ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @cyberethiopia3052
    @cyberethiopia3052 12 วันที่ผ่านมา +419

    ልብ ቀጥ የሚያደርግ ፊልም ነው ። እንዴት አንደጨረስኩት በፈጣሪ ትችላላችሁ አይገልጸውም። ምርጥ ጥምረት እና የተዋጣለት ስራ። ተባረኩ!

  • @kaltesfesh4803
    @kaltesfesh4803 12 วันที่ผ่านมา +370

    እደኔ ግን ተመርቆ ስራ አጥቶ ግራገብቶት የተቀመጠ አለ?😢የድሀ ልጅ ነኝ ፀልዩልኝ ስራ እዳገኝ🙏

    • @MekdySala
      @MekdySala 12 วันที่ผ่านมา

      Ayzon

    • @SamuelSeifu-k2j
      @SamuelSeifu-k2j 12 วันที่ผ่านมา +19

      ስራ አለማግኘትህ ባያስደስተኝም ዘንድሮ ስራ ከመፈለግ ስራ መፍጠር ይቀላልም ይሻላልም እስኪ ዝም ብለህ ውስጥህን ስመው ምናልባትም መፍትሔ ልታገኝ ትችላለህ

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 12 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞህ😢

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 12 วันที่ผ่านมา +2

      ከስደት ዉጪ አማራጭ የለም ።

    • @BarchiYeEnateleji
      @BarchiYeEnateleji 12 วันที่ผ่านมา +9

      አላህ ደስተኛ የሚያደርግ ስራ ይስጥሽ

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 12 วันที่ผ่านมา +524

    ዛሬ እኮ ፃዲቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ናቸው ምልጃቸው እረዴት በረከታቸው አይለየን ሀገራችን ሰላም ያድርጉልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 12 วันที่ผ่านมา +2

      አሜንንንንንንንን የኔ ህህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @Somayube
      @Somayube 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንን 🙏

    • @BitaMiki
      @BitaMiki 11 วันที่ผ่านมา +2

      amen❤❤❤

    • @MafiJone
      @MafiJone 11 วันที่ผ่านมา +1

      𝑧𝑎𝑟𝑒 𝑡𝑎𝑘𝑖𝑙𝑒𝑦𝑎 𝑒𝑟𝑡𝑎𝑤𝑛 𝑠𝑒𝑟𝑎 𝑦𝑎𝑔𝑛𝑤𝑏𝑡𝑒 𝑘𝑎𝑛𝑒 𝑛𝑤 𝑡𝑒𝑚𝑒𝑠𝑔𝑎𝑛

    • @WaT-zp8ui
      @WaT-zp8ui 11 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 12 วันที่ผ่านมา +389

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለላም ሕይዉት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዓለም በልጁ እንዲድን ነዉ እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልለከዉምና የዮሐንስ ወንጌል 3 16
    ኑ ወደ ኢየሱስ ዘሬም ይወደናል❤❤

    • @SOnySony-pr8so
      @SOnySony-pr8so 12 วันที่ผ่านมา +7

      የሰማይም እንድርም የሁሉም ፈጣሪ የእዮስምም ፈጣሪ የሆነዉ አላህን ተገዙ

    • @tizitachannel1447
      @tizitachannel1447 12 วันที่ผ่านมา +2

      Amennn tebarek

    • @nike7267
      @nike7267 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@SOnySony-pr8soጋዛ ላይ ፈልገው

    • @yene-m7z
      @yene-m7z 12 วันที่ผ่านมา +6

      በትክክ ኑ ውድ እየሰሱ ያድናል❤❤❤❤

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 12 วันที่ผ่านมา +8

      👉ወደ ክርስቶስ ሂዱ ወደ መናፍቅ ፕሮቴስታንት እንዳትሄዱ ❗️

  • @ትጅጓልራያኣላማጣ
    @ትጅጓልራያኣላማጣ 12 วันที่ผ่านมา +112

    ማነው እደኔ መጀመርያ ኮመንት አንብቦ ፊልም ምያየው👍👍 እስቲ እንሹፈው ኮሞንቱ ሁላ ያበደ ነው ይላል❤

    • @Samuelroba
      @Samuelroba 4 วันที่ผ่านมา

      It’s me lol

  • @orytab
    @orytab 12 วันที่ผ่านมา +258

    የአለምሰገድ አድነቅሆች የት ነችሁ😁😁😁

  • @jpbekele
    @jpbekele 11 วันที่ผ่านมา +52

    same thing happened to me I had a car accident 8 years ago and was in a very critical condition I have an acquired brain injury but doing so much better now glory to God!!

    • @rahelmersha5327
      @rahelmersha5327 3 วันที่ผ่านมา

      Ayzoh Egziabher yadinihal wendme❤️ tselot adirg

  • @Ganzebbelachew-c4x
    @Ganzebbelachew-c4x 12 วันที่ผ่านมา +271

    ነከ ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ናቸው እንኳን አደረሳቺሁ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤❤

    • @امينهامينه-ف2خ
      @امينهامينه-ف2خ 12 วันที่ผ่านมา +10

      አው እህት ተክልዬ አባቴ በሰላም ለሀገራችን አብቁን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም አርጉል

    • @KalFix-y1w
      @KalFix-y1w 12 วันที่ผ่านมา

      Amen

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 12 วันที่ผ่านมา +1

      Enekun abero adersin❤

    • @Tesfaye-pm5hk
      @Tesfaye-pm5hk 12 วันที่ผ่านมา +1

      Amen Amen Amen

    • @DagnewDagnew
      @DagnewDagnew 12 วันที่ผ่านมา +1

      በፀሎት አስቡኝ በጣም አሞኛል

  • @TeshayArgawa
    @TeshayArgawa 12 วันที่ผ่านมา +92

    ቲክታክ ላይ አይቶ የመጣ የምወዳችሁ እንኳን መጣችሁ ቃልዬ የኔ ልብ ❤

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 12 วันที่ผ่านมา +347

    ይችን ለምታነብ የነገው ተክልየ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤🙏

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 12 วันที่ผ่านมา

      አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

    • @ALHAMDULILAH-v9f
      @ALHAMDULILAH-v9f 11 วันที่ผ่านมา +4

      ማነው ተክልየ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 11 วันที่ผ่านมา +1

      @ALHAMDULILAH-v9f አይባልም ነውረኛ ሀይማኖት አትንኪ

    • @ALHAMDULILAH-v9f
      @ALHAMDULILAH-v9f 11 วันที่ผ่านมา

      @@Hana-nb4ul ቆሻሻ👎👎👎👎

    • @azebwerede3058
      @azebwerede3058 11 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @Kidste78
    @Kidste78 12 วันที่ผ่านมา +59

    በጉጉት ሲጠበቅ የቆየ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏 አሁን ያልንበትን ጊዜ በሚገባ ይገልፀዋል

  • @ማርየማርየማርየማርየ
    @ማርየማርየማርየማርየ 12 วันที่ผ่านมา +222

    የኔ ኮመት ግን አይታያችውም ወይ ላይክ አድርጉኝ ቅመሞችየ የስራ ባልደረቦቸ😢😢😢😢

    • @eliana_entertainment
      @eliana_entertainment  12 วันที่ผ่านมา +6

      እናመሰግናለን 🙏👍

    • @Yalfal2009
      @Yalfal2009 12 วันที่ผ่านมา +2

      አወ አይታይም😂😂

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 12 วันที่ผ่านมา +3

      😂😂 አርገንሻል እኛ ባልደረቦቺሺ😂

    • @munakasim4411
      @munakasim4411 12 วันที่ผ่านมา +3

      ድምፅሽ አይሰማም ትንሽ ከፍ አድርጊው😂😂😂

    • @IfkigMhvkj
      @IfkigMhvkj 12 วันที่ผ่านมา +1

      ምን ያረግልሻል🤫😂😂

  • @Ermiለ
    @Ermiለ 12 วันที่ผ่านมา +38

    ከስንት ግዜ ብሃላ ኣደኛ ፊልም ኣሳያቹን የናንተ ፊልም ኣፍቃሪ ኤርትራዊ ንኝ 🇪🇷❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 12 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @eliana_entertainment
      @eliana_entertainment  11 วันที่ผ่านมา

      Thanks 🙏😍

    • @eliana_entertainment
      @eliana_entertainment  11 วันที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️

    • @alwayskeepthefaith8272
      @alwayskeepthefaith8272 10 วันที่ผ่านมา +1

      Yyyyy Erirawi negn. Jilanfo mn miyqkora zegnet endeyaze sew.

    • @EsmaelAli-b6h
      @EsmaelAli-b6h 9 วันที่ผ่านมา

      tew bakeh ante yetignaw ager ager alegn mitlew​@@alwayskeepthefaith8272

  • @ሙሉነሽ_በላቸው_2116
    @ሙሉነሽ_በላቸው_2116 12 วันที่ผ่านมา +221

    አለምሰግድ መጥቷል ቃልዬ መጥታለች ኑ የመዳም ቅመሞች ትንሽ እንሳቅ 😂❤

    • @Birtukan91
      @Birtukan91 12 วันที่ผ่านมา +7

      የበፊቱቾ ቢመለሱ ወደስራቸው❤👍👍

    • @ዜድየወሎዋቀበጥ
      @ዜድየወሎዋቀበጥ 12 วันที่ผ่านมา +4

      የቀድመሞው የጥንቱ አለምሠገድ እንወድሀለን❤❤❤❤❤

    • @ሙሉነሽ_በላቸው_2116
      @ሙሉነሽ_በላቸው_2116 12 วันที่ผ่านมา

      @@Birtukan91 ምኞቴ ነው እኔ ራሱ

    • @MeronTesfie-z6z
      @MeronTesfie-z6z 12 วันที่ผ่านมา +3

      እኔ ኤርትራዊ ነኝ እና የኣለምሰገድ እና የ ቃልኪዳን ፊልሞች እንዳሉ አይቻቸውአለው በጣም ነው ምወዳቸው ሊብያ ነው ያለሁት በነሱን ፊልሞች ጭንቐቴን ያስረሱቱኝል በርቱልኝ ወዳጆች i love you Ethiopean peaple ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 11 วันที่ผ่านมา

      ውደቸ ሳውድ ጠለብ ስራ ፈልጉልኝ እስኪ

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w 12 วันที่ผ่านมา +16

    ማነው ቃል እና አለምሰገድ አይቶ የመጣው ግን ሁላችሁም በጣም እምወዳችው እማደንቃችው Artistoch ናችሁ ❤❤❤

  • @Birtukan91
    @Birtukan91 12 วันที่ผ่านมา +128

    እባካቸው የበፊቱች ተዋናይወች አትጥፎብን ኑልን አዝናኑን❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 11 วันที่ผ่านมา +9

    ፊልምን እናተ ስሩት የድሮ ትዝታዎቻችን💛💚♥

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 12 วันที่ผ่านมา +47

    በስከመጨረሻ የብዙ ግዜ ቡሀላ ፊልም ማየት ጀመርን እናመሰግናለኝ❤❤🙏

    • @yomi_tube
      @yomi_tube 9 วันที่ผ่านมา

      Arif new lyw

  • @RahelNew-f7q
    @RahelNew-f7q 7 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ቆንጆ ፊልም በጉጉት ነው ያየሁት ምርጥ የተዋንያን ጥምረት
    አሁን ያለንበትን የሀገራችንን ሁኔታ የሚገልፅ
    በጣም የምወዳቸው ተዋናይ እናመሰግናለን 🥰🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 วันที่ผ่านมา +5

    ውይ የጠፉት የሳቅ ምጮች የሆኑት አርቲስቶች እየመጡነው ደስ ይላል

  • @abdulazizzeynu4828
    @abdulazizzeynu4828 11 วันที่ผ่านมา +8

    Wow! Keep it up!
    1:37:03
    I finished amharic movie enjoing after a long time.

  • @SintuAlmu
    @SintuAlmu 12 วันที่ผ่านมา +20

    አለምሰገድ ይችላል አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @DesalegnDesu-d8t
    @DesalegnDesu-d8t 6 วันที่ผ่านมา +4

    ገና ዛሬ ጥበብን ለበጎ እና የህዝብን ብሶት ለመግለፅ ተጠቀማችሁበት ። እናመሠግናለን በእውነት በልፅገናል አድገናል ለሚሉን የዘመን የምናብ ህልመኞች፤ ብልፅግናና እድገት በመንገድ ዳር መብራት:ሳር እና ዛፎች ለሚለኩ ድኩማን የነሱን ብልጭልጭ ነገር ስላላሳያችሁን። ደግሞም በስሱም ቢሆን በዚህ ስድስት አመት ውስጥ ምን እየተከናወነ እንደሆነ ስላሳያችሁን ጥሩ አስተማሪ ስራ ነው ከዚህ በላይ እይታ ይገባዋል።

  • @techsador
    @techsador 12 วันที่ผ่านมา +72

    ያበደ ፊልም ነው፣ እንደኔ በጣም የተመቸው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @BirtukanTeshome-bn8vn
    @BirtukanTeshome-bn8vn 12 วันที่ผ่านมา +16

    አስገድዬ በጣም ጠፍቶ ነበር እንኳዋን ደህና መጣህ ሙሌም እንደዛው እነሱ ያሉበት filmን ምንም ቢሆን አያመልጠኝም ይህ ደግሞ ያበደ ነው ❤😊

  • @SelenaHenery
    @SelenaHenery 11 วันที่ผ่านมา +9

    ቃልዬ የኔጠንካራና ልባም ሴት ❤❤❤❤ ከማደንቃቸው ጠንካራ ወንድ ተዋንያኖች በሙሉ እዚፊልም ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል የሚገርም ትወናና ድርሰት❤❤❤❤❤❤ በዚ ኑሮ ውድነት ተደየተ ኣልተደየተ😂😂😂😂😂😂😂 ደሬ ኣይቀልድ እኮ

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 11 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን ። ምርጥ ፊልም ተሰርቷል ያረካል አራቱም አውቃለሁ ቆሼ ፊልም አይሰሩም እንተማመንባችኋለን ጥምረቱም ምርጥ ነው ኑሩልን የባባዬን ነፍስ በገነት ያኑርልን።

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ 12 วันที่ผ่านมา +9

    ከምነየው አይታችሁት ነው የኮመታችሁት አቤት ፍጥነት ምርጥ አርቲስቶች ስላሉበት እስኪ ልሹፈው❤

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c 12 วันที่ผ่านมา +7

    ድንቅ ፊልም ከድንቅ ተዋናዮች ጋር እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @HenokWuhan
    @HenokWuhan 11 วันที่ผ่านมา +4

    wow I swear ልብ ቀጥ የሚያደርግ ፊልም ነው ። እንዴት አንደጨረስኩት በፈጣሪ ትችላላችሁ አይገልጸውም። ምርጥ ጥምረት እና የተዋጣለት ስራ። ተባረኩ!

  • @isakali5761
    @isakali5761 12 วันที่ผ่านมา +9

    የምገርም ፊልም ነው እንዴ እኔ አለምሰገድን የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 11 วันที่ผ่านมา +6

    ደስ ይላል ፊልምን በፊልም አሳያችሁን እና አሁን ያለንበትን ጊዜ ያሳያል 🥰🥰

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ጥሩ አስተማሪ ፊልም ከጥሩ ትውናጋር እናመሰግናለን በርቱልን አትጥፉብን እንውዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 12 วันที่ผ่านมา +73

    ማነው እደኔ ቃልን አለምሰገድን ሙሌን አይቶ የመጣ❤🎉😅

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 12 วันที่ผ่านมา

      Ene 😅😅😅😊

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 11 วันที่ผ่านมา

      ውደቸ ሳውድ ጠለብ ስራ ፈልጉለኝ እስኪ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 8 วันที่ผ่านมา

      አለ ግን ብር ስምትሺህ እርያል ካለ ኢቃማ አለ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 8 วันที่ผ่านมา

      @HussinSaide ስምንት ሽ ሪያል ነው ያልሽኝ ውደ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 8 วันที่ผ่านมา

      @@nardiabebe3358 አዎ

  • @Emufamily-b4d
    @Emufamily-b4d 11 วันที่ผ่านมา +3

    አስማጭ ፊልም ነው thank you🙏🥰

  • @Ozireaction
    @Ozireaction 12 วันที่ผ่านมา +31

    ከስንት ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም አሁን ነው ያየሁ 👍

    • @abdusemed1204
      @abdusemed1204 12 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮ ፊልም ካየሁኝ ቆየሁኝ ልየው አልየው እያልኩኝ ነው ቀድሜ comment ለማየት በሚል እና ልየው እንዴ ?

    • @Solvevo89
      @Solvevo89 12 วันที่ผ่านมา

      Don't watching this movie They can't written a good ​story you will waste your time @@abdusemed1204

    • @FevenSolomon-t1p
      @FevenSolomon-t1p 10 วันที่ผ่านมา

      ​@@abdusemed1204laflafe. Werya zem blehe ey

  • @guregna2127
    @guregna2127 12 วันที่ผ่านมา +53

    እሄ ኮመንት 2 ሺህ like ካገኘ የምር ለፍቅረኛዬ ቀለበት አደርግላታለው። ቃል እገባለው❤

    • @muniramudaa
      @muniramudaa 12 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂 ጉድ ሆ

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow 12 วันที่ผ่านมา

      ካልገባስ ጉድ እኮነዉ 😅😅

    • @meron-lf9ju
      @meron-lf9ju 11 วันที่ผ่านมา

      @guregna2127 7.8K gebetual bel adergelat kalehen tebek

    • @TAl-z8n
      @TAl-z8n 11 วันที่ผ่านมา

      16 አይበቃም😂😂😂😂 ዳይ

    • @seasea3347
      @seasea3347 11 วันที่ผ่านมา

      እር😂😂😂😂

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 11 วันที่ผ่านมา +9

    ዋዉ አረ አለምሰገድ ና ልን የኛ አንደኛ ትችላለህ አባቴ❤❤❤❤❤ምርጥ ጥምረት እናመሰግናለን❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @rabii38
    @rabii38 5 วันที่ผ่านมา +4

    እደው የኔ ኮሜንት አይታይም ወይ
    ለምን ነው ላይክ እማታረጉኝ 😳😳😳😳

  • @የእኔእየሱስለኔልዬነው
    @የእኔእየሱስለኔልዬነው 12 วันที่ผ่านมา +9

    ያበደ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zizolove-qh1qz
    @Zizolove-qh1qz 12 วันที่ผ่านมา +8

    ድሮምኮ እውነታውና ቃልዬ ያሉበት ፊልምኮ በጣም ያምራል እኖዳችኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samitru3351
    @samitru3351 10 วันที่ผ่านมา +3

    ተዋናይ ነበር ፣ የድርሰት ድርቅ እንዳለ ግን ሳይነገር አይታለፍም !!!

  • @Natiti-x3g
    @Natiti-x3g 10 วันที่ผ่านมา +27

    I 'm from 🇮🇳India I love 🇪🇹 Ethiopian life😣

    • @lidiya727
      @lidiya727 10 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 10 วันที่ผ่านมา

      @@Natiti-x3g ኮሜንቱ ግን የፋኖነው ሳትዋሽ

    • @BnUk-n3c
      @BnUk-n3c 9 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅​@@SelenaHenery

    • @sherrypee409
      @sherrypee409 8 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @Nindhufaa
      @Nindhufaa 8 วันที่ผ่านมา

      Send me your phone love India

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 12 วันที่ผ่านมา +13

    አለምሰገድየ ስወድህ🥰🥰🥰።
    አንተ ያለህበት ፊልምም ሆነ ድራማ ይለይብኛል😍🔥

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 12 วันที่ผ่านมา +7

    አርስቲስና ሹፊር ከማነው የሚያድረው አይባልም አላለም ደረጂ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 10 วันที่ผ่านมา +3

    ሄኖክ እኛ አሜሪካዊያን አላለም😂
    አሪፍ ፊልም ነው😊

  • @MakinMakin-d2p
    @MakinMakin-d2p 3 วันที่ผ่านมา +2

    I am from ሳዑድ arebia, ilove ethiopia movie
    ግን ስደት በእኔ ይብቃ!!!
    ስደተኛም ድሀም ስትሆን ከባድ ነዉ 😢

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos 12 วันที่ผ่านมา +21

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም በተላዬ ቃል ናፍቀኝ ነበር❤❤❤❤❤

    • @gizachewalemisha1144
      @gizachewalemisha1144 11 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @geo3501
      @geo3501 9 วันที่ผ่านมา

      ሁላቸውም እንጅ ምን ቃል ብቻ

  • @super12star
    @super12star 5 วันที่ผ่านมา +1

    በመጥፋት ላይ ያለውን የአገራችን የፊልም እንዱስትሪ አንድ ተስፋ የሰጣት ልዩ ፊልም❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 12 วันที่ผ่านมา +8

    ምርጥ ፊልም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሠግናለን 🎉ቃልዬ ቆንጆ🎉 አሌክስ 🎉 ሙሌ🎉ጋሽ ደረጄ

  • @NetsanetF.W
    @NetsanetF.W วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ ደረጄ ያስጠላኝ እኛ አማኞች ላይ ያሾፈ ጊዜ ነው ጌታን

  • @sancokabi9147
    @sancokabi9147 10 วันที่ผ่านมา +8

    ሌላ ፊልም እያየሁ መጨረሻ ምን እኖደምሆን አውቅ ነበር የዝህ ግን ለየት ያለ ነው ዋው😮አጨራረስ ደስ የሚል ነው

  • @christtube9516
    @christtube9516 4 วันที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ፊልሞች ይዘታቸው እና ታሪካቸው ከብዙ አመታት በኋላም ተመሳሳይ ነው አብዛኛው

  • @GenetWende
    @GenetWende 11 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞትኩኝ ዋውውው ደስ ይላል መጨረሻው ሲያምር የኔ ምርጦች ድሮስ እናንተ ያላችሁበት እንዴት አያምር

  • @tiztaye
    @tiztaye 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዋውውው አትጥፉብን የድሮዎቹ❤❤❤❤

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 10 วันที่ผ่านมา +4

    አቤት ቃል ቁጂናዋ!!!!❤

  • @Amex_boy
    @Amex_boy 11 วันที่ผ่านมา +25

    ትወና እና ጥበብ በተግባር የታየበት ምርጥ ፊልም ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ የታየበት የህዝብ ድምፅ የሆነ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን እናንተ ብቻ ከፊልም ስራ አትጥፉብን👏👏👏

    • @EphEph-e6y
      @EphEph-e6y 11 วันที่ผ่านมา +1

      ተው እንጅ ሌላ የለህም

    • @eliana_entertainment
      @eliana_entertainment  11 วันที่ผ่านมา

      Thanks 🙏😍

    • @samuelamsalu848
      @samuelamsalu848 10 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@EphEph-e6y ይሄንም ለምኖ ነዉ

    • @hawayamem2305
      @hawayamem2305 8 วันที่ผ่านมา +1

      እዚህም ልታፈርሱ ነው 😂​@@EphEph-e6y

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 12 วันที่ผ่านมา +37

    ገራሚ ፊልም፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 4k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @michaelmisgena7142
    @michaelmisgena7142 12 วันที่ผ่านมา +10

    ተመችቶኛ ይመችህ. Keep going , happy for you because you doing a good job. Don’t stop. አንበሳ አለምሰገድ

  • @maharal7972
    @maharal7972 12 วันที่ผ่านมา +8

    አሪፍ እንደሚሆን አልጠራጠርም❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 วันที่ผ่านมา +4

    ልቤን አንጣልጥለው ነው ያለቀው ምርጥ ፊልም ነው ቃልዬ እንኩዋን በሰላም ወደ ምትወጅው ሥራ ተመለሽ ዓለም ሰገድ ጠፍተሃል እንኩዋን በሰላም መጣችሁ 😍

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت 11 วันที่ผ่านมา +9

    ቶሎቶሎ ልቀቁልን እኔ አሁን የመጡትን ተዋናዮች አልወዳቸዉም ከዝሙት ዉጭ ምናቸዉ አያስተምር የቆዩት ተዋናዮች ግን ይለያሉ❤🎉

  • @RahelwendwesenRicho
    @RahelwendwesenRicho 12 วันที่ผ่านมา +6

    አቦ ይመቻቹ ፊልም ናፍቆኝ ነበረ

  • @yenuskemal1134
    @yenuskemal1134 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚህ አይነት አማርኛ ፊልም ካየሁ ሰንት ዘመን ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ፊልም በተለይ የቤት ፈርሳው የ አዲስ አበባን አሁናዊ ገጽታን ይወክላል ክበሩልን 🙏🙏🙏

  • @PrinceYirga
    @PrinceYirga 12 วันที่ผ่านมา +5

    ከሞተው የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ የተገኘ ነፍስ ያለው ፊልም 👏👏👏👏

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 12 วันที่ผ่านมา +35

    አቤት አራቱም ምርጥ ተዋናዮች የምናከብራቸው ናቸው ቃል ሙሌ አለም ደሬ ምርጥ ፊልም ነው

  • @AbdulHabib-c7x
    @AbdulHabib-c7x 12 วันที่ผ่านมา +6

    ኣለም ሰገደ ቃልኪደን ሰለዝራኣኩ ደስ ኢልኔ ፊሊም ግእን ደሓን

  • @abezufinta
    @abezufinta 8 วันที่ผ่านมา +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የፍቅርን ሕይወት እንድትለብሱ❤❤❤❤❤❤

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 12 วันที่ผ่านมา +4

    አጀማመሩም አጨራረሱም 1ኛ ዋው❤❤

  • @Wegene-oq7vd
    @Wegene-oq7vd 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጥ,ፍልም

  • @GhirmayAbrahaley
    @GhirmayAbrahaley 10 วันที่ผ่านมา +9

    I'm from 🇪🇷 🇪🇷 I love ❤️ Ethiopia 🇪🇹 film alm segd tesfay qal & kasahun Mandela lelochn betam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AESEHome
      @AESEHome 7 วันที่ผ่านมา

  • @Arif.Cinema
    @Arif.Cinema 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Higaw Deha 🤞🤞

  • @Hyatt-lk3fy
    @Hyatt-lk3fy 12 วันที่ผ่านมา +9

    የጥቱቹ አለምየ ቃል ሁላችሁም በጣም የምወዳችሁ❤❤❤

  • @DohaQatar-d6q
    @DohaQatar-d6q 8 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የሚል ፊልም ትክክለኛ ያገራችን ኑሮኦ

  • @natanyemamlak9201
    @natanyemamlak9201 12 วันที่ผ่านมา +18

    በጣም ቆንጆ ሃሳብ ጥልቅ መልእክት
    ነበረ የሰማነውን በልቦናችነ ያቆይልን
    ቃልዬ አለም ሙሌ ለሁላችሁም ክሩ
    tnxss

  • @yodaheh465
    @yodaheh465 9 วันที่ผ่านมา +2

    ትላልቅ ተዋንያኖቹ ግን አያሳዝኑም? እውነት ይሄን ያክል ደና ስክሪፕት ጠፋ?

  • @natnaeleteneshpoultry
    @natnaeleteneshpoultry 12 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ 👍

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 3 วันที่ผ่านมา

    ዋዉአሪፍነዉተዋናዮቹምርጥነቸዉእንወዳችኋን❤❤❤❤❤

  • @Hayat-f7w
    @Hayat-f7w 12 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ስሜቻችንን ይገልፃል❤❤❤😢😢😢

  • @Entawawes
    @Entawawes 6 วันที่ผ่านมา +1

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈዉ እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲አይከፈልበት🤲🤲

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 12 วันที่ผ่านมา +6

    ወቅታዊ ፊልም የ5ቱ አድናቂ ነኝ የትወና ችሎታችሁን ቁርጥማት አይንካችሁ ክብርት ይሰጥልን❤❤

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 12 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ ባህል እና ክብር ለምጠብቁ ድንቅ አርቲስት አለምሰገድ, ቃልዬ, ሙሌ አይቶ የመጣ? ♥️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Amanuelchufamolerebo
    @Amanuelchufamolerebo 12 วันที่ผ่านมา +4

    አራ ባጣም ዳስ የሚል ፊልም ነው
    አሪፍ ነው ፍቅር ባፃብ ነው

  • @MikiyasDz
    @MikiyasDz 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፊልሙን እያየው ባጃጅ ውጪ አቁሜ ነበር ባትሪዪን ሰርቀውኝ ህጋዊ ደሀ አደረጉኝ😭😭😭😭

  • @AmoVile-k8w
    @AmoVile-k8w 12 วันที่ผ่านมา +7

    ኑ ሰብሰብ ብለን እንይ ቃልዬ ሙሉአለም አለምሰገድ ካሉበት ምንም ጥርጥር የለውም ቆንጆ ፊልም ነው ❤❤❤

  • @kalkidantekletsadik9436
    @kalkidantekletsadik9436 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 12 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግኖቹ አድላይ ሲመጡሲያምሩ ሁሉም ኮሜዲናቸውኮ የሳቄምንጭ. ቃልየእኮንተመለሽልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayatAhmed-ux9hr
    @HayatAhmed-ux9hr 11 วันที่ผ่านมา +5

    አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤
    በርታ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ምርጥ ፊልም ነው🎉

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 12 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ምርጦች በጣም አሪፍ ስራ ነው አለም በጣም ጠፍተክ ነበር እንኮንም አየንህ ደስ ትላላችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን ❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 12 วันที่ผ่านมา +2

    ሀሪፍ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 11 วันที่ผ่านมา +8

    አለምሰገድ ያለበት ፊልም ይለያል👌👌👌👌

  • @YaredoYa-rf1sb
    @YaredoYa-rf1sb 10 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ፊልም ነው ትችላላችሁ

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 12 วันที่ผ่านมา +4

    አሪፍ ይመስለኛል ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደሰ ይላል❤❤❤

  • @sikosilo340
    @sikosilo340 12 วันที่ผ่านมา +6

    ሀሪፈ ይመስላል ልየውና እኮምታለሁ

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 5 วันที่ผ่านมา +1

    I m from ጀነት የኢትዮጲያ ህዝብ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳየኝ 😅

  • @SisGet-q3d
    @SisGet-q3d 12 วันที่ผ่านมา +12

    በዚህ ኑሮ ግራ ገብቶቹህ እኛንም ግራ አጋብታቹሁን ነው የጨረሰችሁት ።ደራ፣አለም....፣ሙሌ፣ቃል.... ስላሉ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት😍

  • @SujStar-qi1go
    @SujStar-qi1go 10 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄን የምታነቡ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ::

  • @IhFg-w5m
    @IhFg-w5m 12 วันที่ผ่านมา +25

    አለምሰገድ ካለ ባያምርም ያምራል እስኪ ገባገባ በሉ 😍😍

    • @eliana_entertainment
      @eliana_entertainment  12 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን 🙏👍

    • @keransa-k5c
      @keransa-k5c 12 วันที่ผ่านมา +1

      ደሬም እንደዛው

  • @MeronJo-vj9uz
    @MeronJo-vj9uz 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃልዬ የኔ ጠንካራ እንኳን ፈጣሪ ወደ ድሮሽ መለሰሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤