አረብኛን በቀላሉ መናገር ተቻለ! | ማወቅ ያለባችሁ 100 የአረብኛ ቃላቶች ለጀማሪዎች || 100 Usefull Arebic Phrases | ከአማርኛ ትርጉም ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #arebic #አረብኛ #learnarabic
    ለዩቱዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ያድርጉ፣ ይህን ቪዲዬ ከወደዱት Like በማድረግ ፣ ለሌሎች ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share በማድረግ እና በየዕለቱ ከዚህ ቻናል የሚለቀቁት ትምህርቶች እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን ይጫኑ፣ ለትብብርዎ አመሰግናለሁ።
    🔺ቻናሉን Subscribe ለማድረግ ይህን ይጫኑ 👇
    / @learn_arebic_with_jud
    #Learn_Arebic_with_Jud #አረብኛ #አረበኛ #ቋንቋ #ትምህርት
    እነዚህን ቪዲዬዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
    70 የቤት ውስጥ እቃዎች በአረብኛ: • 70 የቤት እቃዎች በአረብኛ (አረብ...
    70 የአረብኛ ንግግሮች: • አረብኛ ቃለ ምልልስ ለጀማሪዎች | ...
    የአረብኛ ፊደላትን በቀላሉ ለማንበብ:
    • የአረብኛ ፊደላትን በትክክል ለማንበ...
    በየቀኑ የምንጠቀማቸው የአረብኛ ቃላት: • Video
    በነዚህም አማራጮች ልታገኙን ትችላላችሁ:
    ...........................................
    🔺በዩቱዩብ 👇
    / @learn_arebic_with_jud
    🔸 በቴሌግራም👇
    t.me/Learn_Are...
    ◼️ በቲክቶክ 👇
    tiktok.com/@learn_arebic_with_jud
    🔹 በፌስቡክ 👇
    / furqanquranschool

ความคิดเห็น • 133

  • @foziyaAdem-hv9dj
    @foziyaAdem-hv9dj 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ደስ የሚል ነው ትምርትህ በጣም ይገባል ቀጥልበት ጎበዝ

  • @FasikaGetie
    @FasikaGetie หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይባርክህ እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @HayahHayah-y9j
    @HayahHayah-y9j 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻላ ደስ ይላል

  • @dagmawittsige5324
    @dagmawittsige5324 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሠግናለን

  • @user-ph3ni1hj2u
    @user-ph3ni1hj2u 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለሴትም እምንመለሰውንም። ብጨምርልን የበለጠ አሪፍ ይሆንልናል ። እና ቀጥልበት

  • @user-lk3pf8hj7h
    @user-lk3pf8hj7h 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ssaa5253
    @ssaa5253 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ 👍👍👍👍👍

  • @adta-l8p
    @adta-l8p หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥልበት❤❤❤

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻ አላህ ጥሩ ትምህርት ነው በርታbro.🎉🎉

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน +2

      አመሰግናለሁ

    • @AdanoooAdAd
      @AdanoooAdAd 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Learn_Arebic_with_Judአመሰግናለዉ

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 7 หลายเดือนก่อน +2

    በነገራችን ላይ አረበኛ በጣም ብዙ ቋነቋ ነዉ ያላቸዉ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @YutiiYutii
      @YutiiYutii 6 หลายเดือนก่อน

      ፉስሀው ሲሆን ግን ሀዲሶች ለመረዳትም ስለ ሚረዳን ማሻ አላህ በዚሁ ቀጥል

  • @user-vm3kb5tw7t
    @user-vm3kb5tw7t 8 หลายเดือนก่อน +2

    جزاكم الله خير احست

  • @matimoon3121
    @matimoon3121 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @user-ur3om7dz2i
    @user-ur3om7dz2i 9 หลายเดือนก่อน +3

    اهلا وسهلا فيك يااستاذنا جزاك الله خيراً وبارك الله فيك

  • @madina3828
    @madina3828 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨምርልህ ጀዛኽል ኽይር ያአኺ❤❤❤❤❤

  • @LailaEthioሚሚ
    @LailaEthioሚሚ 15 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ

  • @51333
    @51333 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @TyFg-bw3uu
    @TyFg-bw3uu 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሁኸይር

  • @user-gs5lm8bz3f
    @user-gs5lm8bz3f 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ነው ትክክለኛ አረብኛ ለማወቅ የሚጠቅመው ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @KemilaAssen-j9k
    @KemilaAssen-j9k 17 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ በርታ ማሻ አላህ በተለይ አድስ ለመጣነዉ እኔ በጣም እየተከታተልኩህ ነዉ እና ለዉጥ አይቻለሁ ከመጣሁ 2 ወሬ ነዉ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  15 วันที่ผ่านมา

      ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ መርሀባ አመሰግናለሁ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for your help and support ❤❤❤

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛከላህኸይርን

  • @HanauNew
    @HanauNew 7 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ መጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን

  • @NunuTeshome2021
    @NunuTeshome2021 8 หลายเดือนก่อน +1

    በርታ ጥሩ ነዉ

  • @tewnechtunta
    @tewnechtunta 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @user-el4vb7pl4i
    @user-el4vb7pl4i 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ

  • @user-no9ej3xc5o
    @user-no9ej3xc5o 3 หลายเดือนก่อน

    Iwqtini sexekinali ala yixelini ❤❤❤❤❤❤❤ yedubayi siralini🙏🙏🙏🙏

  • @user-lk3pf8hj7h
    @user-lk3pf8hj7h 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ይቅርታግን መልሱንም አብረህ ብትሰራልን

  • @Marfh-ly8en
    @Marfh-ly8en 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወንድሜ ለሴት እናለወንድ ብለህ ብትለይልን ጀዛከላህ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  3 หลายเดือนก่อน

      አሚን መርሀባ ችግር የለውም አመሰግናለሁ

  • @TaTa-kh6ig
    @TaTa-kh6ig 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayatnurodine
    @Hayatnurodine 3 หลายเดือนก่อน

    ሹክረን እስታዝ ህሄ ፉስሓ ነው አሄ የድሮ ሳዑዲ የሚያወሩት ነው አሁን የሚያወሩት አብዛኛው እንዲህ አይደለም ከቻልክ ያሁኑ የሚያወሩት ስራልን ትምርትህ ደስ ይላል

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 22 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍

  • @user-qt7qc8wh6m
    @user-qt7qc8wh6m 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሹክርን ወድሜ

  • @TaTa-kh6ig
    @TaTa-kh6ig 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዚ መሼአላህ

  • @CngCmhjk
    @CngCmhjk 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AhemddHussen
    @AhemddHussen 5 หลายเดือนก่อน

    መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤

  • @user-ju1if8xw6k
    @user-ju1if8xw6k 4 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን ወንድማችን ብዙ ነገር አውቄለሁ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EssaEbrahim-pt2le
    @EssaEbrahim-pt2le 4 หลายเดือนก่อน

    Mashallah ❤❤❤❤❤

  • @user-py5zv9ud3d
    @user-py5zv9ud3d 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-wf9nd1yg1g
    @user-wf9nd1yg1g 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pt4bn8ik3h
    @user-pt4bn8ik3h 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ በሚል አገላለፅ አሏህ ይጨምርልህ ወንድማችን ለቤትህ አድስ ነኝ ቀጥልበት

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም እንደብሄሩ ይለያል ንግግራቸዉ

  • @user-hh4ye8um1p
    @user-hh4ye8um1p 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወድሜ ጥሩነው ግንየሴኡዲነው ቆቃው

  • @user-fv1ts4op2c
    @user-fv1ts4op2c 4 หลายเดือนก่อน

    እና መሳግነህ

  • @user-zr7fz8nf9y
    @user-zr7fz8nf9y 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ቀጥልበት

  • @MegfiraMegfira-wg1cj
    @MegfiraMegfira-wg1cj 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seada-if1xg
    @seada-if1xg 7 หลายเดือนก่อน +7

    የወይት ሀገር አረበኛ ነው ሲሉም ሠምቸ አላቅ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  7 หลายเดือนก่อน +2

      ፉስሀ (መደበኛ) አረብኛ ነው

    • @user-fy3qr2ec3k
      @user-fy3qr2ec3k 6 หลายเดือนก่อน

      አረቦች ጋ ከሆንሽ እንዴት ጠፋሽ እነሱ የሚጠቀሙት ነዉ

    • @EssaEbrahim-pt2le
      @EssaEbrahim-pt2le 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤​ jezakellah@@Learn_Arebic_with_Jud

    • @TgYimer
      @TgYimer 3 หลายเดือนก่อน

      ከመጀመሪያው አድስ ነኝ መማር እፈልጋለሁ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @muntahathaubs
    @muntahathaubs 8 หลายเดือนก่อน +1

    الخ حتى صلاح فصللرسعة خلال سل من لقف

  • @mngayamare6193
    @mngayamare6193 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስድቦችን አላቅም አና ማላውቀውን ሲናገሩ የሰደቡኚ ይመስለኛል እና ስድቦችን ብታስተምረን

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  8 หลายเดือนก่อน

      ስድብ እንኳን አላስተምርም

    • @mngayamare6193
      @mngayamare6193 8 หลายเดือนก่อน

      @@Learn_Arebic_with_Jud 👍

    • @baytaworwatube4556
      @baytaworwatube4556 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ከልብ____ዉሻ😅

    • @user-ju1if8xw6k
      @user-ju1if8xw6k 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ተይ ይቅርብን​@@baytaworwatube4556

    • @user-ju1if8xw6k
      @user-ju1if8xw6k 4 หลายเดือนก่อน

      ​@Learn_Arebic_with_Jud ስድብ ቀርቶብን የምንታዘዘውን ቀልጠፍ ብለን ለመሥራት የሚጠቅም ነገር ነው ለኛ የሚጠቅመን በተረፈ በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv5lh7hy8v
    @user-vv5lh7hy8v 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላ ግንየየትሀገርነው

  • @user-eg2bf1sy5b
    @user-eg2bf1sy5b 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰዉ ቤት ዬሌም ማሌትን ንጋሬኝ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  6 หลายเดือนก่อน

      ማፊል በይት ረጁል/ሸኽስ ማለት ይቻላል

  • @zeyineb981
    @zeyineb981 22 วันที่ผ่านมา

    ግራ ገባኝ

  • @user-rn5ms8rj7i
    @user-rn5ms8rj7i 8 หลายเดือนก่อน +1

    አራትወርሆኖኘልአራብኛአለቅምከበድነው

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  8 หลายเดือนก่อน

      አብሽሩ በየጊዜው ከተለማመዱት ቀላል ነው ሁሉም በልምምድ ይመጣል

  • @Himaa-ov4os
    @Himaa-ov4os 3 หลายเดือนก่อน

    Yihe yet ager nw minagerut original luga nw

  • @user-bs7uj3jb5b
    @user-bs7uj3jb5b 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣይ

  • @nigistworkdemsse9421
    @nigistworkdemsse9421 5 หลายเดือนก่อน

    በወንድ ፆታ ብቻ ነው የምትናገረው ለሴትም ይሆናል እንዴ ?

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  5 หลายเดือนก่อน

      አይ የሴቶችን ለብቻ እሰራላችኋለሁ

  • @user-sn4xn6nk4z
    @user-sn4xn6nk4z 5 หลายเดือนก่อน

    የየት አገር ነዉ አልገባኝም❤

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  5 หลายเดือนก่อน

      መደበኛ አረብኛ የሚባለው ነው

  • @77-pp3ze
    @77-pp3ze 5 หลายเดือนก่อน

    የትአገርአረበኛነዉ በላህ ነገኚ

  • @user-ry7ch4tg5w
    @user-ry7ch4tg5w 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህትምህርቱየየትሀገርነው

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  8 หลายเดือนก่อน

      ይህ ፉስሀ ተብሎ የሚጠራው በየዜናቸው የሚጠቀሙት አረብኛ

    • @BbbAaa-il6vm
      @BbbAaa-il6vm 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @HiwetEndale-tw8zt
    @HiwetEndale-tw8zt 3 หลายเดือนก่อน

    ውድም እኔ ምንም አልገባም አለኝ ምን ይሻለኛል

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  3 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ በመደጋገምና በመለማመድ ይመጣል

  • @user-qn4yb8iy1p
    @user-qn4yb8iy1p 4 หลายเดือนก่อน

    የዱባይ ነዉ እንዴ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  4 หลายเดือนก่อน

      ፉስሀ ነው መደበኛ አረብኛ ሁሉም ሀገር የሚነገር

  • @HiwetEndale-tw8zt
    @HiwetEndale-tw8zt 3 หลายเดือนก่อน

    አረ ምን እደሚሻለኝ መቼ እደሚገባኝ😢😢😢😢

  • @SenuYene
    @SenuYene 3 หลายเดือนก่อน

    Aref new ketilebet gin yesawd arebegn new ?????????

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris1649 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ :ቆንጮ አቀራረብ ነዉ

  • @Betiye
    @Betiye 5 หลายเดือนก่อน

    🇦🇪 ንገረኝ የለም እንዴ ከይቅርታ ጋር

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  5 หลายเดือนก่อน

      አዎ ንገረኝ ለማለት በአረብኛ አኽቢርኒ ማለት ነው

    • @Betiye
      @Betiye 5 หลายเดือนก่อน

      @@Learn_Arebic_with_Jud ኢማራት. ቆንቀ. እፈልጋለሁ

  • @alpj-rs8xm
    @alpj-rs8xm 7 หลายเดือนก่อน +1

    جزاكم الله خير حستز

  • @LovelyArcticWolf-tr6bw
    @LovelyArcticWolf-tr6bw 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-pw6cq8uo9t
    @user-pw6cq8uo9t 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwetEndale-tw8zt
    @HiwetEndale-tw8zt 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @brhanabrha7241
    @brhanabrha7241 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DastaTadesa
    @DastaTadesa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk3pf8hj7h
    @user-lk3pf8hj7h 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @user-pw6cq8uo9t
    @user-pw6cq8uo9t 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤