የእመቤታችን የማርያም መቃብር በጌተሰማኒ እንዲሁም እመቤታችን የተገነዘችበት ቦታ በፅዬን ተራራtomb of mery

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @roobiroobi8014
    @roobiroobi8014 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አመ ብዙሓን ወለላይቱ ለች ቃላት ዩኝም ከስት መከራ ሰወርሽኝ ስምሽን ጠርቼ😢

  • @haylelovetdf2777
    @haylelovetdf2777 ปีที่แล้ว +1

    ምን መታደል ነው ቦታው መርገጥ የእመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን ይቆየን ከልጇ ታማልደን 🙏🙏🙏

  • @አለምብመ
    @አለምብመ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ሆይ ሰላም ለኪ አሜን፫እናቴ ባርኪኝ ሀጢያተኛ ልጅሽ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🌿🌿🌿🕊❤️።

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @سارهالحازمي-د6و
    @سارهالحازمي-د6و 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @አማራነኝወሎራያ
    @አማራነኝወሎራያ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን!!!

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 2 ปีที่แล้ว

    የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን

  • @DanielSintayehu-uv3pt
    @DanielSintayehu-uv3pt ปีที่แล้ว

    የእመቤታችን ፍቅርዋ ከልባችን ጣዕሟ ከኣንደበታችን ያሳድርብን

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 7 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ሆይ ባርኪኝ❤❤❤ በበደሌ እንዳትርቂኝ

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ስደተኛች ልጆችሽ ጠብቂን በረከትሽ ይደርብን

  • @xakdiqudhe9827
    @xakdiqudhe9827 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንእረደትሽአይለየን

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +3

    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በርከቶ ይደርብ ፍቅሮ በልባችን ይፃፍልን🤲

  • @birketetho5176
    @birketetho5176 2 ปีที่แล้ว

    እዴት ደስ ይላል

  • @zeenatmer4472
    @zeenatmer4472 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ማሪያም ለንስሀ አብቂኝ

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፐ5ዘ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፐ5ዘ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማህረነ ይቅርበለን (3)⛪️😭😭😭😭

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 2 ปีที่แล้ว

    Aman Aman Aman

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberaeshetu7691
    @aberaeshetu7691 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን

  • @heknowokmedia3517
    @heknowokmedia3517 2 ปีที่แล้ว

    የአለም ሁሉ እናት የሆነች ከሴቶች ሁሉ የተለየች ቅድስት የሆነች እመቤቴ ማርያም ትህትናዋ የእርሷ ፍቅር በረከቷ ምልጃዋ በእውነት በእኛ በአስራት ልጆቿ ይደርብን

  • @belaymeshhabteyes4327
    @belaymeshhabteyes4327 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን እመብርሃን እናቴ ሰላምሽ አይለየን።

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse6770 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ዝማርይ መላክቱ ያሰማልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን የጌታዬ እናት እባክሽ የልቤን ሀሳብ አንች ታወቂአለሽ እና ፈፅመጀጀጀደደደ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅርበለን😭😭😭😭😭😭

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 3 ปีที่แล้ว

    ተበረኩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤ለቦታዉ ዩብቃንበ 🙏

  • @OptimisticWaterLily-ul3fs
    @OptimisticWaterLily-ul3fs ปีที่แล้ว

    Das sell ewy yet new gen

  • @selamwolie2340
    @selamwolie2340 2 ปีที่แล้ว

    ይሀን ማየት መታደል ነዉ

    • @meheratfakeda1920
      @meheratfakeda1920 2 ปีที่แล้ว

      አሜን♥️♥️♥️♥️😍😍😍

  • @9368-f9r
    @9368-f9r 5 หลายเดือนก่อน

    የልቤን ታውቂያለሽ

  • @nobehossin5386
    @nobehossin5386 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen