ 💝አንደኛዬ ምርጡ
❤ማዲ እንወድሃለን
---------------------------
የጥበብ ራሷ አንገቷ ተቀላ
እንግዲህ ማን ይጥራህ ምድረ አሻቦ ሁላ
በል እንግዲህ ግባ ታናሞ ካቻሞ
መለኪያ መስፈርቱ ማዲ ሞቷል ታሞ
---------------------------------
ማዲ ነፍስ ይማር
ሰላማችሁ ይብዛ የደርታ ምንጮቸ
በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበረ እስኪ🤣🤣👍👍👍
❤❤😂🎉😢
የህዝቡን በር ስትከፍት ይሄን መዝጋቱን እንዳትረሳ
አይኔ አብጦ እኮ አይኔን በአይኔ አየሁት አላለችም 😂😂
ፍትህ ታሞል 😭😭😭 በስንቱ😘😘😘
አሞኛል ስትለው ጥሩ ነው አላለም 😄😄😄
😂
በሳምንት ሶስት ቀን ይሁን የምትሉ በላይክ 💚💛❤️
ማር ሲበዛ
@@sayedaahmada9326 ደምሩኝ😍
በስቱዬበጣምእወድሀለሁ@@blentube3002
4ffcdvrg4t🎉❤😢😮😅😊@@sayedaahmada9326
yes ❤❤❤❤
እኔ ከዚህ ድራማ ትልቅ ትምህርት የወስድኩትኝ የሂሩት ታዛዥነቷ ነው 😊
Enem beteley tegestua fexari endesu tegha yaregen betedar wesex yalen
ሳላም ለ ኢትዮጵያ ሳላም ለ ሃጋራቺን 😍😍🙏🙏🙏🙏
Alemayew tadese what a stunning performance u brought On every episode 🔥 love this sitcom
አሌክሥ ሽ አመት ባዳምጥህ አትሠለቸኝም በጣም ድንቅ ፕሮፌሽናል ተዋናይ
ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ በስንቱ😂😂😂😂
😘😘😘😘😘😘😍😍😍
ZEMENCHEW yebareke.
Atasnexshiya alalem
በጣም ደስ ትላላችሁ
ህሩቴ በጣም አስተማሪ ነዉ ድራማችዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ለወገናችን በየቀኑ ለሚሞቱት ፍትህህህህህ 😪😪😪😪😪
ቆንጆ ነው ግን የሬድዮ ፕሮግራሙን interesting ብታደርጉት የበለጠ ይሆን ነበር:
የምወዳችሁ አይ በስንቱ በዛሬ ኑሮ ውድነት እንቁላሉን ጨረስህ እኮ
ወዲህ ነው አላለም ወይኔ አሌክስ በሳቅ ገደለኝ 🤣🤣
Eski limesetbet! betam yaznanal bertuln. gin masnetesun yewushet naw bichal asmeslut.
የባሰ አታምጣ አሉ ከልጆቹ ያባትዬው ብሶ ቁጭ ብቻውን ያስወራው ጀመር ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አንፍሮቼ ንኑሩልን
ሒሩትዬ ዛሬ ግን እቁላሉን ሁላ አስጨርሽው 😂😂😂😂
በጣም አሪፍ ነዉ ግን ሳቁ ምንድን ነዉ እንዴት እንደሚያስጠላ ብታዩት
share Your Idea
❤like
😂😂😂😂❤❤❤❤
ወይኔ ዛሬ ግን በሳቅ ገደለችሁኝ እኮ
Good luck that move 👏 👍
🤣🤣🤣🤣Besetu sewedew eko ❤️❤️❤️❤️nafekogn neber
በየቀኑይሁንየምትሉ
Hilarious 😆 & at the same time exasperating family, I really like you all.
😂😂😂😂😂😂እቁላሉ ወጣ ክክክክክ😂😂😂😂😂😂አዬ በስቱ
Meskiya 1gna sewedesh
ፍትህ ታሟል ሳይሆን ተቀብሯል
በስንቱየ፣፣፣ስውድህ፣፣፣በውናትእድሜ፣፣ጤናይለግድልህ
አይ በስንቱ እራሱ ጥርግ አርጎ በልቶ እንግዲህ መዳህኒታችሁን ውሰዱ 😂😆😁😄
ድጋሚ እያየሁ ሞትኩ በሳቅ
ወይኔ አሞኛል ጡሩ ነው
ምደነው እሚሸተኚ ትለዋለች
አስጎመጀሁሺዴ አያለ ክክክክ አየ እናተ ዴስይላል
ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
አረ በስንቴ 😂 ከ አስቼ ጋር የዶሮ እርባታውን ጀመራችሁት እንዴ ነው ወይስ የእሱ ተረካቢ ሆነሽ ነው በተወደደ እንቁላል ያን ሁሉ ያባከንሺው አባቴ ገብቶሻል አአ 😂
😂😂😂😂😂😂
ያራዳ ልጅ ሲኮምት እራሱ እንዴት እነደሚያምርበት
ፍትህ ለእንቁላል😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 I died of laughter
ወይኔ ሞቱኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂🤕
Yen march ❤️😘
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ዛሬ በሳቅ ዓይ በስንቱ 🙄
waqayo Issin Ha Ebbisu
እንግዲ እስከ ሚደርስ ድረስ መጠበቅ ነው። ከአርብ ጀምሮ እንዴት እንደሚናፍቀኝ
Yiselechal besntu hule Jil sihon mayet and minister ga yemiders gazetegnan endezih ayinet character malabes tegebi adelem Jil hon betaaaam abatm new bezalayi betaaaaam!!! Justice for all of Ethiopia
😂😂😂😂😂አራ ጉድ ፈላ
እኔ ግራ የገባኝ እነ በስንቱ በመሃል በመሃል እየመጡ ብቻቸውን የሚያወሩት ለማን ነው....
እኮ
ላተ ነው
@@yabatwa ደምሩኝ❤
Ye enkulalu part lay tejajalachu ydebral
sewedesh meski
ጉንፋን ረፍት አይወድም 😂😂😂
Alex hko gud new
አረ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂
Thanks my mom I can cook
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይ በስንቱ
good
ወይኔ በስቱበሳቅ😂😂😂😂
መጣችሁ እነበስቱ እናተስ ደስ ትሉ ነበር ኖሮው በስቱ ሆነብኝ እጅ እህቴ ታማ ሀኪም ቤት ተኝታለች ውዱባሌ መኪናይዞ ግደጅ ሄደ ሥልኩ አይሠራ የት እዳለ አላውቅ እዚህ ያረብ ቤት ሥራ እና ሥቱ ይቻላል
አብሽሬ አላህ ይጠብቸወአል እህትሽንም አላህ ያሽራት
አይ በስዬ እቁላሉን ወደ እሮዝ ቀየረከዉ ሞያ ብሉ ዝም ነዉ እረ በሳቅ ሆዴ ዞር 😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬው በጣም ነው ያሳቀኝ👍
😂😂😂😂😂
እርባና ቢስ ሲት ኮም። የተጋነነ ፥ ምንም መልዕክት የሌለለው ስራ ነው። ምን የመሳሰሉ ምርጥ አባቶች አሉ።