የእመቤታችን አኗኗሯ ከሐና ማኅፀን እስከ ዕረፍቷ እንዴት ነበር? ነገረ ማርያም ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +48

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +3

      ቃለ ሕይወት ያሰማን ለባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን"ስለአገልግሎቱ እጅግበጣም ጥሩ መሐበረ ቅዱሶን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ቅዱስቃሉ የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን ለፍሬ ያርግልን ቀጥሉበት ለኘ ለዚሕ ለዝሕ ትውልድ ጠቃሜ ነው።

    • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
      @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +5

      በስመሀብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሜን ማህበር ቅዱሳን ተከታታይ ነኝ እጅግ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቃል እንማማርበታለን እና ከልብ እናመሰግናለን

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 4 ปีที่แล้ว +5

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
      አገልግሎቱ እጅግ መልካም ነው በርቱልን🙏

    • @tewahdoyoutube936
      @tewahdoyoutube936 4 ปีที่แล้ว +4

      ማህበረ ቅዱሳን በርቱ እንዳፍሩ ብዙዎች ሊያጠቆቹህ ይሻሉ

    • @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
      @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 3 ปีที่แล้ว +1

      አምላከ ቅዱሳን ይርዳቹ በርቱ

  • @zimaremelaekt
    @zimaremelaekt 4 ปีที่แล้ว +47

    ሰው በብዙ መልኩ የታደለ ሊባል ይችላል እኔ ግን እንደሚመስለኝ የእመቤታችን ፍቅራ እንደበዛለት፣ እንዳደርረበት ሰው የታደለ ሰው የለም...አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ!

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 2 หลายเดือนก่อน

      ጅላጅል ከረፈፍ ጣዎቷ ማርያም እንኳን ልታፈቅራቹ አታውቃችሁም የታደለ ማለት ጌታ ኢየሱስም ተቀብሎ አምኖ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ነው መታደል

  • @kalamlakwondye3664
    @kalamlakwondye3664 3 หลายเดือนก่อน +2

    የህይወት ምግብን ተመገብን መድሐኒአለም ሊቃውንትን ያብዛልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን(3)

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አባታችን ሊቃውቱን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን።

  • @ኤርራታወለተሐናየድንግልባ
    @ኤርራታወለተሐናየድንግልባ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጣፋጭ የሆነ ትምህርት የእመቤቴ ፍቅሯ ጣእሟ በረከት ረድኤቷ ከሁላችን ጋር ይኑር አሜን
    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን።
    ለሊቃውንት አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
    እመቤቴ ሆይ የኔንም ልቦና አብሪልኝ እና አደግድጌ ላመስግንሽ እደ አባቶቸ እናቴ ሆይ።
    መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየህ።የድግል ማርያም ስሚ ሲጠራ መቸም አይሆንላቸዉም ከኋላ እያየኋቸዉ የኔ አባት ተመስጠዉ ነበር 😂ወደፊት አጥታችሁ እርሳቸዉም እዲራቀቁ ባደረጋችሀቸዉ መልካም ነበር ደስ እሚሉኝ ልቅ ናቸዉ እርሳቸዉም።
    እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳን።

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሃበረ ቅድሳኖች በርቱልን እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባትክላችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምሰሩት ምንም ነቀፋ የሌባችሁም በርቱልን ድግል ትርዳችቹሁ አሜን።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 3 หลายเดือนก่อน

    እግዝአቤሔር አባታችን ቃሌ ሕይወት ያሴማል እመቤታችን ሬዴት ቤሬኬት ያሳትፌን አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ለድንግል ማሪያም ክበብር ምሰጋና ይድርሳት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን!! ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት
    ቃለ ኅይወት ያሰማልን።

  • @eliasejigu5724
    @eliasejigu5724 4 ปีที่แล้ว +1

    የቤተክርስቲያን እንቁዎች ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።ቸሩ አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።ያገልግሎት ዘመናችሁን እመቤቴ ትባርክላችሁ ።አሜን አሜን አሜን ።

  • @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ
    @ስራህድንቅነዉየሠላምጎዞእ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያህን የማያጠገብ የሂወት ምግብ ለመገባቹሁን ሊቃወት አባቶቻችን

  • @meriwerku4001
    @meriwerku4001 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የምትመግቡን የህይወት ቃል በእውነት እረካን እረጂም እድሜየ ይስጥልን

  • @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
    @ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኣብሄር ኡመስገን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስምዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ ይሃበልና ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ነዚ ቅዱስ ቃል ዘስምዓና ክብርን ምስጋናን ይኹኖ
    ነኣቦታትና ቃል ሕይወት የስምዓልና
    ወላዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስ ኩሎም ቅዱሳን እግዚአብሔር ብበረኸቶምን ጸሎቶምን ይርድኡና

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +8

    ለሊቃውቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የወላዲቷ ክብሮ አማላጅነት ከኛ ጋ ይሁንልን

  • @SadorMebrahtom-n5w
    @SadorMebrahtom-n5w ปีที่แล้ว

    የሜቤታችን ምስጋና ምን ኣንደበት ተነግሮ ኣያልቅም ተመስገን ፈጣሪ የሃጥኣን መታረቅያ የፃድቃን መመከያ ስለሰጠከን❤❤❤

  • @haymimekasha7813
    @haymimekasha7813 4 ปีที่แล้ว +2

    ላባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍትፍት የሆነ ትምርት በእውነት እኔማ ስወዳቸው አባ ገብረ ኪዳን

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 4 ปีที่แล้ว +3

    amen amen amen Egziaber yemesan sila kidus kalu . kids dengl mariyam yestan Egziaber yemesan

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ
    @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ 4 ปีที่แล้ว +5

    ለመምህራኖቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። ከእናታችን ቃልኪዳን ያሳትፈን.

  • @ElsaKetema
    @ElsaKetema 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የመቤታችን ነገር የማይጥመው ጥንተ ጠላታችን ዲያቢሎስ እና ዛሬም የሱ ምርኮኛ የሆኑ ብቻ ናቸው እባካችሁ ተመከሩ ልጇን ወዶ እናቱን ጠልቶ ምን ድህነት ይገኛል አምላክ ሁሉንም ሰው የመቤታችንን ፍቅር ያሳድርብን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ለመሞህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፍልል አሜን አሜን 🙏🙏👏🌹🙌👌❤️👍

  • @dajk1214
    @dajk1214 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ መታደል ተመስገን ጌታየ ስለመረጥከኝ ለዚህ ክብር አሜን3 ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ጣዕሟ ፍቅሯ ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን ለአባቶችን በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን!

  • @እናቱማርያምየእግዚአብሔር
    @እናቱማርያምየእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእውነት እናመሰግናለን 👏👏👏ቃለ ህይወት ያሰማን 👏👏🙏🙏

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ኑሩልን ✟❤ትምህርታችሁን እኮ አይጠገብም

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን ሊቃውንቶቻችን ጥዑም ትምርት ነው ጸጋውን ያብዛላቹህ

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ድንግል ማርያም እናቴ ፍቅርሽ በረከትሸ በልቤ ይሁን እስከዘለአለም አሜን።

  • @aabaaaa5003
    @aabaaaa5003 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤት እውቀት አባታችን ገብረ ኪዳን ይደቃሉ በእውነት የእርሷ ትምህርት እንዴት ሱስ እንደሆነብኝ ደጋግሜ ነው ምሰማው እግዚአብሔር ይባርኮት አባቴ ❤❤❤💜💜

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመኑወን እመቤታችን ትባርልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 ปีที่แล้ว +1

    🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @azmeraberhe9050
    @azmeraberhe9050 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን በእዉነት መምህሮቻችን የእመቤታችን ጣዕመ ፍቅራ ጣዕመ ስማ ታሳድርብን አሜን።

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ጌታዬና ንጉሴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ምህረትን አድርግልኝ እና ወልጄ ለመሳም አጥብቼ ለማሳደግ አስተምሬ ለወግ ለመአረግ አበቃ ዘንድ መልካም ፍቃድህ ይደረግልኝ

  • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
    @አፀደየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን ❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾✝️✝️✝️✝️✝️

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመንህንዩብዛልህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍🕍

  • @RajRaj-yv2fp
    @RajRaj-yv2fp 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen le likawuntochachin kale hiywet yasemalin

  • @senaytkahsay6657
    @senaytkahsay6657 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ እናታችን ፍቅሯ በልባችን ይደርብን🙏🙏🙏ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን🙏🙏🙏

  • @gdh338
    @gdh338 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @ghty7501
    @ghty7501 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @fg6555
    @fg6555 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እትዮጵያ ትቅደም አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
    @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 ปีที่แล้ว

    ክብር ምስጋና የድንግል ማሪያምይሁን አባታችን ቃለ ህወት ያሰማዎት

  • @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
    @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lizabezawit4508
    @lizabezawit4508 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን ተስፋይቱን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሠላም አድርግልን ለህዝቦቿ ሠላም ፍቅር አድንት ስጠን አሜን አሜን አሜን የተዋሕዶ ልጆች ደስ ይበላችሁ ።

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 ปีที่แล้ว +16

    ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን .... አባ ገብረኪዳን መቼ ይሆን የምጠግብዎት? እንዴት ያለ መታደል እንዴት ያለ መመረጥ ነው?
    ... ቃለ እግዚአብሄር በእርስዎ አንደበት ሲነገር ማር ወለላ እረ እንደውም ከማር ወለላ የጣፈጠ ነገር ነው የሚንቆረቆረው....
    እግዚአብሄር ጸጋውን አብዝቶ አትረፍርፎ ይስጥዎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እርስዎን እና ሌሎቹን ሊቃውንት የሰጠን
    የዓለማት ፈጣሪ እግዚአብሄር ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገን ይሁን!!

  • @ሰላምነኝእናትዋናፋቂት
    @ሰላምነኝእናትዋናፋቂት 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @Mama-zw8hv
    @Mama-zw8hv 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህዉት ያሰማልን
    ፀጋ እና በረከት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ክብር ይገባታል

  • @zemichaelmarie171
    @zemichaelmarie171 4 ปีที่แล้ว +1

    እደእናንተ አይነቱን መምህራን መዳኒዓለም አብዝቶቶቶቶቶቶቶ ይስጠን

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አባቶቻችን አሜን፫

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 ปีที่แล้ว

    አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤ቃለህይወትን ያሠማልን💒💒💒💒💒💚💛❤💒💒💒⛪⛪⛪

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን መጋቢ ሀዲስ ግብር ኪዳንእግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
    @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    ለመምህራን አባቶቻችን የህይወትን ቃለ ያሰማልን።

  • @mymom3435
    @mymom3435 4 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን አባታችን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen kale eyeweten yasmalen memheran!!!

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። ለ እንቁ መምህሮቻችን የሚያልፈውን ቃለሕይወት ያሰማልን ቀዔድሜ በፀጋው ይጠብቅልን። እየሱስ ከርስቶስ ይታረቀን። አሜንንንንን

  • @samerawitalemnew6625
    @samerawitalemnew6625 2 ปีที่แล้ว

    Amen (፫) kale hiwote yasemalen

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን እግዚ አብሔርአምላክቃለህወት ያሰማልን አባታችንበድሜበጤናይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሃገራችንበሰማይነው
    @ሃገራችንበሰማይነው 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 ปีที่แล้ว

    ለሊቃውንት አባቶችቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድህነታችን ምክናየት እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @እመብርሃንየልቤብርሀን
    @እመብርሃንየልቤብርሀን 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒👏👏👏👏👏

  • @romanroma5715
    @romanroma5715 4 ปีที่แล้ว

    እግዝብሒርይመሰገን እኳንአደረሰን ኦድሜይስጣችሁመምህሮቻችንእልልልልልልልልልልልቃለሒወትያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @engdawmuche639
    @engdawmuche639 4 ปีที่แล้ว

    Kalehyiwotin yasemalin bewunet!!!!!!

  • @astertesfazgi2750
    @astertesfazgi2750 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen tesemto yemaytegeb kal.kale hiwet yasemaln

  • @biniamkifle3574
    @biniamkifle3574 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ያለ መታደል ነው እግዚኣብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kasay67
    @kasay67 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት የስመዓልን።

  • @Workneshhaile
    @Workneshhaile 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebawyenatuleje9856
    @abebawyenatuleje9856 11 หลายเดือนก่อน

    ለሊቃውንቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብርና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ለእመ አምላክ ይሁን

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube8812 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን በኦድሜ በፀጋ ይጠብቅል

  • @ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ
    @ምናሴነኝእናቴንናፍቂያባቴ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልና አባቶቻችን

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ateklettekle9727
    @ateklettekle9727 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @Et-cb7gx
    @Et-cb7gx 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤

  • @etenutadesgetaweyeedateley3946
    @etenutadesgetaweyeedateley3946 4 ปีที่แล้ว

    Kale eyhote yasemalen yageleglote zemenachu yebarek ameeen

  • @kidkidus4336
    @kidkidus4336 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏼ፍቅሯን በሁላችን ልብ ያሳድርብን🙏🏼

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማኅበረ ቅዱሳን ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን........

  • @ሮዛደመቀየማረያምልጀ
    @ሮዛደመቀየማረያምልጀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለኸይወት ያሰማልን ⛪⛪⛪

  • @betibeti2557
    @betibeti2557 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kaleyot yasemalen

  • @ethioGeoinformatics
    @ethioGeoinformatics 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @etenutadesgetaweyeedateley3946
    @etenutadesgetaweyeedateley3946 4 ปีที่แล้ว +1

    Yenatachen yedgele mareyam fekerwa yederebene stelotwa ayeleyen ameeen

  • @asterhabte3294
    @asterhabte3294 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @Butu07
    @Butu07 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 ปีที่แล้ว

    Kale hewotin yasemalen. Bedemeye betena yakoyelen

  • @abraraiar1080
    @abraraiar1080 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 4 ปีที่แล้ว

    Kalehwet yasemlan memhrchn

  • @malikamma3884
    @malikamma3884 4 ปีที่แล้ว

    Egizeabihar yimisegin enidnat abat ysetn kalheywt yasemalin amen amen amen

  • @astertesfazgi2750
    @astertesfazgi2750 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @henokyeeyaya8477
    @henokyeeyaya8477 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @አዲስአለም-ቸ4ገ
    @አዲስአለም-ቸ4ገ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት፡ያሰማልን።እንዴት፡ግን፡ነገረ፡ማርያም፡ተቀምጦ፡ይሰበካል።

  • @zeweteryesuneh4648
    @zeweteryesuneh4648 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @senaitasghedom9541
    @senaitasghedom9541 4 ปีที่แล้ว

    Mahbere rukussan

  • @orthodox1981
    @orthodox1981 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን